Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  law  የሿሿ ወንጀል ሲፈፅሙ ፖሊስ እጅ ከፍንጅ የያዛቸውን 13 ተከሾች ተፈረደባቸው
law

የሿሿ ወንጀል ሲፈፅሙ ፖሊስ እጅ ከፍንጅ የያዛቸውን 13 ተከሾች ተፈረደባቸው

Ethioreview newsEthioreview news—August 2, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በተለምዶ ሿሿ እየተባለ በሚጠራው የወንጀል አፈፃፀም በርካቶች  ንብረታቸውን አጥቸዋል። ፖሊስ ወንጀል ፈፃሚዎቹን ለመቆጣጠር ከሚያከናውነው ልዩ ልዩ ተግባራት ባሻገር ወንጀል ፈፃሚዎቹ የእጃቸውን እንዲያገኙ ከሚመለከታቸው የፍትህ አካላት ጋር በትስስር ይሰራል ፡፡ በተለያዩ የከተማዋ ጎዳናዎች ላይ እየተንቀሳቀሱ የማታለል ወንጀል ለመፈፀምና የወንጀሉን ፍሬ ለመካፈል አሰቀድመው በመስማማት መጋቢት 30 ቀን በ2015 ዓ.ም ተሽከርካሪ በመጠቀም የወንጀል ድርጊቱን ሲፈፅሙ የተገኙ አስራ ሶስት ተከሳሾችን ፖሊስ እጅ ከፍንጀ መያዙን በተመለከተ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ፖሊስ በፌስ ቡክ ገፃችን ላይ መዘገባችን ይታወሳል ።
በወቅቱ ተከሳሾቹ በሰሌዳ ቁጥር ኮድ3-79184 ኦሮ በሆነ ተሽከርካሪ እና በተከሳሽ አሊ ረሺድ አሽከርካሪነት በመንቀሳቀስ እያንዳዳቸው በቀን 3ሺህ ብር ሊከፍሉት ተስማምተው እንደነበረ ከጉለሌ ክ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
በዕለቱ ተከሳሽ ጋዲሳ በቀለ የተባለው ግለሰብ የስራ ድርሻው የተሽከርካሪው ረዳት መምሰል ሲሆን የግል ተበዳይን ትራፊክ ይቀጣናል ውረድልን በማለት የወንጀል ድርጊቱ እንዲፈጸም ሲያመቻች ተከሳሽ ዳዊት ባንቲ የተባለው ግለሰብም የግል ተበዳይ ኪስ የነበረውን ቴክኖ ስልክ በማውጣት የስርቆት ወንጀሉን የፈፀመ ነው ፡፡ ሌሎች 10 ተከሳሾች ደግሞ ተሳፍሪ በመምስል የግል ተበዳይን በማዋከብ ወንጀሉ እንዲፈፀም አሰተዋፅኦ ያደረጉ መሆናቸውን የምርመራ መዝገባቸው ያስረዳል፡፡


  
በወንጀሉ ዙሪያ ተደጋጋሚ አቤቱታ የተቀበለው የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ፤ የክትትልና የምርመራ ቡድን በማዋቀር አስራ ሶስቱን ተከሳሾች በቁጥጥር ሰር አውሎ ከተከሳሾች ላይ የተገኙትን የወንጀል ፍሬዎች እና የግል ተበዳይ ያቀረበውን አቤቱት በመቀበል መዝገቡን አደራጅቶ በአቃቤ-ህግ በኩል ክስ ሊመሰረትባቸው ችሏል።
የተከሳሾችን ጉዳይ ሲከታተል የቆየው የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመናገሻ ምድብ 2ተኛ የወንጀል ችሎትም ሃምሌ 23 እና 24 /2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሾች ያቀረቡትን የተለያዩ የቅጣት ማቅለያ እና አቃቤ-ህግ ያቀረበውን የቅጣት ማክበጃ ተመልክቶ የኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/”ሀ እና ለ ” እንዲሁም የ669/3/”ሀ እና ለ”ን በመተላለፍ የተፈጸመ ወንጀል ነው በማለት ተከሳሾችን ያሰተምራል ሌሎችን ያስጠነቅቃል በማለት የእስር ውሳኔ አሰተላልፏል። በዚህም መሠረት፡- ተከሳሽ አሊ ረሻድ߹ጋዲሳ በቀለ߹  አቤኔዘር አብራር߹ዳዊት ባንቲ ߹ጊዜ እንዳለ߹  ቃልኪዳን አንዳረጋቸው እያንዳንዳቸው በ12 አመት ፅኑ እስራት እንዲተቀጡ ሲወሰንባቸው ተከሳሽ ከበቡሽ ጌታነህ በ11አመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወስኖባታል ፡፡ ተከሳሽ መስፍን በየነ߹ አስፋው ኡመር ߹ ጌቱ ገብረ አማኑኤል߹ አይምሩ መሃመድ߹ ሙሉጌታ ግዛው߹  በእያዳንዳቸው ላይ 13አመት የእስር ውሳኔ ሲተላለፍባቸው እድላዊት አላምራው14 አመት እስራት ተቀጥታለች    
በአብዛኛው በተለምዶ ሿሿ እየተባለ የሚጠራው ወንጀል የሚፈፅመው በትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ ቢሆንም በትራንስፖር መጠበቂያ ቦታዎች ߹በገበያ ቦታዎች߹  በመዝናኛና በሌሎች ቦታዎችም ሊፈፀም ስለሚችል ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያርግ እንደሚገባ ያሳሰበው ፖሊስ አጠራጣሪ ነገሮችን ሲያጋጥሙ ለፖሊስ በመጠቆም ህብረተሰቡ ተባባሪነቱን ማጠናከር እንደሚጠበቅበት መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

ዘጋቢ :ሳጅን ፈለጉሽ አሻግሬ

law
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቡና ኤክስፖርት ከ1.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ አገኘች
በአስር ሺህ ሜትር የብር ሜዳሊያ ተገኘ፤ በአጨራረስ ችግር ኡጋንዳ ወርቅ ተረከበች
Related posts
  • Related posts
  • More from author
law

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል የፈጸሙ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ

September 20, 20250
law

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል ሊፈርድባቸው እንደማይገባ ጠቅሰው ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ሆነ

July 26, 20250
law

የአዲስ አበባ የከንቲባ ፅ.ቤት ፕሮቶኮልን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በሌብነት ተከሰው ተፈረደባቸው

July 23, 20250
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news