Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Category: News

News

News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026

ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ በኦፊሳል ከቴድሮስ ካሳሁን፣ ከባለቤቱ ወይም በህግ የሚታወቁ ወኪሎቹና ተቋማትን ምንጭ ያደረጉ አልነበሩም። ይህ እስከታተመ ድረስ ቴዲም ሆነ የተጠቀሱት አካላ...

Read more
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026

ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን ተከትሎ ሰንሰለቱ ተበጥሶላት ነበር። ጦርነትም፣ ሰላምም ባልነበረበት ሁኔታ ተዘግቶባት የነበረችው ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም አውርደው ብዙም...

Read more
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026

በኢትዮጵያ ፖለቲካና የታሪክ ጥናት ውስጥ እጅግ አነጋጋሪ ሰው ናቸው። በሁለት ጽንፍ ተፈርጀው ይተቻሉ። በአንድ በኩል “ለኦሮሞ ሕዝብ ማንነትና ታሪክ የታገሉ ምሁር” የሚሏቸው አሉ። በሌላ በኩል ደግሞ “የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈታ...

Read more
News

የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ

April 8, 2026

 የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶ/ር አኔት ዌበር Dr. Annette Weber ለኤርትራ መሪዎች ጣልቃ ገብነታቸውን እንዲያቆሙ አሳስበው መመለሳቸውን ተልትሎ በግል የኤክስ ገጻቸው በዲፕሎማት ቋንቋ ያሰፈሩ...

Read more
News

ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል

March 29, 2026

ሻዕቢያ በአሜሪካ ባደራጀው የሳይበር አጥቂ አማካይነት በተግባር የሚውል የፕሮፓጋንዳ ሰነድ አዘጋጅቶ ማሰራጨቱን፣ ሰነዱ የተላከላቸው ለቪኦኢ አስታወቁ። ሰነዱ እሰክ ፊታችን አርብ ድረስ በሚደረገው የቅሰቀሳ ዘመቻ በየሚዲያዎቹ የሚቀር...

Read more
News

ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል

March 28, 2026

በኢትዮጵያ ምርጫ እንዳይካሄድ ለመበጥበጥ የተቋቋመው ጥምር የቴክኒክ ኮሚቴ፣ ከዛሬ ቅዳሜ ጀምሮ በዩቲዩብ ቃለ መጠይቅ እንዲያደርጉ ከተደለደሉት ውስጥ የኢትዮጵያን አድን ተወካይ የነበሩትን ዶክተር ሚኒሊክን አገለለ። ባለፈው ረቡዕ በ...

Read more
News

የጨረቃ ቤቶች ሕጋዊ እንዲሆኑ የኦሮሚያ ክልል ወሰነ

March 28, 2026

በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ “ጨረቃ ቤት” ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ ራድዮ ዘግቧል፡፡ የክልሉ መንግሥት ምክር ቤት ወይ...

Read more
News

የጥፋት መዝጊያ [ኩሙሩክ] የጩኸቱ ሁሉ ቁልፍ!!

March 27, 2026

ላለፉት ሁለት ወራት ከየአቅጣጫው ሲሰማ የነበረው ጩኸት መልስ አግኝቷል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ሄሜቲ ከሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ – ሰሜን ጋር በመተባበር ስትራቴጂካዊ የምትባለዋን የድንበር ከተማ ኩርሙክን መዳፋቸው ውስጥ...

Read more
News

ኢትዮጵያ የUAE “ጉዳይ ፈጻሚ” (proxy)?!

March 8, 2026

የአፍሪካ ቀንድ የረዥም ጊዜ ቀጠናዊ ጥልፍልፎሽ (regional security complex) የተመሰረተው በትብብር ሳይሆን፤ በጥሎ ማለፍ (mutual subversion)  ላይ ነውና፤ ኢትዮጵያ በዚህ አስቀያሚ ስትራቴጂክ ጨዋ...

Read more
News

የኢሕአፓ የሃገር ክህደት ማቆሚያው የት ነው? ክህደት በቴሌቪዥን ክራባት ለብሶ ታየ!!

March 8, 2026

ክህደት ክራባት ለብሶ ቆሞ አየነው። ክህደት ጓሮ ለጓሮ ከሚርመጠመጥበት የከተማ ጥሻ ወጥቶ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴሊቪዝን ያለ አንዳች አፍረት ግብጽ፣ ሱዳንንና ሻዕቢያን ሲሳለማቸው አየን። ክህደት ስጋና ደም ሆኖ በኢትዮጵያዊያን ፊት ...

Read more
News

ጃዋር መሐመድ ለአስቸኳይ ስራ ግብጽ አምርቶ እንደነበር ታወቀ

March 6, 2026

ባለፈው ማክሰኞ በኢትዮጵያ ሕዝብ አመጽ እንዲያቀጣጥል ጥሪ ለማቅረብ ቀጠሮ ይዞ የነበረው ጃዋር መሐመድ በድጋሚ ቀጠሮውን የሰረዘው በአስቸኳይ ግብጽ የሚያስጄደው ጉዳይ አጋጥሞት እንደሆነ ታወቀ። ይህንኑ ለማጥራት የአዲስ ሪፖርተር የ...

Read more
News

የሮይተርስ የሀሰት ዘገባ ሴራ – በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የተቃጣ የዲፕሎማሲና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ልክፍት በማስረጃ ሲጋለጥ

February 11, 2026

ታዋቂው የመከላከያ መረጃ ተንታኝ Janes የሰጠው አስተያየት ነው፤ ሮይተርስ በዘገባው ላይ “Janes said it could not confirm the site was military based on their analysis of the i...

Read more
News

“እኔ የለሁበትም፤ ጄኔራሎቹ ለጊዜያዊ አስተዳደሩ አይታዘዙም” ሌተናል ጄኔራል ታደሰ፤

January 31, 2026

“ትግራይን የጦርነት አውድማ ያደርጋታል” የተባለውን ጦርነት በሁሉም አቅጣጫ ለመጀመር ሩጫው በተጧጧፈበት በአሁኑ ወቅት የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር “እኔ የለሁበትም። ጄኔራሎቹ ለጊዚያዊ  ለአስተዳደሩ አይታዘዙም” ሲሉ ...

Read more
News

የአርሚ 11 አዛዥ ሌ/ጄኔራል ፍስሃ በየነ እጅ ለመስጠት ከመከላከያ ጋር ንግግር መጀመራቸው ተሰማ፤

January 31, 2026

በጠለምት ግንባር የአርሚ አስራ አንድ አዛዥ የሆኑት ሌ/ጄኔራል ፍስሃ በየነ በሰላም እጅ ለመስጠት ከአገር መከላከያ ጋር እየተነጋገሩ መሆኑ ተሰማ። ከተለያዩ አርሚዎች የሚከዱ ታጣቂዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተጠቅሶ ያለማቋረጥ ሪፖርት...

Read more
News

“በወጣቶች ሕይወት መነገድ ይበቃል!” – ስምረት ፓርቲ

January 29, 2026

የውድብ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ባወጣው ወቅታዊ መግለጫ፣ በክልሉ ውስጥ የሚንቀሳቀስ "የጥፋት ቡድን" ያለፈው የጦርነት ጠባሳ ሳይሽር አዲስ የጦርነት ቀስቃሽ ተግባር ውስጥ መግባቱን አስታውቋል። ድርጅቱ "በወጣቶች ሕ...

Read more
News

ትህነግ በጣማራ ስድስ ኮር ያሰለፈበት ውጊያ ለጊዜው በበቃኝ ተጠናቀቀ፤ በራያ አላማጣ መስመርና በጨርጨር ሙሉ ጦርነት…

January 29, 2026

የፕሪቶሪያው ስምምነት በትህነግ በኩል መፍረሱን የትግራይ ተቃዋሚ ፓሪዎች አስታወቁ፤ ትግራይን የጦር ማዕከል የሚያደርገው የሻዕቢያ ዕቅድ ተግባራዊ መሆኑ በትግራይ ዳግም ቀውስ አስነሳ፤ አፈሳና ሽሽት መጀመሩ ተነገረ። ያለፈውን ጦርነ...

Read more
News

“ራሳቸው የለኮሱትን እሳት ራሳቸው ይሙቁት” አቶ ጌታቸው ረዳ – ትህነግ ወጣቶችን እንደ ልማዱ ለመማገድ የሚደረገው ሩጫ ይቁም!

January 28, 2026

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በክልሉ ውስጥ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ወደ ጎን በመተው ሕዝብን ዳግም ወደ ጦርነት የሚ...

Read more
News

የኢትዮ – አሜሪካ ስትራቴጂካዊ ትብብር እና የቀጠናው አዲስ አሰላለፍ፤ “አሰላለፉ የኢትዮጵያ የጂኦስትራቴጂ ኩስምና ማሳያ ነው”

January 27, 2026

ሕዝቡ ከአሁኑ በኋላ ሕዝቡ ወደ ቀደመው መንገድ በኃይል አይገባም። ጦርነት እንዳለ ቢረዳም አልፈራም። የሚችለውን ለማድረግ በራሱ መንገድ ተደራጅቷል። በሌላም በኩል ለትግራይ ኃይሎች የሚሰሩ አሉ፤ ታዛቢዎች እንደሚሉት በሰላማዊ መንገ...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
  • …
  • 215
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2