Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ኢብኮ ገጹ ሃክ ተደርጎ የሃሰት መረጃ በጠ.ሚ ስም መሰራጨቱን ይፋ አደረገ
News

ኢብኮ ገጹ ሃክ ተደርጎ የሃሰት መረጃ በጠ.ሚ ስም መሰራጨቱን ይፋ አደረገ

Ethioreview newsEthioreview news—October 4, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢብኮ ማህበራዊ ገጽ(ፌስቡክ) የተጠለፈ በመሆኑ በገጹ የሚተላለፉ መረጃዎች የኢብኮ አይደሉምየአትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ማህበራዊ ሚዲያ(ፌስቡክ ገጽ) የተጠለፈ(‘hack’ የተደረገ) በመሆኑ በገጹ የሚተላለፉ ማንኛውም መረጃዎች ትክክል አይደሉም

Ethiopian News Agency  ኢብኮ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍና መከራ በዓለም ሕዝብ ፊት አዋርዶናል” ሲል ለ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማስታወቃቸውን ነው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ያሰራጨው የሃሰት ዜና።

May be an image of text that says '15:47 LIVE Ethiopian Broadcasting Corporation 8m ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሕመድ "'በትግራይ ህዝብ የደረሰው ግፍና መከራ በአለም ህዝብ ፊት አዋርዶናል' ሲሉ ለ6ኛ የሕዝብ ተ/ም/ቤት ገለፁ። ባለፈው ዓመት ያሳለፍነው መከራና እንግልት በኢትዮጵያ ታሪ የሚረሳ ኣይደለም። ትቶልን ያለፈው የማይሽር ጠባሳ ቀላል አይደለም። በትግራይ ህዝብ የደረሰው ግፍና መከራ በአለም ህዝብ ፊት አዋርዶናል። ከዚህም ሌላ የሀገራችን አንድነት ምሰሶ የሆነው የአማራ ህዝብ የዚሁ ዕዳ ከፋይ እየሆ ው።ስለሆነም ይህን ጉዳይ በአስቸካይ መቆም አለበት።በመሆንም ወገናችን ከሆነው የትግራይ ህዝብና ክልሉን ከሚመራው የህወሓት ድርጅት ጋር ዋልይደር ሳንል ድርድር እንጀምራለን። ዝርዝሩ ለህዝብ በቅርብ ይገለፃል።'

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰሪቪስ የፌስ ቡክ ገጽ ሃክ ተደርጎ በማህበራዊ ገጾች በፍጥነት እየዲበተን የተደረገው ዜና ፍጹም ሃሰትና ያልተባለ፣ እንዲሁም ሕዝብ በመረጠው መንግስት ለመተዳደር ሲጠብቀው የነበረውን ቀን እያከበረ ባለበት ወቅት ሆን ተብሎ ሃሳብ ለማስቀየር መሆኑ ተጠቋሟል።

“የኢትዮጵያ አንድነት ምሶሶ የሆነው የአማራ ሕዝብ የዚህ እዳ ከፋይ እየሆነ ነው” በሚል በዜናው ውስጥ የተካተተው ” ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎን ከትህነግ ጋር ግንኙነት እንደፈጠሩ ለማስመሰልና ልዩነትን ለመዝራት እንደሆነ ተመልክቷል።

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

ዜናው እንደተሰራጨ በርካታ ዜጎች ” ሃሰት፣ ፌክ” ሲሉ ዜናውን በማሰራጨት መመከታቸው ታይቷል። በማህበራዊ ገጾች ዜናው እንደተሰራጨ “ፌክ” በሚል በስፋት ዜናውን የማምከን ርብርብ ተደርጓል።

በዜናው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ” … የህወሃት ድርጅት ጋር ዋልይደር ሳንል ድርድር እንድጀምራለን። ዝርዝሩ ለሕዝብ በቅርቡ ይገለጻል” ያለው የፈጠራ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ህዝብ የሰየመው ፓርላማ አባላቱ ሙሉ በሙሉ ጆሯቸው ተድፍኖ ወይም ተኝተው ስለመሆኑ አላብራራም።

ዕርቅና የሰላም ሃሳብ የሚደገፍ ቢሆንም፣ የትግራይ ሕዝብ ወገን የሆነ ህዝብ ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር ባይኖርም፣ ለጊዜው የኢትዮጵያን መከላከያ ካረደና በግፍ ካሰቃየ ከሃዲ ትህነግ ጋር ዕርቅ እንደማይታሰብ ሕዝብ በስፋት በተደጋጋሚ እያስታወቀ ነው። ሕዝብ ሰላምና ዕርቅ ሰፍኖ መኖር እንደሚፈልግ በሚገልጽበት መድረኮች ሰፊው የትግራይም ሆነ የተቀራው የአገሪቱ ክፍል ነዋሪዎች በሰላም እንዲኖሩ የትህነግ መሰሪ ፖለቲካና የህቡዕ አደረጃጀት ሊወገድ እንደሚገባው ምሁራንም ያምናሉ።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

“When the evil man calls out from up there…”
“እናት ስትታመም ቤተሰብ ሁሉ ይታመማል፤ ኢትዮጵያ ከታመመች…” ፕ. ኡሁሩ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news