Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  “ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች ዓለም ምንም ዕርዳታ አላቀረበም – 11 ሰዎች በምግብና መድኃኒት እጦት ሞተዋል”
NewsSOCIETY

“ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች ዓለም ምንም ዕርዳታ አላቀረበም – 11 ሰዎች በምግብና መድኃኒት እጦት ሞተዋል”

Ethioreview newsEthioreview news—November 15, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የሰሜን ወሎ፣ ዋግ ኽምራ እና ሌሎች አካባቢዎች የሰብዓዊ እርዳታ ባለመድረሱ በመድኃኒትና በምግብ እጥረት የሰዎች ሕይወት እያለፈ ነው። ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በገቡት ስምምነት ከአድሏዊ አሰራር ወጥተው ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነትን ምክንያት ባደረገ አግባብ ለእነዚህ ዜጎች ምግብ እና መድኃኒት እንዲያደርሱ ጥሪ እናቀርባለን …

በአማራ ክልል በህወሃት አማጺያን ለወራት ተይዘው በሚገኙ አካባቢዎች ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ምንም ዓይነት የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ አለማድረጋቸውን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ገለጸ።

የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ እያሱ መስፍን የሰሜን ወሎ፣ ዋግ ኽምራ እና ሌሎች አካባቢዎች የሰብዓዊ እርዳታ ባለመድረሱ በመድኃኒትና በምግብ እጥረት የሰዎች ሕይወት እያለፈ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

“በገቡት ቃል መሠረት የፌደራል መንግሥትም ሆነ የክልሉ መንግሥት በህወሓት በተያዙ ቦታዎች ላሉ ዜጎቻችን እርዳታ እንዲደረግ ከዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ቢነጋገሩም ጠብ ያለ ነገር የለም” ሲሉ ገልጸዋል።

More stories

አዲሱ የደሞዝ ማሻሻያ ትግበራ መስከረም 1 ሊጀምር ነው

September 6, 2024

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማንበብና መጻፍ ለማይችሉ ዲግሪ እንደሚሰጡ ተገለጸ

February 4, 2021

አማራ ክልል “ተወረሩ” ያላቸውን ስፍራዎች እያስለቀቀና እያጸዳ መሆኑንን አስታወቀ

July 16, 2021

ይናገር ደሴ “እየተዶለተብንና እየተቀመመልን ያለው ኢትዮጵያን የመበተን ሴራ ጉዳይ ለእኛ ኢትዮጵያውያን አዲስ ነገር አይደለም”

May 18, 2021

አቶ እያሱ በሰብዓዊ እርዳታ እጥረት ንጹሃን እየተጎዱ መሆኑን እና በዋግ ኽምራ ውስጥ 11 ሰዎች በምግብ እና በመድኃኒት እጦት ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከአካባቢው ተፈናቅለው ወደ ባሕር ዳር ከተማ የገቡና የአካባቢው ኃላፊዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በርካታ ሰዎች በረሃብ ምክንያት እየሞቱ መሆኑንና ላለፉት አራት ወራት ምንም ዓይነት እርዳታ ወደ አካባቢው እንዳልደረሰ ገልጸዋል።

“ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በገቡት ስምምነት ከአድሏዊ አሰራር ወጥተው ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነትን ምክንያት ባደረገ አግባብ ለእነዚህ ዜጎች ምግብ እና መድኃኒት እንዲያደርሱ ጥሪ እናቀርባለን” ብለዋል።

እንደ አቶ እያሱ የዓለም ምግብ ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ አቅርባላሁ ባለባቸው ቦታዎች የሰብዓዊ እርዳታ የሚያቀርበው የተለየ ድርጅት፣ ትራንስፖርት የሚሰራው እና ደኅንነት ላይ የሚሰራ የተለያዩ ድርጅቶች በመሆናቸው “አንዱ በአንዱ ላይ ምክንያት እየፈጠረ እስካሁን እርዳታ ተደራሽ አልተደረገም” በማለት ያስረዳሉ።

በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ሰዎች መኖራቸውን የገለጹት አቶ እያሱ፤ እስካሁን 2.1 ሚሊዮን ሰዎች ተፈናቅለው እንደሚገኙም አስረድተዋል።

እንደ አቶ እያሱ ሰዎች ከቀያቸው መፈናቀል የጀመሩት ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ መሆኑን የሚናገሩ ሲሆን በትግራይ ጦርነት ምክንያት ብቻ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 1.1 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ መሆኑን ይናገራሉ።

አቶ እያሱ የተፈናቀሉ ሰዎችም በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች በ32 መጠለያ ጣቢያ ተጠልለው እንደሚገኙ ገልጸው፤ የክልሉ እና የፌደራል መንግሥት እንዲሁም ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረስ ጥረት እያደረጉ ነው ብለዋል።

አቶ እያሱ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች በ32 ጊዜያዊ ጣቢያዎች እንደሚገኙ ተናግረው፤ ከፍተኛው ቁጥር ያለው ተፈናቃይ የሚገኘው ግን በማኅብረሰቡ ውስጥ መሆኑን ያብራራሉ።

“በርካታ ቦታዎች ተፈናቃዮች አሉ። 98 በመቶ የሚሆኑት በማኅብረሰቡ ውስጥ ከዘመድ ተጠግተው የሚገኙ ሲሆን 2 በመቶው ተፈናቃዮች በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ይገኛሉ።”

በፌደራሉ መንግሥት ቁጥጥር ሥር በሚገኙ ቦታዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች መንግሥት፣ ተቋማት እና ግለሰቦች የተለያዩ ድጋፎች እያደረጉ መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል።

በህወሓት ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች 5 ሚሊዮን ሕዝብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው የሚናገሩት አቶ እያሱ፤ በአማራ ክልል ‘የደሃ ደሃ’ ተብለው ዕለታዊ የምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው 1.89 ሚሊዮን ተረጂዎች እንደሚገኙም አስታውሰዋል።

በትግራይ ክልል ተቀስቅሶ ወደ አማራ ክልል በተስፋፋው ጦርነት ሳቢያ በርካታ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው እርዳታን የሚጠብቁ ሲሆን በህወሓት ኃይሎች በተያዙ ቦታዎች ያሉ ነዋሪዎች ሁኔታም አሳሳቢ መሆኑን ኃላፊው ለቢቢሲ ተናግረዋል።

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ሰኞ እንዳስታወቀው በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ለችግር ለተጋለጡ ሰዎች እርዳታ ለማቅረብ የሚውል የ40 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ መመደቡን አስታውቋል። ዘገባው የቢቢሲ ነው


NEWSSOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

Why is America against Democracy in Ethiopia?
Man sues Uber for allegedly ruining his marriage – Roadshow
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news