Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  OPINION  እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…
OPINION

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

Ethioreview newsEthioreview news—April 8, 2026
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ በኢትዮጵያ ምድር እየኖሩ የኤርዶኻን መልእክተኛ ለመሆን የሚንፈራፈሩ ወኪሎች፣ እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ ይሻላል። የዓለም ፖለቲካ ዳር ሆኖ እንደማጨብጨብ ቀላል እንዳይመስላቸው።

እንደው ነገሩን ላለማድበስበስ፣ የAbraham Accords ሃሳብ አመንጭው ጠሚ ዓቢይ እንደሆኑ ለማወቅ ትልቅ ተመራማሪ መሆን አይጠይቅም። ታስታውሱ ከሆነ ጠሚ ዓቢይ የኖቤል ሽልማቱን በ2019 ከተቀበሉ በኋላ፣ በሰይፉ ፋንታሁን ሾው ላይ ቀርበው ስለ ኔታኒያሁ እና ስለ ኤምሬትሱ መሪ ሼይኽ መሀመድ ቢን ዛይድ ያወሩት ጉዳይ ነበር። ቃላቸውም እንዲህ ነበር፦

“…በቅርቡ የገጠመኝ አንድ ኢንተረስቲንግ ነገር አለ። እስራኤል አገር ሄጄ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሳገኛቸው ስለ ዩናይትድ አረብ ኤሚሬቱ አሚር አናገርኳቸው። እና ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ይባላሉ። ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በጣም ዋይዝና አዋቂ ሰው ናቸው። ብትገናኙ፣ ብትነጋገሩ እኔ ላመቻች፣ ኢትዮጵያ ሆስት ማድረግ እንችላለን ብዬ በጣም ብዙ አወራሁ…..።”

እንግዲህ አስተውሉ! ዓለም በኮረና በምትታመስበት እና በእስራኤልና በኤምሬትስ መካከል የዲፕሎማሲ ግድግዳ ተገትሮ በነበረበት ወቅት፣ ጠሚ ዓቢይ ግን የኖቤል ሽልማታቸውን እንደ ፓስፖርት በመጠቀም በመካከለኛው ምስራቅ ኃያላን መካከል የአብረሃም ስምምነት ድልድይን እየሰሩ ነበር። “እኔ ላመቻች” የሚለው ቃል በራሱ፣ ስምምነቱ ዋሽንግተን ሳይሆን አዲስ አበባ ውስጥ እንደተጠነሰሰ አያሳይም ትላላችሁ?

More stories

“በነዉጥና በኃይል የበለፀገ ሀገር የለም”

May 2, 2023

ወያኔያዊ አማራነትን አማራ “አማራ ነኝ”

December 6, 2022

ሰውን “ሰው” የሚያደርገው ምንድነው? ከእኛ ይልቅ የጥንቶቹ ዘመናዊ ነበሩ

November 1, 2024

ወግ አጥባቂው የኦክላሆማ ሴናትር ማ’ናቸው?

October 6, 2022

በ2020 የተፈረመው የአብርሃም ስምምነት በዋነኝነት በዩናይትድ ስቴትስ አደራዳሪነት የተከናወነ “የመድረክ ትርኢት” ቢመስልም፣ ከበስተጀርባው ግን የኢትዮጵያ ዝምተኛ ግን ዋና ሚና እንደነበራት ግልጽ ነው (የሰይፉ ቃለ መጠይቅ በእንግሊዘኛ ቢሆን ኖሮ እንዲሁም የዓለማችን ጉምቱ የፖለቲካ ተንታኞች በወቅቱ ቢሰሙት ኖሮ ይህን ነበር የሚሉት)።

ኢትዮጵያ ቀደም ሲል በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ብቻ ታጥራ እንድትቀር ይፈልጉ ለነበሩት ወገኖች፣ ጠሚው ግን ሀገሪቱን በመካከለኛው ምስራቅ ቼዝ ሰሌዳ ላይ እንደ ንግስት አስቀምጠዋታል። (ጠሚ ዓቢይን ባንወዳቸውም ከሞራል አንጻር ግን ለዚህ ተግባራቸው Credit መስጠት ተገቢ ነው ፤ ጨዋነትም ነው)።

እስራኤልና UAE ሲተባበሩ ቀይ ባህርና የኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ የሚፈጠረው ተጽዕኖ ለኢትዮጵያ የባህር በርና የንግድ ጥቅም የሚፈስ ወተት መሆኑን ያልተረዱት፣ የመንጋ ጭብጨባ ያሰከራቸው ወገኖቻችን ናቸው። አንድ እግራቸውን ፖለቲካ፣ ሌላኛውን ደግሞ ሃይማኖት ላይ አሳርፈው አዲስ አበባ ድረስ መጥቶ ሊያስፈራራን ለሞክረው የቱርኩ መሪ አቤት ወዴት የሚሉት እነዚህ ሰዎች፣ የአብርሃም ስምምነት እውነተኛ ጠንሳሽ ማን እንደሆነ ሲረዱ የሚሉትን ለመስማት እጓጓለሁ።

ቀበሮዋ ቱርክም ብትሆን የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ መንገድ ተከትላ በሶማሊያ ጉዳይ አስታራቂ ነኝ ብላ ጊዜ የሰጣትን የበላይነቷን ተጠቅማ በኛ ጉዳይ ላይ ልትፈተፍት ሞክራለች። የሆነ ሆኖ ግን ለመሆኑ እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲህ ያለውን ጥልቅ የብሔራዊ ጥቅም ስሌት የመረዳት አቅም ይኖራቸው ይሆን?

ብሩክ አበጋዝ በፌስ ቡክ ገጹ እንደጻፈው

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ
Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call
Related posts
  • Related posts
  • More from author
OPINION

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

April 8, 2026
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

March 28, 2026
OPINION

እንደ ብሄር ፓለቲካ ቁስል ማከክ ላይ የተመሰረተው የአሕመዲን ጀበል መፍትሄ አልባው  “እሪ በከንቱ”  ትርክት

March 7, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2