Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ
News

ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

Ethioreview newsEthioreview news—October 9, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችን እንዲሁም ለሌሎች ሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡

ከተሿሚዎቹ መካከል የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር አካላት የተካተቱ ሲሆን ከእናት ፓርቲ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እንዲሁም ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ወ/ሮ ነብያ መሃመድ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡

በዚህ መሰረት

  1. ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
    አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አምባሳደር ብርቱካን አያና የኃብት ማኔጅመንትና አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  2. ገንዘብ ሚኒስቴር
    ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የፊሲካል ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰዉ የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  3. መከላከያ ሚኒስቴር
    ዶ/ር አህመድን መሐመድ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ማርታ ሉዊጅ የፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  4. ግብርና ሚኒስቴር
    ዶ/ር መለሰ መኮንን የእርሻና ሆልቲካልቸር ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ፕሮፈሰር እያሱ ኤልያስ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ሶፊያ ካሳ የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  5. ሠላም ሚኒስቴር
    አቶ ታዬ ደንደአ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ስዩም መስፍን ሚኒስትር ዴኤታ
  6. ፍትህ ሚኒስቴር
    አቶ አለምአንተ አግደዉ የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ፍቃዱ ፀጋ የጠቅላይ አቃቤ ህግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  7. ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
    አቶ ዳንጌ ቦሩ የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ሐሰን መሀመድ ሙአሊን የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ እንዳለዉ መኮንን የጥራት መሠረተ ልማትና ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  8. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
    አቶ ሽሰማ ገ/ስላሴ የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ታረቀኝ ቡልቡልታ የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  9. ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
    ዶ/ር ባይሳ በዳዳ የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ሁሪያ አሊ የአይሲቲና ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  10. ዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
    ዶ/ር አብረሃ አዱኛ የዉሃ ሃብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋቅሻዉ የመጠጥ ዉሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  11. ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
    አቶ ፈንታ ደጀን የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ሄኖስ ወርቁ የቤቶችና ከተማ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ካሊድ አብዱራሂማን የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  12. ማዕድን ሚኒስቴር
    አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ የማዕድን ነዳጅ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ቶማስ ቱት የጂኦ ሳይንስና ምርምር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  13. ጤና ሚኒስቴር
    ዶ/ር ደረጄ ድጉማ የአገልግሎትና ፕሮግራም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ሰሀርላ አብዱላሂ የኃብትና ግብአት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር አየለ ተሾመ የሥርዓት አቅም ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  14. ትምህርት ሚኒስቴር
    ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ፈንታ ማንደፍሮ የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  15. ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
    አቶ ካሳሁን ጎፌ የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ በረኦ ሐሰን በረኦ የአገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  16. ቱሪዝም ሚኒስቴር
    አቶ ስለሺ ግርማ የቱሪዝም መዳረሻና መሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

16 ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ወ/ሮ አየለች እሸቴ የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
ወ/ሮ ሙና አሕመድ የወጣቶች ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

  1. ገቢዎች ሚኒስቴር
    አቶ ተስፋዬ ቱሉ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  2. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር
    ወ/ሮ ጥሩማር አባተ አያሌዉ የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ነመራ ማሞ የፕላን ስታቲስቲክስ እና ፖሊሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  3. ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
    ዶ/ር በከር ሻሌ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ አሰግድ ጌታቸዉ​ የሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሥራና የሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ነብያ መሀመድ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ
  4. መስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር
    ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የቆላማ አከባቢ ምርምርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  5. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
    ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ የባሕልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ነፊሳ አልማሂዲ​ የኪነጥበብና ስነጥበብ የፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አምባሳደር መስፍን ቸርነት የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
  6. ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
    አቶ ተስፋዬ ዳባ የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳዉሎስ የአገልግሎቶችና መልካም አስተዳደር ክትትል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
    አቶ ወርቁ ጓንጉል የሀገራዊ ፕሮጀክቶች ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ
  7. የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
    አቶ ከበደ ደሲሣ ሚኒስትር ዴኤታ
    ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ሚኒስትር ዴኤታ
  8. የፌደራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን
    ዶ/ር ሳሙኤል ሁርቃቶ ኮሚሽነር
More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

25 የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ ኮሚሽነር

(ኢ ፕ ድ)

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትርአቶ ቀጀላ መርዳሳ የሥራ ርክክብ አደረጉ
“The west regards silence as weakness”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news