ቪኦኤ - በዲፕሎማሲ የሚመለሰው መብት፡ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኢትዮጵያ መልክዓ ምድር ከቀይ ባሕር እና ከአፍሪካ ቀንድ የባሕር ዳርቻዎች ጋር የተሳሰረ ለመሆኑ ታሪክ ይመሰክራል። በጥንትና በመካከለኛው ዘመን የነበሩት የሀገ...
POLITICS
VOE - ከዳህላክ እና ምጽዋ ጀምሮ እስከ ታጁራ ድረስ ከአንድ ሺህ ኪሎሜትር በላይ በተዘረጋው የቀይ ባሕር ጠረፍ ላይ በመሃል ሌላ ማኅበረሰብ ሳይኖር ብቸኛ ነዋሪ የሆነው የአፋር ሕዝብ፣ ከእናት ሀገሩ ኢትዮጵያ እና ከተፈጥሮ መኖሪ...
ቪኦኢ ዜና - አስቀድሞ ሕጋዊነትን አንቀበልም ሲል የነበረው ጥምረት፣ አቋሙን በመለወጥ ወንበር ፍለጋ ወደ ምክር ቤት ለመግባት እያቆበቆበ ነው። በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሕዝብ ድምጽ አግኝተው ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመግባት...
የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅትና አጠቃላይ ሂደት ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ ነፃ፣ ፍትሃዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድ መጠናቀቁን ገ...
ኢትዮጵያን እንወዳለን፣ ኢትዮጵያ አገሬ ናት፣ ኢትዮጵያ እናቴ ናት፣ ሌላ እናት የለኝም የምትሉ ሁሉ፤ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል የምትሉ የመንግስት አካላት፣ ተቀናቃኝ ድርጅቶች፣ በየትኛውም የፖለቲካ አቋም የተሰላፋችሁ አክቲቪስቶች፣...
ቪኦኢ - በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ (ኢሮ) ያስመዘገቡት ዲፕሎማሲያዊ ድል፣ በአፍሪካ ቀንድ ለዘመናት የነበረውን የኃይል ሚዛን የናጠ ታሪካዊ ክስተት ተደርጎ ተወስዷል። ይህ ክስተ...
ሰሚ ያጣው የአማራና ትግራይ ወጣቶች ፍልሰት፤ ገንዘብ በእህል ሚዛን የሚካፈሉ ነጻ አውጪዎች ተፈጠሩ“የብር እርሻ” አዲስ ሪፖርተርት - “ነፍጥ ያነገቡ ከፍተኛ ሃብት እያፈሩ ነው” እጃቸውን ባፋቸው ጭነው የሚታዘቡ። ወደ ኬን...
የምሥራቅ ኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ግብረ ኃይል ይፋ እንዳደርገው ከሆነ የኦነግ ታጣቂዎች በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና በሶማሌ ክልል የጥፋት ዕቅድ ለመፈጸም ሲነሱ መረጃ አለው። ይህ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሉ የሚጠራው ቡድ...
ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም ለኤርትራ የሰጠችው የአገርነት እውቅና የብዙ አሥርት ዓመታት የእርስ በርስ ጦርነት አብቅቶ የትብብር ዘመን ይጀምራል የሚል ተስፋ የፈጠረ የዕርቅ ምልክት ተደርጎ ተወስዶ ነበር። በወቅቱ በሕወሓት ይመራ የነበ...
"ሁለት-ረገጥ አካላት" ሲል አብን የጠራቸው የአማራ ክልል አመራር አካላት የሕዝብን ስቃይ እያባባሱ መሆኑን ጠቅሶ የማጥራት ስራ ሊሰራ እንደሚገባ አሳሰበ። "የአማራ ክልል በማይመጥነው ቀውስ ውስጥ ነው" በማለት ትጥቅ ያነሱ አካላት...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ግዙፉና ጉምቱው የዓለም የብዝሃወገን ዲፕሎማሲ መድረክ ነው። 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ከጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም አንስቶ “ደህናነት በአብሮነት፤ 80 ዓመታት እና ከዚያ በላይ ለ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥቁሮች እንደምንችል እና እንደምናሳካ ያሳየንበት ታላቅ ስራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነውን ...
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት በአምስት ዓመታት ውስጥ ሰባተኛ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾመዋል። ልጃቸው አዱት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ሆናለች። ኪር ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻርን አስረው ሹም ሹር ሲያካሒዱ...
የወለኔ አርሶ አደሮች ኅብረት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሰይፈ ጀማል "እውቅና ተከለከልን" በሚል ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት፤ የወለኔ አርሶ አደሮች የዴሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለረጅም ጊዜ ሲጠየቅ የነበረ...
ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ እና ከምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ጃራ እና ቻይና መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች “ተገደን ጥለነው ለመጣነው መሬት” “ግብር ካልከፈላችሁ ይወረ...
ከሁለት ሳምንት በፊት፤ ናይሮቢ የካምፓላ እንግዳዋን ከፍ ባለ ፕሮቶኮል ተቀበለች፡፡ ፍፁም አረንጓዴ አፀዱን በቀዩ ምንጣፍ ያደመቀው የናይሮቢ ስቴት ሃውስ መስተንግዶም በካምፓላ እንግዶች ዘንድ የተወደደ ሆነ፡፡ ከጥቅል ግቦች ውስጥ ...
መንግሥት በሕዝብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን ፍትሐዊ በሆነ እና የመረጃ ብዝኃነትን ባማከለ መልኩ ለሕዝብ ተደራሽ ከማድረግ ይልቅ የመንግሥት ቃል አቀባይ ብቻ መሆናቸው ማኅበረሠቡ ሌላ አማራጭ እንዲመለከት የተጫወተውን ሚና አምኖ አለ...
ሩሲያ ፡ አያድርገውና ሳታስበው በአሜሪካን ጥቃት ቢደርስባት ፡ መሪዎቿ በጅምላ ቢገደሉ ፡ ከተሞቿ በኒውክሊየር አረር ነደው እንዳልነበር ቢሆኑ ሞተውም ጠላቶቿን ሞታም ትብቀላለች ኢትዮሪቪው | አሜሪካ በ1942 የኑክሌር መሳሪያ መያ...

