Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ
News

የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ

Ethioreview newsEthioreview news—April 8, 2026
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

 የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶ/ር አኔት ዌበር Dr. Annette Weber ለኤርትራ መሪዎች ጣልቃ ገብነታቸውን እንዲያቆሙ አሳስበው መመለሳቸውን ተልትሎ በግል የኤክስ ገጻቸው በዲፕሎማት ቋንቋ ያሰፈሩት መልዕክት ተቃውሞና አቤቱታ እያስተናገደ ነው። የጉብኝቱ ዋና ዓላማና ፖለቲካዊ ፋይዳ ግልጽ ባይደረግም የአውሮፓ ሕብረት ወደ ኤርትራ ያቀናው የአልቡርሃን መንግስት አሸባሪ ከተባለና ሕብረቱ የኢትዮጵያ መንግስት ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጋር ለማግባባት የጀመረው ጉዞ ብዙ ርቀት መሄዱ ከተሰማ በኋላ መሆኑ ዜናውን አክብዶታል።

“ባለፉት ጥቂት ቀናት በአስመራ አሳታፊ እና ገንቢ የሆኑ ውይይቶችን አድርገናል። የአውሮፓ ህብረትን እና ኤርትራን በሚያሳስቡ እና በሚያስተሳስሩ ቁልፍ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይቱን በመቀጠላችን ደስተኛ ነኝ። ላስተናገዱን ለአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ጆአና ዳርማኒን ምስጋናዬ ይድረስ።” በማለት የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶ/ር አኔት ዌበር በግል የኤክስ ገጻቸው ያሰፈሩት መልዕክት በተቃውሞ አስተያየቶች ነው የታጀበው።

“ይህንን ውይይት (engagement) ብላችሁ ልትጠሩት ትችላላችሁ፤ ነገር ግን ይህ ገለልተኛ አካሄድ አይደለም። አንሸነጋገል። ለ30 ዓመታት ያህል ኤርትራ ውስጥ ምንም ዓይነት ምርጫ፣ የሕግ የበላይነት እና መሠረታዊ ነፃነት የሚባል ነገር አልታየም። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ሂደት ታስረዋል። ሙሉ አንድ ትውልድ ማብቂያ በሌለው በብሔራዊ አገልግሎት ታስሯል። ሰዎች አገራቸውን ጥለው የሚሰደዱት በውጫዊ ምክንያቶች ሳይሆን የወደፊት ተስፋቸውን በሚነፍጋቸው ሥርዓት ሳቢያ ነው። ታዲያ (Normalized) እየተደረገ ያለው ምንድን ነው?” በሚል ጠይቀው በመልዕክቱ ስር አስቀመጠዋል።

“የሕዝቡን ክብር ከሚነፍግ አገዛዝ ጋር እጅ መጨባበጥና ፎቶ መነሳት መረጋጋትን አይፈጥርም፤ ይልቁንም ለጭቆናው ሕጋዊ ዕውቅና የመስጠት ያህል ነው። የአውሮፓ ህብረት ስለ ሰብዓዊ መብቶች መከበር ከልብ የሚጭነቅ ከሆነ ፣ ይህንን እንደ ተራ ወይም መደበኛ የሥራ ግንኙነት መመልከቱን ማቆም አለበት። እውነተኛ ውይይት የሚጀምረው በተጠያቂነት እንጂ ወንጀልን በማድበስበስ አይደለም። ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ ሃፍረት ነው የሚሆናባችሁ። ምክንያቱም በፍርሃት ላይ የተገነባ መረጋጋት መቼም ቢሆን ዘላቂ ሊሆን አይችልም” የሚለው ተቃውሞ ቀዳሚው ነው።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በኤርትራ ያለውን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ መንግስት በመቃወም ትችታቸውን ያሰፈሩት ወገኖች መንግስታቸውን ይገልጻል የሚሉ በርካታ ልብ የሚነኩ ምስሎችን አሳይተዋል።

ዶ/ር አኔት ዌበር እና ቡድናቸው ወደ ኤርትራ ያደረጉት ጉዞ በቀይባህር፣ በየመን ሁቲ እና በሱዳን ቀውስ ዙሪያ ኤርትራ የምታደርገውን ተሳትፎ እንድታቆም ለማሳሰብ እንደሆነ ጉዳዩን የሚከታተሉ ዲፕሎማቶች ይናገራሉ። በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረው ጦርነት ካስከተላቸው በርካታ ቀውሶች በመነሳት የኤርትራ መንግስት ለየመን ሃውቲዎች የሎጅስቲክና መሳሪያ ማስተላለፊያ በመሆኑ፣ በሱዳን የዕርስ በዕርስ ጦርነት ሰፊ ተሳትፎ ስላለው ይህን እንዲያቆምና በቀጠናው ሰላም እንዲሰፍን የሚጠበቅበትን እንዲወጣ ጥብቅ መመሪያ እንደተሰጠው እነዚህ ወገኖች ይናገራሉ።

በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከትህነግ ጋር የፈጠሩት ጥምረት ጦርነት ከተነሳ አካባቢውን ወደ ከፋ ቀውስ ስለሚከተው፣ ጣጣው አውሮፓንም ስለሚያናጋ፣ የኤርትራ መንግስት ጣልቃ ገብነቱን አቁሞ በጠረጴዛ ዙሪያ ልዩነቶችን ለማስወገድ እንዲሰራ ድጋፍ እንደሚደረግለት የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ማስገንዘባቸውም ታውቋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ በኤርትራ ውስጥ በሲቪል ዜጎች ላይ የሚፈጸሙ የጥቃቶች እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንዲቆሙ፣ ያለ አንዳች የፍርድ ቤት ውሳኔ የታሰሩ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ጥሪ በንግግሩ ወቅት መነሳቱም ተሰምቷል። በትግራይ ጦርነት ወቅት በከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰት የተከሰሰው የኤርትራ መንግስት፣ ከዚህ ተግባሩ እንዲታቀብ፣ በጎረቤት አገራት ጣልቃ በመግባት ወታደራዊ ስልጠና በመስጠት፣ በማስታጠቀና፣ ጦረነትን ማስፋት ላይ ያለውን ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲያቆም የአውሮፓ ህብረት የአፍሪቃ ቀንድ ተወካይ ማሳሰባቸው ተሰምቷል።

ከሰማኤን ሱዳን ቀጥሎ የኤርትራ መንግስት ለየመን ህውቲዎች ከኢራን መሳሪያ ሲላክ የሚያቀባብል እንደሆነ በተደጋጋሚ መረጃ እንድተገኝበት ሲዘገብ መቆየቱ ይታወቃል። አውሮፓ ህብረት የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርንና የኢትዮጵያን መንግስት በተለያዩ ጉዳዮች የማስማማት ስራ እየሰራ ባለበትና በበርካታ ጉዳዮች እየተስማሙ መሆኑ በሚገለጽበት ወቅት ኤርትራ መሄዱን የፖለቲካ ተንታኞች አቅልለው አያዩትም።

ዌበር በግርድፉ በቀላል የዲፖሎማሲ ቋንቋ ውይይቱን አድንቀው መኤክስ ገጻቸው መጻፋቸውን ተከትሎ በርካታ የኤርትራ ተወላጆች፣ የተቃወሙት ከዲፖሎማቷ የሚገሳ መልዕክት ጅርባ ያለውን መልዕክት ካለመረዳት እንጂ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝና ቀጠሮ የታሰሩ፣ በሃይማኖት ሳቢያ እስር ቤት የገቡ እንዲፈቱ፣ የሃሳብ ነጻነት እንዲፈቀድ፣ የዴሞክራሲ ፍሬዎች ለኤርትራ እንዲለቀቅ የመሳሰሉ ጥብቅ ትዕዛዞች ሕብረቱ ማስተላለፉ ታውቋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በአስቸኳይ እንዲተገበሩ ከታዘዙት ውስጥ በጎረቤት አገር ያለውን ጣልቃ ገብነትና የሰብኢ መብቶችን የማያከብር ከሆነ ቀጣይ እርምጃዎች ይፋ እንደሚሆኑም ዲፕሎማቶች አመልክተዋል።

“አምባገነናዊ ሥርዓት አገዛዝ ላይ የሚቆዩት በዚህ መንገድ ነው፤ አገር ቤት ሕዝብ ይጨቁናሉ፤ በውጭው ዓለም ልክ እንደ ሌሎች መንግስታት መስለው ይታያሉ። ይሁን እንጂ ባለሥልጣናቱ እጅ ለእጅ በሚጨባበጡበት ወቅት፣ የኤርትራ ሕዝብ ድምፅ አልባ ነው፤ መብት የለውም። ተስፋ ቢስ ሆኖ ቀርቷል። ይህ ዲፕሎማሲ አይባልም። ይህ በኤርትራ ውስጥ ያለውን እውነታውን መካድ ነው” ስትል ሃናን በአኔተ ዌበር አስተያት ስር ተቃውሞን በምስልና በማስረጃ በማስደገፍ ካቅረቡት መካከል አንዷ ናት። ሃና ለተቃውሞዋ ማስደገፊያ ያቀረበችው ምስል ይህ ነው።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!
እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2