Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ጥፍጥፍ ወቅና በተፈጨ ስጋ የተጠቀለለ የውጭ አገር ገንዘብ ተያዘ
News

ጥፍጥፍ ወቅና በተፈጨ ስጋ የተጠቀለለ የውጭ አገር ገንዘብ ተያዘ

Ethioreview newsEthioreview news—December 21, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦች እና 5.8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ እንዲሁም ለሕወሓት እና ለሸኔ የሽብር ዓላማ ማስፈጸሚያ በድብቅ ሊተላለፉ የነበሩ የግንኙነት መሣሪያዎች እና አልባሳት ከ164 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በቦሌ ኤርፖርት በተደረገ ጥብቅ ክትትልና ፍተሻ በተፈጨ ስጋ ተጠቅልለው በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ውጭ ሊወጡ ሲሉ የተያዙትን 34 ሺሕ 100 ፓውንድ፣ 27 ሺሕ 170 ዩሮ ፣ 6 ሺሕ 200 የስዊዝ ፍራንክ እና 400 የካናዳ ዶላርን ጨምሮ 4 ሚሊዮን 59 ሺሕ 378 የኢትዮጰያ ብር፣ 209 ሺሕ 750 የአሜሪካ ዶላር፣ 47 ሺሕ 370 ዩሮ እና 37 ሺሕ 330 የእንግሊዝ ፓውንድ በወንጀሉ ከተጠረጠሩ 134 ግለሰቦች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል።

5.8 ኪሎግራም ጥፍጥፍ ወርቅም በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ሲል የተያዘ ሲሆን፤ ከሕገ ወጥ ድርጊቱ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል።

መግለጫው እንዳብራራው በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦች በአሸባሪነት ለተፈረጁት ሕወሓትና ሸኔ የውጭ ሴሎች የፋይናንስ አቅርቦት በማሟላት በኢትዮጵያ የሽብር ተግባር እንዲፈጸም እና የውጭ ምንዛሪ በማሸሽ የአገር ምጣኔ ሃብትን ለማዳከም የሚውሉ ነበሩ።

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

በተያያዘም በአሸባሪነት የተፈረጁት ሕወሓት እና ሸኔ ለመፈጸም ላቀዱት የሽብር ተግባር እንዲውሉ ታቅደው በድብቅ ሊተላለፉ የነበሩ የግንኙነት መሣሪያዎች እና አልባሳት ሰሞኑን በተከታታይ በተደረጉ ክትትሎችና ፍተሻዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።

አሸባሪዎቹ ሕወሓት እና ሸኔ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ጭምር በማበር አገር የማፍረስ የውክልና ጦርነት ላይ ቢሰማሩም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚመራው የኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች ሽንፈት እየተከናነቡ በመሆኑ በግንባር ያጡትን ውጤት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም የሽብር ተግባር በመፈጸም ለማካካስ ጥረት እያደረጉ መሆኑን የጠቆመው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መግለጫ፤ የአሸባሪ ቡድኖቹን ህቡዕ እንቅስቃሴና የግንኙነት መረብ በመከታተል በተደረገው ጥብቅ ክትትል 13 የጂፒኤስ መሣሪያዎች፣ 9 ሳተላይት የመገናኛ ሬዲዮኖች፣5 ሳተላይት ስልኮች፣ የጦር ሜዳ መነፀር እና አልባሳት ለህወሓትና ለሸኔ የሽብር ተልዕኮ ማስፈጸሚያነት ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፤ በድርጊቱ የተጠረጠሩ አምስት ግለሠቦችም በጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ ይገኛል።

የሽብር ቡድኖቹ ‹‹አዲስ አበባን ከበናል፤ በጥቂት ቀናትም በቁጥጥር ስር እናውላታለን›› በማለት በዓለም ዐቀፍ መገናኛ ብዙኃን ጭምር የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሲነዙ እንደነበር ያስታወሰው መግለጫው፣ ለዚህ ተልዕኮ እንዲውሉ ታቅደው ወደ ከተማዋ በተለያዩ ስልቶች ሊገቡ የነበሩ አልባሳቶች መያዛቸውን አስታውቋል።

የሽብር ቡድኖቹ የውጭ ሴሎች በፖስታ ቤት ከተለያዩ ልብሶች ጋር በመቀላቀል የሸኔና የተቃዋሚ አመራሮች ምስል ያለባቸው ልብሶች እንዲሁም የኦነግ አርማ የታተመባቸው ቲሸርቶች፣ ኮፍያዎችና የአንገት ፎጣዎችን፤ በተመሳሳይም የአሸባሪው ህወሓት አመራሮች ምስልና አርማ የታተሙባቸውን ቲሸርቶች በፖስታ ቤት በመላክ ለማስገባት ሙከራ ቢያደርጉም በተከናወነው ጥብቅ ክትትል መያዛቸውን ያመለከተው መግለጫው፤250 የሚሆኑ የወታደር የሚመስሉ ልብሶችና ኮፍያዎችም በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቁሟል።

ከሕገወጥ ድርጊቱ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 13 ሰዎችም ተይዘዋል።

እነዚህ አልባሳት ወደ አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ለአሸባሪ ቡድኖቹ ተላላኪዎችና ናፋቂዎች ተሰራጭተው እንዲለብሱትና በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ፎቶ ተነስተው በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እንዲለቁት በማድረግ ‹‹አዲስ አበባን ተቆጣጥረናል›› የሚል የሀሰት ፕሮፓጋንዳ እና የስነ ልቦና ጦርነት ለማካሄድ ታልሞ እንደነበር የጠቆመው መግለጫው፤ እቅዱ የመረጃና የደኅንነት ተቋሙ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር ባከናወነው ኦፕሬሽን ከውጥኑ መምከኑን አስታውቋል።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በአሸባሪነት የተፈረጁ ቡድኖችን ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ለመግታት ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ ሲሆን፤ ኅብረተሰቡም እየተገኘ ላለው ውጤት ወሳኝ ሚና እያበረከተ ይገኛል።

ወደፊትም ኅብረተሰቡ አጠራጣሪ ነገሮችን ሲመለከት በአካባቢው ለሚገኙ የጸጥታና ደኅንነት አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ጥሪ አቅርቧል። via – EBC


ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises  

Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises  

Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call

Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ

የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

To regain advertiser trust, Facebook is tracking ads by the millisecond
መቀለ ስር ሲካሄድ የሰነበተው ውጊያ በድል ተቋጨ፤ ስለ ድርድሩ መንግስት ይፋ መልስ ሰጠ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news