Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ታላቁ ህዳሴ ግድብ በመገባደጃ ምዕራፍ ላይ

    April 1, 2023

    የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችል ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

    August 22, 2024

    ዶናልድ ትራምፕ በቁጥጥር ሥር ውለው በቀረበባቸው ሰላሳ አራት ክሶች ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ

    April 6, 2023

    የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰነድ የሌላቸው የኤርትራዊ ስደተኞች መታሰራቸውን ኮነን፤ “ያለ ህጋዊ ማስረጃ የትኛው አገር መኖር ይቻላል?”

    June 4, 2023

    ቻይናዊው የፀሃይ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ ከ9 ግብረ አበሮቻቸው ጋር የውጭ አገር ብሮች በማተምና በጥቁር ገበያ ወንጀል ታስረው ፍ/ቤት ቀረቡ

    September 5, 2023
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  80ዎቹ_እንደዛሬ‼️ ጊዜው 1983 ዓ.ም ቦታው ለንደን
News

80ዎቹ_እንደዛሬ‼️ ጊዜው 1983 ዓ.ም ቦታው ለንደን

Ethioreview newsEthioreview news—November 22, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ግንቦት 19 ቀን 1983 ዓ.ም አሜሪካ፡ ለንደን ላይ የህወሓት ወታደሮች አዲስ አበባ እንዲገቡ ትእዛዝ የሰጠችበት ታሪክ

ይህ የዋሽንግተን ፓስት ዘገባ የባይደንን አስተዳደር የዛሬ ፍላጎት የሚያሳይ የ1983ቱን ታሪክ አትቷል።

ጊዜው 1983 ዓ.ም ነው። ቦታው ለንደን። ሰኞ። የኢትዮጵያ ልዑካን ለለንደኑ ድርድር ለንደን ተገኝቷል።

የወቅቱ ሁኔታ ወሳኝ ሰው አሜሪካዊው ዲፕሎማት ኸርማን ኮኸን ከድርድሩ አስቀድሞ የህወሓት ጦር አዲስ አበባ እንዲገባ ያለበት መግለጫ ከዛሬው “የአዲስ አበባ ተከባለች” ዘገባና እና የአሜሪካ ጦር ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነው ከተባለበት ዘገባ ጋር በይዘቱ ፍጹም አንድ ባይሆንም የሚያመሳስለው ፍላጎት አለ።

More stories

እንደ ሕዳሴው ግድብ ግዙፍ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ይገነባል፤ 1.5 ሚሊዮን ቤቶች ይሰራሉ

September 9, 2025

መከላከያ በቅድመ ሁኔታ ጓዙን ሰብስቦ አማራ ክልልን ለቆ ሊወጣ እንደሚገደድ ተሰማ

April 10, 2023

ዕንባ ጠባቂ ተቋም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታ «አጥጋቢ ምላሽ ሊሰጥ ይገባል»

March 23, 2022

ሠራዊቱ ዝግጁነቱን አረጋግጦ ይገኛልየህዳሴ ግድባችን ሕልውናችንና የሕዝባችን አንጡራ ሃብት…

May 16, 2021

ዋሽንግተን ፖስት እአአ ግንቦት 28 ቀን 1990 ባወጣው ዘርዘር ያለ ዘገባ፤ በህወሓት የሚራው ሰራዊት ወደ አዲስ አበባ እንዲገባ ትዛዝ የሰጠው የአሜሪከ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ ባለስልጣን ነው ሲል አስነብቧል።

የዋሽንግተን ፖስት ዘገባ እንደሚያሳየው አሜሪካ የሰላም ድርድር በሚል በወቅቱ የነበሩ የደርግ ባለስልጣናትንና ሌሎች ቡድኖችን ለንደን ጠርታ ባለችበት ወቅት አሜሪካ ለህወሓት መራሹ አማጺ አዲስ አባበ ግቡ የሚል ትዛዝ ሰጥታለች።

የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሀፊ እና የሰላም ድርድር አወያይ የነበሩት ኸርማን ኮኸን በቀጥታ በቴሌቪዥን በመቅረብም በኢትዮጵያ ግጭት ውስጥ ያሉ ሁሉም ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ተስማምተዋል የሚል መግለጫ እንደሰጡ የዋሽንግተን ፖስት የያኔው ዘገባ ያሳያል።

የቀድሞ መንግስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አሻግሬ ይገለጡ አሜሪካ በኸርማን ኮኸን አማካኝነት የሰራችውን ሸፍጥ በተመለከተ ከሁለት አመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢሳት በሰጡት ቃለመጠይቅ አብራርተዋል።

ዶ/ር አሻግሬ በወቅቱ እሳቸውን ጨምሮ ሰባት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለንደን ለድርድር ሄደው እንደነበረና፤ ኸርማን ኮኸን እራሱ ሆቴል ውስጥ እንገናኝ ብሎ እሁድ ቀን አግኝቷቸው በጥሩ ስሜት ከተነጋገሩ በኋላ፤ ለማክሰኞ ቀጠሮ ይዘው በተለያዩበት አጋጣሚ፤ በድጋሜ ሰኞ ጠዋት ኮኸን ደውሎ በአስቸኳይ ሆቴሌ ድረስ ኑ የሚል ትዛዝ እንደሰጣቸው ያስታውሳሉ።

ኸርማን ኮኸን ሆቴል ሲደርሱም፤ “ተስፋዬ ገ/ኪዳን የአሜሪካ መንግስት ለእሱ ጥገኝነት እንዲሰጠውና የህውሓት ሰራዊት አዲስ አበባ ይግባ ብሏል” የሚል መረጃ እንደሰጣቸውና ይሄንኑ ለማረጋገጥ ወደ ኢትዮጵያ ስልክ እየደወሉ ባለበት አጋጣሚ ኮኸን በሰበር ዜና መግለጫ እየሰጠ፤ “ጀግናው የትግራይ ነፃ አውጪ ሰራዊት ለ17 ዓመታት ሲታገል ቆይቶ ወደ አዲስ አበባ ገብቷል፤ አሜሪካም ሙሉ ድጋፍ ትሰጠዋለች” የሚል ያልተጠበቀ መረጃ መስጠቱን እንደተመለከቱና በዚህም የልዑካን ቡድኑ አባላት ግራ መጋባታቸውን ዶ/ር አሻግሬ ተናግረዋል።

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአዲስ ወግ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው እንዳሉት ደግሞ፤ አሁን የገጠመን ጦርነት የማጭበርበር ጦርነት ነው። ይህ የማጭበርበር ስልት ልክ ዛሬ እንደሚገረገው በ1983 ተደርጓል” በማለት ሀገር በማጭበርበር የማይፈታ ይልቁንም እኛ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ሆነን እንደኖርነው ሁሉ ኢትዮጵያ ሆነን እንሞታለን። ማሸነፋችንም ቅንጣት ታክል ጥርጥር የለውም ሲሉ አስረግጠው መናገራቸው ይታወሳል።

አካባቢህን ጠብቅ‼
ወደ ግንባር ዝመት‼
ሠራዊቱን ደግፍ‼

(ኢ ፕ ድ)

FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጄፍሪ ፊልትማን እየዋሸን ነው!(ኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ)
Elon Musk: Tesla Model 3 won’t come with a 100 kWh battery
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2