INTERVIEW
እየተባባሰ ባለዉ የሱዳን ቀዉስ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ተፈናቅለዋል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተገድለዋል። በሃገሪቱ የሚገኙ ተዋጊ ቡድኖች ለሰላም ብዙም ፍላጎት ያላቸዉ አይመስልም። የተመድ እና ግብረሰናይ ድርጅቶች በጋር ይፋ ...
ከመሆኑም በላይ ሚዲያዎች እስከ አሁን ከመጡበት አካሄድ ለየት ባለ ሁኔታ የራሳቸውን እቅድ ይዘው መስራት አለባቸው። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ችግር ምንድን ነው? የቱስ ጋር ነው? የቱ ጋር ነው የተበላሸነው? ለምን ሰላም አጣን? ለምንድን...
ኢትዮጵያን ሊለውጥ ይችላል ብለው የሚያምኑበትን ሃሰብ ለመቀበል ቅድመ ሁኔታ አያስቀምጡም፡፡ መምህርነት እና ፖለቲከኛነት አልተጋጨባቸውም፡፡ ትምህርት ቤት ሲሆኑ ምርጥ አስተማሪ እና ተመራማሪ፣ በፖለቲካው መድረክም የሃሳብ ተሟጋች ና...
በብዙ ችግር ውስጥ ላለፈች፣ እያለፈች ላለች፣ ብዙ ፍላጎቶች እና ምኞቶች ላሉባት ሀገር ተስፋ የሚኾን፣ የአንድነት መሠረቷን የሚያጸና፣ እሴቶቿን የሚጠብቅ፣ ያቆሟትን ጠንካራ ምሰሶዎች የሚያበረታ ዘላቂ መሠረት ያስፈልጋታል፡፡ ኢትዮጵ...
የሽግግር ፍትሕ በርካታ ሂደት፣ ቅርጽ እና አተገባበር ያለው ሲኾን ሀገራት እና ሕዝቦች ካሉበት ግጭት ወደ ሰላማዊ መንገድ ለመሸጋገር የሚተገብሩት የፍትሕ ሂደት ፣ ሂደቱ ባለፉት ጊዜያት የተፈጸሙ ስህተቶችን እና የመብት ጥሰቶችን የ...
በአዲስ አበባ ባለድርሻ አካላት ዛሬ አጀንዳዎቻቸውን ለይተው ማጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ለስድስተኛ ቀን ዛሬም ቀጥሎ መዋሉንም አመል...
ላለፉት ስምንት ዓመታት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚደንት ሆነው ያገለገሉት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ ስማቸውም ታሪክ አለው። በውጭው አጠራር ሚድል ወይንም በመካከል ላይ ያለው ጆቴ የሚለው ነው ታሪክ ያለው።...
ግብጽ ለአረብ ሊግ የግድቡን ጉዳይ ቋሚ አጀንዳ እንዲሆን ማጸደቋን እርግጠኛ አይደለሁም። ይህንን ማረጋገጥ ያስፈልግ ይሆናል። በእኔ በኩል የማውቀው ቋሚ አጀንዳ እንዲሆን መጠየቋን ነው:: እናም ስትጠይቅ የአረብ ሊግ አገሮች ውስጥ ...
የአገር በቀል ኢኮኖሚ ስትራቴጂን ለማሳካት የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በጠንካራ የጥናትና ምርምር ሥራዎች ሊደገፍ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት “ችግር ፈቺ...
ሀገራችን ያለፉትን አመታት በከፍተኛ የሰላም እጦት ችግር ውስጥ ማሳለፏ እሙን ነው።አሁንም ቢሆን በአንፃራዊነት ካልተገለፀ በቀር ሰላሟ ሙሉ ነው ለማለት እምብዛም አያስደፍርም።ይሁን እና ከትላንቱ ዛሬ ይሻላል። የመከላኪያ ሰራዊት ሰ...
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ የኢትዮጵያ ተወካይ ናቸው፡፡ አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ በጦርነት እና ከዚያ ቀደም ሲል በህዳሴው ግድብ ጉዳይ በተመድ ስሟ እየተነሳ አጀንዳ ስትሆን ሲከራከሩ ቆይተዋል፡፡ አል ዐይን አማርኛ ከኒው ዮ...
ይህ ጥያቄ በአንዳንድ አካላት ዘንድ እንዴት ኖራት ተብሎ ይነሳል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ ሀገራችን አሁን ላይ እያደራጀችውና እየገነባችው ካለው የባህር ኃይል ጋር ተያይዞ በየትኛው የባህር በር ላይ ዘብ ሊቆም ነው የሚሉና ሌሎች ተያያ...
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመ፤ ከፖለቲካ እና ሃይማኖት ገለልተኛ የሆነና 5ሺ400 አባላትን ያቀፈ የሙያ ማህበር ነው። ዓላማዎቹም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማራጮች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ለፖሊሲ እና ...
...ህወሓት አልፈረመም፣ ህወሓት አልፈረመም! የትግራይ መንግሥት ነው የሄደው። የትግራይን መንግሥት ስለማናውቀው ህወሓት እንላችኋለን አሉን። እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የትግራይ መንግሥት በሉን ሕዝብ ...
አምባሳደር ሬድዋን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድህነነት አማካሪ ከሆኑ በሁዋላ ከትህነግ ጋር ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት ለዲፕሎማቶችና ለሚዲያዎች፣ እንዲሁም በራሳቸው ቲወተር የሚገልጹበት መንገድ በዜጎች ዘነዳ ቀልብ የሚስቡ በሳል ፖለቲከኛ...
“በመንግስት መዋቅር ውስጥ ያለውን ጠላት ፈልገን ካከሰምን በጫካ ያለው ሸኔ ከመስመር ይወጣል” -ብርጋዴር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ የፓርላማ አባልና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ብርጋዴር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ ተወልደው...
በሀገር ደረጃ የፈተና ስርቆትን መፈጸም ፓለቲካዊ ጥቅም ይሰጠናል ብሎ የሚያይ ሀገራዊ የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ አለ ብሎ ለማመን በጣም ያስቸግራል። በዋናነት እብደቱ ያለው በክልሎች መካካል በሚደረግ ውድድር ላይ ነው። የኔ ክ...

