Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ጆ.ባይደን በድጋሚ ለምርጫ የመወዳደር አቋም ድጋፍ ተነፈገው
News

ጆ.ባይደን በድጋሚ ለምርጫ የመወዳደር አቋም ድጋፍ ተነፈገው

Ethioreview newsEthioreview news—April 28, 20230
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

እንደ ጎርጎሮሳዊው ጊዜ አቆጣጠር በ2024፣ ለሚካሄደዉ የዩናይትድስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ ባይደን ሪፐብሊካን ፓርቲውን እንደሚወክሉ ከሚጠበቁት ዶናልድ ትራምፕ ጋር የመቅረባቸው ዕድል ከፍተኛ ሆኗል።

በሃገሩ ልማድ መሠረት፣ ፕሬዝደንት ባይደን አስቀድሞ በተቀረጸና ትናንት ይፋ ባደረጉት የቪዲዮ መልዕክታቸው፣ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል።

በእስካሁኑ የፕሬዚዳንትነት ጊዜያቸው አሳካሁት ያሏቸውን የሥራ ውጤቶች በአብዛኛው የገለጹበት ይኸው መልዕክታቸው፣ለምርጫ ዘመቻ የሚውል የገንዘብ ማሰባሰብያ መጠየቂያም ጭምር ነው።

ባይደን በመጀመሪያው ዙር የጀመሯቸውን ስራዎች ለማጠናቀቅ ተጨማሪ የሥልጣን ዘመን እንደሚያስፈልጋቸው ይጠይቁ እንጂ፣አብዛኛዎቹ አሜሪካኖች ግን አልተዋጠላቸውም።

More stories

ላም ሲሳይ ይዛ መጣች!

April 28, 2023

ሰአሊው ዲፕሎማት በኳታሩ አለም ዋንጫ..!!!

December 14, 2022

ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ አድርጋለች – ቲቦር ናዥ

April 24, 2023

የልጃቸውን መሞት የማያውቁት እናት

January 2, 2023

ኤን ቢ ሲ ኒውስ የተባለው የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ባሰባሰበው የሕዝብ አስተያየ መሰረት፣ 70 በመቶ የሚሆኑት አሜሪካዊያን፣ፕሬዚዳንት ባይደን ለሌላ ዙር ምርጫ መቅረባቸውን አይቀበሉትም።

እነዚህ አስተያየት ሰጪዎች፣ እንደምክንያት የሚያቀርቡትም፣የ80 ዓመቱ አዛውንት ባይደን ለፕሬዚዳንትነት ዕድሜያቸው መግፋቱን ነው።

እሳቸው ግን የአሜሪካንን ስርዓተ መንግስት ጠንቅቄ የማውቅ በመሆኔ፣ለስራው አሁንም ተገቢ ሰው እኔው ነኝ ባይ ናቸው።”አሜሪካንን አውቃታለኹ፣ለዛም ነው በድጋሚ የምወዳደረው።”በርግጥም፣ጆሴፍ ባይደን ፕሬዚዳንት ከመሆናቸው በፊት በምክትል ፕሬዚዳንትነት፣እንዲሁም በአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት(ሴኔት) እንደራሴነት ለአራት አስርት ዓመታት የካበተ ልምድ አላቸው።

የቅርብ ደጋፊዎቻቸውም፣ ከዚህ ረጅም ልምድ ጋር ያላቸው የዕድሜ ፀጋ ሃገሪቱን በጥበብ እንዲመሩ ይረዳቸዋል ሲሉ ይሞግታሉ። “ሁለቱም ዕጩዎች ዕድሜያቸው የገፋ እንደሆኑ አስባለሁ፤ይኹን። ጥበቡ ከዕድሜ ጋር ይመጣል ብዬ አስባለሁ።” ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን፣ዶናልድ ትራምፕ የሃገሪቱ ስጋት እንደሆኑ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይሰማሉ። እናም ሌላኛው ለድጋሚ ምርጫ ያነሳሳቸው፣ሪፐብሊካን ፓርቲውን የሚወክሉት ትራምፕን በምርጫው ለመርታት ስለሚችሉ እንደሆነ በዴሞክራቲክ ፓርቲያቸውም ስለታመነበት እንደሆነ ይነገራል። ኒውዮርክ ውስጥ በበርካታ ወንጀሎች ተከሰው ጉዳያቸው በመታየት ላይ ያለው ዶናልድ ትራምፕ እንደዚሁ፣ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ መቅረባቸው በብዙ አሜሪካውያን የሚወደድ አይደለም።

ይሁንና፣በሪፐብሊካን ፓርቲው በኩል ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ከፊት ያሉት ትራምፕ በመሆናቸው፣ባይደን ከትራምፕ ጋር ቀርበው የ2020ው ውድድር እንደገና የመካሄድ ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ።የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር፣ ማቲው ዊልሰን የሚሉት ይህንኑ ነው።

“የምርጫ አስተያየት መለኪያዎች በግልጽ የሚያሳዩት፣አሜሪካኖች ከትራምፕና ባይደን ሌላ ዕጩ እንደሚመርጡ ነው።አኛ ግን ያንን እንደገና ለማየት በሚያስችል መንገድ ላይ ያለን ይመስለኛል።”

ባይደንና ትራምፕ፣እንደገና ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መቅረባቸው፣በርካታ መራጮችን በምርጫው ፍላጎት እንዳይኖራቸው ያደርጋል የሚል ስጋት ከወዲሁ አሳድሯል።

ባይደንና የምርጫ ዘመቻ ቡድናቸው፣ ፕሬዚዳንቱ በግዙፍ የመሰረተ ልማት፣ የአየር ንብረትና ጤና ክብካቤ ያወጧቸው ሕጎች፣በዳግም ምርጫው ወቅት የጀርባ አጥንት ሁኖ እንደሚያገለግል ይተማመናሉ።

ጠንካራ የስራ ገበያ መኖሩ፣ ፕሬዘደንቱ በኮቪድ ወረርሺኝ መከላከልና በዩክሬኑ ጦርነት ያሳዩት ጠንካራ አመራር በድጋሚ ሊያስመርጣቸው እንደሚችልም ያስረዳሉ።

ይሁንና በአሜሪካ ከፍተኛ ዋጋ ግሽበት መኖሩና ምጣኔ ሃብቱም መቀዛቀዙ ባይደን አሁን ካላቸው ዝቅተኛ ይሁንታ ድምጽ ጋር ተዳምሮ በምርጫው ዋጋ እንዳያስከፍላቸው ስጋት አላቸው።

በመጀመሪያ ደረጃ በሚካኼደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫም በዴሞክራቲክ ፓርቲው በኩል፣ባይደንን ለመግጠም ሁለት ዕጩዎች እንዳሉ ታውቋል። በሪፐብሊካን ፓርቲው በኩል፣ለጊዜው የምረጡኝ ዘመቻ የጀመሩት ትራምፕ እየመሩ ይሁን እንጂ የፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎቹ ብዛት እያደገ እንደሚሄድ ይጠበቃል። በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደር ኒኪ ሔይሊ፣ምርጫውን መቀላቀላቸውን ያስታወቁ ሲሆን፣ወግ አጥባቂው የፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት ሃገረ ገዢ፣ ሮን ዲሳንቲስም ወደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሌሎች በርካቶች ደግሞ ገና እያሰቡበት እንደሆነ ተጠቁሟል።

ታሪኩ ኃይሉ 

ታምራት ዲንሳ

ነጋሽ መሐመድ

entertainment
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የአማራ ክልል ባለስልጣን በህገወጥ ታጣቂዎች ተገደሉ፤ ቀደም ሲል “የስብዕና ግድያ ተፈጽሞብህ ነበር”
የጋምቤላ ነጻ አውጪ ግንባር ” ካሁን በሁዋላ በስሜ ጠብ መንጃ ይዞ የሚነቀሳቀስ ሃይል የለም”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news