የባንክ ሰራተኞችም አሉበት ተብሏል ብሄራዊ ባንክ በቂ በሚባል ደረጃ የውጭ ምንዛሬ ቢያቀርብም የምንዛሬው ልዩነት እያሳለሰ ከፍ ማለቱ በበርካቶች ዘንዳ መነጋገሪያ ጉዳይ ነው። በባንክ ኃላፊዎችና በጥቁር ነጋዴዎች መካከል ባለ ቁርኝን...
law
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በሙስና ወንጀል “ሊፈረድብን አይገባም” በማለት ባቀረቡት ይግባኝ ጥያቄ እና የዐቃቤ ሕግ የመልስ መልስ ላይ ውሳኔ ሰጠ። ከአንድ ዓመት በፊት የፍትህ ሚኒ...
የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ፅ/ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊን ጨምሮ በአስተዳደሩ ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች በቀረበባቸው ተደራራቢ ክስ ጥፋተኛ ሆነዉ በመገኘታቸዉ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን ...
ከፓርቲነት ወደ "ቡድን" ስያሜ የተቀየረው የእነ ዶክተር ደብረጽዮን ቡድን (EFFORT) ትእምትን ልክ የትግራይ ክልልን እንደጠቀለለው አዲስ ቦርድ በርማቋቋምና የስራ አስኪያጅ ቅጥር በማውጣት የጀመረው እንቅስቃሴ ታገደ። ይህንኑ ተ...
የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የተጠረጠሩ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርታማነት ማሻሻያ ልህቀት ማዕከል ዲን...
ሽብርተኝነትንና ወንጀልን መከላከልና መቆጣጠር በሚል ተሻሽሎ በጸደቀው ህግ የተካተተው "በሽፋን/ under cover " የምርመራ ዘዴ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚደረግ፣ መረጃን ለማግኘት በጥብቅ ዲሲፕሊን እና በፍርድ ቤት ቁጥጥር ስር ...
መግቢያየኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 በሀገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ስር ነቀል የሚባል ለውጥ ለማምጣት ያለመ ሕግ ነው። ይህ አዋጅ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚደግፍ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ እንዲቋቋምና እንዲ...
መግቢያ በዚህ ባለንበት ዘመን በፍጥነት እያደገ የሚገኘው የዲጂታል ግንኙነት ቴክኖሎጂ ዘርፈ ብዙ እድሎችና ጠቀሜታዎችን እያስገኘ የሚገኝ የፈጠራ እድገት መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም መረጃዎች ቀድሞ ከነበሩበት እጅግ በላቀ ፍጥት እና ...
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በፍቅረኛው ወጣት ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ህልፈት ተጠርጥሮ በምርመራ ሂደት ላይ የሚገኘው የአርቲስት አንዱዓለም ጎሳ ጉዳይ በታየበት ችሎት ነው ፍርድ ቤቱ መገናኛ ብዙሃን ችሎቱን ...
ከግለሰብ ከግለሰብ አስፈራርተው ጥፍጥፍ ወርቅ ወስደዋል የተባሉ ተከሳሾች እስከ 20 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የግራ ቀኝ ሚስረጃ መርምሮ የቅጣት...
በምዕራብ አርሲ ዞን ነገሌ አርሲ ከተማ ነዋሪ የሆኑት በተመሳሳይ ሙያ ላይ የሚገኙት መምሕር ጉተማ ኡካ እና መምሕርት ጠይባ ቱሪ ለሀያ ሠባት ዓመታት በትዳር የቆዩ ሲሆን አራት ልጆችንም አፍተዋል። ጥንዶች ሠላማዊ የሆነ የትዳር ጉዞ...
ዛሬም ድረስ የጥላቻ ንግግር በመፍጠርና በማራባት፣ ዘር፣ አካባቢ፣ ስም፣ ቤተሰብ፣ የስራ ቦታ ወዘተ እየተጠቀሰ በፌስ ቡክ በሚረጩ የደም ነጋዴዎች አማካይነት እየደረሰ ያለው ጥፋት በዋናነት በፌስ ቡክ አማካይነት መሆኑን ለሚረዱ ይህ...
ሩዋንዳ በአፕሪል ወር የዕልቂት ድግስ የተደገሰው በአንድ ቀን አልነበረም። ቀኑ ሲደርስ ዕድሜ ለአርቲኤልኤም "ጋዜጠኖች" ሊያስበሏቸው ያሰቡዋቸውን ስም ሰጡና በጥላቻ ቀብተው አሳረዷቸው። የሸሹ፣ የተፈናቀሉና በተዓምር የተረፉ ዛሬ ድ...
መገናኛ ብዙሀን ለሙዚቀኞች የሮያሊቲ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስገደደው መመሪያ የፊታችን ሀምሌ 1 2017 ወደ ስራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።የሮያሊቲ ክፍያ ረቂቅ መመሪያው የሚመለከታቸው አካላትን ባሳተፈ መንገድ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን...
የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ...
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ክልል ልዩ ቦታው 15 ሜዳ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው። የወንጀሉ ሰለባ የሆነችው የ17 አመት እድሜ ያላት አዶናይት ይሄይስ የተከሳሽ ሚካኤል ሽመልስ የፍቅረኛው ልጅ ነበረ...
ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለእንዲደረግ ከግብፅ መንግሥት ጥፍጥፍ ወርቆች፣ ጥሬ ገንዘብ እና መርሴዲስ ቤንዝ መኪና የተቀበሉት ሴናተር 11 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው።በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ጉቦ የተቀበሉት...
በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር የሚተኮሱ ሃብታሞችን ማየት የተለመደ ነው። ይህ ምንጩ ግልጽ ያልሆነ ሃብት ቁጥጥር ሊደረግበት እንደሚገባ ሕዝብ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ፣ በድብቅ ሲያማ እንደነበር ይታወሳል። በተለይም ተቃዋሚዎች ሌብነትን የሚሸ...

