Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ማሞ ምህረቱ በህገወጥ የዉጪ ምንዛሪ እንቅስቃሴ በሚሳተፉ የፋይናንስ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ፤ ባንኩ “መረጃ አለኝ”
News

ማሞ ምህረቱ በህገወጥ የዉጪ ምንዛሪ እንቅስቃሴ በሚሳተፉ የፋይናንስ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ፤ ባንኩ “መረጃ አለኝ”

Ethioreview newsEthioreview news—November 25, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የጀመረው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም በተገመቀውና በሚጥበቀው ደረጃ በስኬት እየተከናወነ መሆኑን ጠቅሶ፣ ብሔራዊ ባንክ በህገወጥ የዉጪ ምንዛሪ እንቅስቃሴዎች ላይ በሚሳተፉ የፋይናንስ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ። ከሪፎርሙ መጀመር አንስቶ ጥናት ሲያደርግ እንደነበር አመልክቶ ” መረጃ አለኝ” ብሏል።

የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከውጭ ምንዛሪ ገበያ ጋር በተገናኘ ህገወጥ ተግባር ላይ ለሚሳተፉ የፋይናንስ ተቋማትና የንግድ ድርጅቶች ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አመልክቷል።

የብሔራዊ ባንክ በእያንዳንዱ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አሠራርና አያያዝ ላይ ጥብቅ ምርመራ ማደረጉን አምለክተው፣ እርምጃው በዚሁ በጥናትና ምርመራው መሰረት እንደሆነ ያመለከቱት የባንኩ ገዢ ናቸው።ማድረጋቸውን አስታዉቋል ።

የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለፁት በሪፎርሙ በመጀመርያ ሩብ ዓመት አውንታዊ እና አበረታች ውጤቶች ተመዝግቧል። ከዚሁ በአዲስ ተግብራዊ ከሆነው የፋይናንስ አሰራር ለውጥ ጀምሮ በርካታ አዳዲስ አሀዛዊ መረጃዎችን እና እድገቶችን መኖራቸዉን አጉልተው አመልክተዋል። ይህ እድገት ቀጣይነት ያለውና የሚጠበቀውን ለውጥ እንደሚያሳካ እምነታቸው መሆኑን በቃለ ምልልሳቸው አመ፤ልክተዋል።

ሪፎርሙ የሚጠበቀውን ለውጥ እንደሚያስመዘግብ በሙሉ ዕምነት የተናገሩት የባንኩ ገዢ፣ “ይህ ሲባል ቸግር አይገጥምም፣ ችግር የለም ማለት አይደለም” ብለዋል። ” አንፈራም” በማለት ለሚገጥሙ ችግሮች መፍትሄ እየሰጡ መራመድ ግን የግድ መሆኑን ገልጸዋል። ይህን ሲያነሱ ነው በስም ያልጠቀሷቸው የፋይናንስ ተቋማት በጥናት ችግር እንዳለባቸውና በታማኝነት እንደማይሰሩ ያስታወቁት።

የብሔራዊ ባንክ ማሻሻያ ለወንጀል ድርጊቶች የተጋለጠውን ጊዜ ያለፈበትና ውጤታማ ያልሆነውን ሥርዓት በቀላልና ጊዜውን በዋጀ አሰራር መተካቱን ያስረዱት አቶ ማሞ፣ ምንም የሚደበቅ አሰራር እንደሌለ አውስተዋል። ሁሉንም የፋይናንስ ዑደት ባንኩ ጠንቅቆ እንደሚያውቀውም ተናገረዋል።

የባንኩን በጥናት የተደገፈ የምርመራና ክትትል ሂደት ካስረጉ በሁዋላ፣ “በተወሰኑ ባንኮች ጤናማ ያልሆኑ ተግባራት እየተስተዋሉ ነው” ብለዋል።ያሉት ገዢዉ፣ ብሔራዊ ባንክ ማንኛውንም ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ተቋማትና የባንክ ኃላፊዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ግልጽ አድርገዋል።

የውጭ ምንዛሪ ስራዎችን፣ ፖሊሲዎችን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የብሔራዊ ባንክ ባለስልጣናት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በሁሉም ባንኮች ላይ ምርመራ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ጠቅሰዋል።

“አሁን ተጠናቆ ለውሳኔ በቀረበው የምርመራ ሪፖርት መሰረት ህጋዊ እርምጃ እንወስዳለን” ሲሉም አክለዋል።
የውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ ባንኮች የሚጫወቱትን ወሳኝ ሚና መኖሩን ያስታወሱት ገዥው በቀድሞው የተበላሸ ሰአራር ለመቀጠል የሚፈልጉ የባንክ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱ እንደማይቀር ፍንጭ ሰጥተዋል።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ዶናልድ ትራምፕ በአንጌላ መርክል አዲሱ መፅሐፍ ምን ተባሉ?
ትህነግ ችግሩን መፍታት ካልቻለ የፌዴራል መንግሥት ትግራይን እንደሚረከብ ጌታቸው ረዳ ይፋ አደረጉ፤ “ አለመግባባቱ ተባብሷል”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news