By VOE News | July 10, 2026. A group of shareholders representing approximately one-third of Anbesa Bank’s ownership, together with the bank’s le...
ECONOMY
ቪኦኢ ዜና - 8.3 ትሪሊዮን ዶላር የሚያንቀሳቅስ ግዙፍ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ገበያ በርዎ ላይ ቢመጣ ምን ያደርጋሉ? የብሪክስ አባል የሆነችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ይህንን ታላቅ የኢኮኖሚ ማዕበል በብቃት ለመቀበል የሚያስችላትን ስት...
ቪኦኢ ዜና - የዓለማችን ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው የአሜሪካው አፕል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂና በንግድ ዘርፍ መሰማራት በሚቻልባቸው ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሁም ...
ቪኦኢ ዜና ፓርላማ - ሰኔ 20፣ 2018 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፣ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የ2019 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ የአስረጅ የውይይት መድረክ...
ቪኦኢ ዜና ፓርላማ - ሰኔ 20፣ 2018 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፣ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የ2019 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ የአስረጅ የውይይት መድረክ...
ቪኦኤ ዜና - የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ተስፋ ወይም ስጋት የሚመነጨው ከማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ሳይሆን ከፖለቲካው መድረክ እንደሆነ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ተናገሩ። 10ኛው የብሔራዊ ባንክ ገዥ በመሆን ያገለገሉትና በስ...
ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) በኢትዮጵያ ሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን (ENEC) ዋና ኮሚሽነር ክቡር አቶ ሳንዶካን ደበበ፣...
- ለታማኝ ግብር ከፋዮች ልዩ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ተሰጠ፤ ከአትሌቶች የታዩ የሉም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የተካሄደው ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነሥርዓት ላይ "እናንተን ለማገልገል ስልጣን ...
ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት በዚህ ዓመት ፈጣን የሆነ የ3.8 በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ የዓለም ባንክ አስታወቀ። ፖሊሲ አውጪዎች የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የወሰዱትን እርምጃ እንደ አንድ ምክንያት ያቀረበው የዓለም ባን...
አሜሪካ በኢትዮጵያ በ10 ቢሊዮን ዶላር ለሚገነባው የአፍሪካ ትልቁ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች። ይህም የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአፍሪካ ቀንድ የመጀመሪያው ትልቅ የቢዝነስ ተነሳሽነት ተደ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን " የህዳሴ ግድብ " በሚይዘው የውሃ መጠን ፣በፋይናንስ ምንጭ፣ በማመንጨት አቅሙ፣ በሚሰጠው ትርጉም እንዲሁም በሌሎች በርካታ ምክንያቶች ከሌሎች ፕሮጀክቶች ለየ...
ይህንን የብድር ዓይነት አስመልክቶ ትናንት የለጠፍኩት ማሳሰቢያ ላይ ባንኩ ውስጥ ከሚሠሩ ሠራተኞች ሀሳቤን አብራርቼ እንድገልጽ ተጠይቄያለሁ። በዚህ ጥያቄ መነሻ ሀሳቤን በመጠኑ እንደሚከተለው አብራራለሁ። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ #የ...
የባንክ አገረ ገዢ አስቀድመው ሲያስጠነቀቁ ውርስ እንደሚኖርም አስታውቀው ነበር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረጉን ካስታወቀ በሁዋላ የተደረገውን የምንዛሬ ተመን ተከትሎ የትይዩ ምንዛሬው ወይም የጥቁር ገበያው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መቀመጫቸውን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) ያደረጉ ድርጅቶች መደበኛውን ገበያ ያፈነገጠ የትይዩ ገበያውን የሚያስፋፉ ህገወጥ ድርጊቶች እንዳሉ ገልጿል። የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበጀት ዓመት 7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። ተቋሙ ይህን ትርፍ ያስመዘገበው ሻዕቢያ የዘርፈውን ሳያካትት ነው። በአገር ውስጥ በረራ አገል...
በፈረንጆች 2024/25 የበጀት ዓመት ኢትዮጵያ $32.1 ቢሊዮን የውጭ ምንዛሬ ገቢ ስታገኝ ከባለፈው የበጀት ዓመት ገቢ ማለትም ከ 2023/24 ጋር ሲነጻጸር የ7.4 ቢሊዮን ዶላር ጭማሪ ያሳየ ሆኗል። በዚሁ መሰረት ባለፈው የፈረን...
የገቢ ግብርን አስመልቶ የሰራተኞች ማህበር በዋናነት እንደምሳሌ አንስቶ ሙግቱን ሲያቀርብ "14 ሺህ ብር በላይ የሚያገኝ አንድ ሰራተኛ፣ 35 በመቶ ግብር ይከፍላል። በሚበላው የምግብ ሸቀጥና ኧቃዎች ላይ ቫት ወይም የተጨማሪ ዕሴት ...
ማዕከላዊ ባንኩ ዛሬ ሃምሌ 04 ቀን 2017 ዓ.ም. ማለዳውን ይፋ ባደረገው መረጃም ባንኩ የሩሲያ ሩብል ከብር አኳያ ያለውን ዋጋ ተምኖ አስቀምጧል፡፡ በዚህም ለ100 የኢትዮጵያ ብር 57.58 ሩብል ወይም ለ1 ብር 0.57 ሩብል የ...

