Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሹመት
News

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሹመት

Ethioreview newsEthioreview news—October 13, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ዜና ሹመት!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማደራጀቱ መሰረት ቀጥሎ ያሉትን ሹመቶችን ሰጥቷል
በከንቲባ ጽ/ቤት

  1. አቶ ጥላሁን ወርቁ የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ
    2.አቶ ቢኒያም ምክሩ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ
    3.አቶ ግርማ ቤካ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የመልካም አስተዳደር እና አቤቱታ ዘርፍ ኃላፊ
    4.አቶ ብርሃኑ ረታ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የድጋፍ እና ክትትል ዘርፍ ሃላፊ
    5.አቶ መንግስቱ አጥናፉ የፋይናንስ እና አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
    በስራ፣ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
    6.አቶ ይመር ከበደ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የሥራ ዕድል እና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሃላፊ
    7.አቶ አስመሮም ብርሃነ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የመስሪያ ቦታዎች ልማት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
  2. አቶ ፍሰሃ ጥበቡ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የኢንተርፕራይዝ ድጋፍ ዘርፍ ሃላፊ
  3. አቶ ኢዛድን ሙስባህ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሃላፊ
  4. አቶ ዮሃንስ ምትኩ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሃላፊ
    በፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
    11.አቶ ሃይሉ ሉሌ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ ማስፈጸም አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ
    12.ዶ/ር ብሩ ዘዉዴ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የሰዉ ሃብት ልማት እና አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ
    በፋይናንስ ቢሮ
    13.አቶ ዮሴፍ ጣሴ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የበጀት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    14.አቶ ግርማ ጊዲ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
    15.ኢ/ር ጃርሶ ሲሳ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአማራጭ የቤት ፋይናንስ እና አቅርቦት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    16.አቶ ጥላሁን ከበደ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የቤት ልማት እና የአሰራር ስርዓት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ
    17.ወ/ሪት ሊዲያ ግርማ የሰላም እሴት ግንባታ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    18 .ኮ/ል ፍሰሃ ጋረደዉ የጸጥታ እና መረጃ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በደንብ ማስከበር ባለስልጣን
    19.ኮ/ል ደምሰዉ አንተነህ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
    በፍትህ ቢሮ
    20 አቶ አሰፋ መብራቱ የህግ ረቂቅ ስርጸትና ምክር አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    21.አቶ ተስፋዬ ደጀኔ የህግ ጉዳዮች ክርክር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃለፊ
    በትራንስፖርት ቢሮ
    22.አቶ ይርጋለም ብርሃኑ የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    23.አቶ ወርቁ ደስታ የአገልግሎት ጥናት እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    24.አቶ አካሉ አሰፋ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
    25.ኢ/ር መለሰ አለቃ የዲዛይን ዝግጅት እና ምህድስና ግዢ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    26.ኢ/ር አደም ሰለሞን የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
    27.ኢ/ር ስጦታው አከለ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
    በጤና ቢሮ
    28.ዶ/ር ሙሉጌታ እንዳለ የህክምና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
  5. ሲስተር አንጋቱ መሃመድ የበሽታ መከላከል እና ጤና ማጎልበት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በትምህርት ቢሮ
  6. አቶ ዳኘዉ ገብሬ የፈተና አስተዳደር እና የት/ት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    31.አቶ ሳምሶን መለሰ የመረጃ እና ትምህርት ቤት ማሻሻል ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
  7. አቶ አድማሱ ደቻሳ የሥርዓተ ት/ት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በንግድ ቢሮ
  8. አቶ መስፍን አሰፋ የንግድ ግብይት እና ገበያ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
  9. አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ የሬጉላቶሪ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በገቢዎች ቢሮ
  10. ኮ/ር አህመድ መሃመድ የህግ ማስከበር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    36.. ወ/ሮ ዉዴ ቴሶ የሞደርናይዜሽን ኮርፖሬት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በሴቶች ፣ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
  11. ወ/ሮ ሜሮን አርጋዉ የሴቶች ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    38.ዶ/ር ታምራት ዘላለም የህጻናት ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
  12. ወ/ሮ ገነት ቅጣዉ የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በባህል ፣ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ
  13. አቶ ሀሰን መሃመድ የቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    41.አቶ ሰርጸ ፍሬስብዓት የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
    42.አቶ ጥበቡ በቀለ የወጣት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
  14. አቶ ዳዊት ትርፉ የስፖርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
    44.ኢ/ር ይመኙሻል ታደሰ የውበትና እንክብካቤ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    45.ኢ/ር እንዳሻዉ ከተማ የተፋሰስ እና አረንጓዴ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በኮሙኒኬሽን ቢሮ
    46.አቶ አብዲ ጸጋዬ የሰዉ ሃይል ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    47.አቶ ዋቻሞ ጴጥሮስ የህትመት ሚዲያ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    48.አቶ ሰለሞን ዲባባየቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ሚዲያ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በቴክኒክ ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
    49.ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የቴክኒክ ሙያ ስልጠና ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
  15. አቶ አብራሃም ሰርሞሎ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    51.አቶ መከብብ ወልደሃና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፐሬሽን እና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በከተማ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን
  16. ኢ/ር ሃሲና መሃመድ የእስፓሻል ፕላን ዝግጅት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ
  17. አቶ ጌታቸዉ ሃይሌ የከተማ ፕላን ፣ጥናት እና ምርምር አቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ
  18. አቶ ቴድሮስ ታደሰ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ
    55.አቶ ግፋወሰን ደሲሳ የፕላን ክትትል ምክትል ቢሮ ሃላፊ
    በአርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
  19. አቶ ባዩ ሽጉጤ የአርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር
    57.አቶ መኮንን ሽመልስ የአርሶ አደር ልማት መልሶ ማቋቋም ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
  20. አቶ መሀመድ ሌጋኒ የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
    በኢንቨስትመንት ኮሚሽን
  21. ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የጥናት እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
  22. አቶ ሞላ ንጉስ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ድጋፍ እና ክትትል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
    በመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን
    61.አቶ ይድነቃቸዉ ዋለልኝ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ምክትል ሃላፊ
    በከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
  23. ወ/ሮ ወይነሸት ዘሪሁን በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የማዘገጃ ቤታዊ ፣የጥናት እና የልማት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ
  24. አቶ ታረቀኝ ወርቅነህ በቢሮ ሃላፊ ደረጃ የአገልግሎት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ
POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

“… army troops had yet to reach Tigray as of Monday morning…” Getachew Reda
በዕድሜ ትንሿ የኮሎራዶ የከተማ ምክር ቤት ተወዳዳሪ ሚሊየነር
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news