Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ታላቁ ህዳሴ ግድብ በመገባደጃ ምዕራፍ ላይ

    April 1, 2023

    የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችል ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

    August 22, 2024

    ዶናልድ ትራምፕ በቁጥጥር ሥር ውለው በቀረበባቸው ሰላሳ አራት ክሶች ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ

    April 6, 2023

    የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰነድ የሌላቸው የኤርትራዊ ስደተኞች መታሰራቸውን ኮነን፤ “ያለ ህጋዊ ማስረጃ የትኛው አገር መኖር ይቻላል?”

    June 4, 2023

    ቻይናዊው የፀሃይ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ ከ9 ግብረ አበሮቻቸው ጋር የውጭ አገር ብሮች በማተምና በጥቁር ገበያ ወንጀል ታስረው ፍ/ቤት ቀረቡ

    September 5, 2023
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ከወያኔ ተፅእኖ መላቀቅ የተሳናቸው የትግራይ ልሂቃን
News

ከወያኔ ተፅእኖ መላቀቅ የተሳናቸው የትግራይ ልሂቃን

Ethioreview newsEthioreview news—December 27, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ወያኔ በአማራና በአፋር ክልሎች የከፈተውን ወረራ መንግስት ወራሪዎቹን በመደምሰስና ከፊሉን ቁስለኛ በማደረግ አክሽፎታል፡፡ ወያኔ በፌዴራል መንግስት ላይ ትግራይ ውስጥ የሚገኘውን የሰሜን እዝ በድንገት በማጥቃት የጀመረው ወረራ በ17 ቀናት የመልሶ ማጥቃት የወያኔ ቁንጮ አመራሮቹን ህይወት ገብሮ ተጠራርጎ ተምቤንና ተከዜ ዋሻ ውስጥ መግባቱ ይታወሳል፡፡ ከተደበቀበት ዋሻ ሆኖ ቀድሞ በዘረጋው ዘረኛ አደረጃጀት ከወጣት እስከ አረጋውያን የትግራይን ህዝብ ለጦርነት ቀስቅሶታል፡፡ የህወሓት መሸነፍ የትግራይ ህዝብ መሸነፍ ነው በማለት ህዝቡ መቀሌ የሚገኘውን የመከላከያ ሠራዊት ለማጥቃት እንዲነሳ አድርገውታል፡፡

በምዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግላቸው ወያኔዎች በአማራና በአፋር ክልል ላይ ያደረጉትን ወረራ ህዝባዊ ጦርነት አድርገነዋል በማለት መላው የትግራይ ህዝብ በፈቃደኝነት ጦርነቱን እንደተቀላቀለ አድርገው የነዙት ፕሮፓጋንዳ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በቁጣ እንዲነሳ አድርገውታል፡፡ በተለይ በአማራና በአፋር ክልል በተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች የፈጸሙት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ህዝቡ በሚሊሻ፣ በፋኖ፣ በልዩ ሃይልና በመከላከያ ውስጥ ተሰልፈው ወያኔን እስከመጨረሻው ለማጥፋት ተንቀሳቅሰዋል፡፡ በዚህ አይነት እልህና ቁጭት የሚካሄድ ጦርነት ደግሞ መቋጫ ካልተበጀለት የመጨረሻ ውጤቱ የማይሽር ፀፀት የምናተርፍበት ይሆናል፡፡ ምዕራባውያን ገለልተኛ ሆነው ችግሩ መፍትሄ እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ በህዝብ እምቢተኝነት ከስልጣኑ የተወገደውን ዘረኛውን ቡድን ወደ ስልጣን ለማምጣት እየጣሩ ነው፡፡ ይህንን ፍላጎታቸውን ለማሳካትም ኢትዮጵያ ላይ የተለያዩ ተፅእኖዎችን እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በእነሱ ጥያቄ አቅራቢነት የመንግስታቱ ድርጅት በጥቂት ወራት ውስጥ ከአስር ጊዜ በላይ በኢትዮጵያ ጉዳይ እንዲሰበሰብ አድርገውታል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት በሃገር ጉዳይ ያለምንም ልዩነት አንድ ላይ በመቆማቸው ውጫዊው ተፅእኖ ለውጥ ሊያመጣ አልቻለም፡፡

መንግስት የትግሬን ወራሪ ቡድን ከሰሜን ወሎ ጠራርጎ ከደመሰሰ በኋላ የወያኔን እስትንፋስ ለመቁረጥ ወደ ትግራይ ይገባል ብለው የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት በዘር ማጥፋት ለመወንጀል ተዘጋጅተው የነበሩት የውጭ ኃይሎች በመንግስት በሳል ውሳኔ ለጊዜውም ቢሆን አላማቸው እንዳይሳካ ተደርጓል፡፡ ትግራይ ይገባል ሲባል የነበረው የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ ትግራይ እንደማይገባ መንግስት አስታውቋል፡፡

የወገን ጦር አሁን ላይ የያዘውን ቦታ አፅንቶ እንዲቆይ የታዘዘበት 3 መሰረታዊ ጉዳዮችም ከዚህ ቀደም መከለከያ ሰራዊቱ በትግራይ በነበረበት ጊዜ የተፈፀመበትን ክህደት መነሻ በማድረግና ካለፈው መማር ስለሚያስፈልግ የሚለው አንዱ ነው፡፡ ሁለተኛው ምክንያት በአስከሬን የመነገድ እቅድን እንዳሰበ ስለተደረሰበት ነው ተብሏል፡፡ ቡድኑ የተገደሉበትን ታጣቂዎች ሬሳ የቻለውን ሁሉ ጭኖ በመሸሹና የመንግሥት ኃይል ወደ ትግራይ ሲገባ መንግሥት በትግራይ ጅምላ ጭፍጨፋ ፈፀመ በሚል ዓለም ዐቀፍ ተቋማትን አሳስቶ በኢትዮጵያ ላይ ክስ እንዲመሰረት ለማድረግ ነው፡፡ መንግሥት የአገሪቱን የግዛት አንድነት የመጠበቅ ሙሉ ኃላፊነቱን ለመወጣት በየትኛው ጊዜ ወደ ትግራይ ክልል እየገባ እርምጃ መውሰድ እንደሚችል የሚታመን መሆኑም 3ኛው ምክንያት ተብሏል፡፡

More stories

የሐምሌ 5/2008 ዓ.ም ማስታወሻ!

July 12, 2021

አማራ ክልል በድፍረት መነጋገር አለበት- “የአማራ ፖለቲካ ዛሬም እንደታመመ ነው!”

January 30, 2022

ስለኔ ፀሐይ እየተቃጠለ በጥላ ያሻግረኛል!!

April 2, 2021

ለተሻለ ነገ ዛሬ እንደማመጥ

July 17, 2021

ወያኔ ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ምድር ላይ በፌዴራልም ሆነ በክልል ስልጣን ይዞ የመቀጠል እድሉ የተዘጋ ፋይል ሆኗል፡፡ ወራሪው ሃይል የትግራይን ህዝብ በተለይ ከአማራና ከአፋር ህዝብ ጋር ደም አቃብቶታል፡፡ ወያኔ እስከወዲያኛው ተወግዶ ይህ ቂምና የበቀል ስሜት ሊሽር ይገባል፡፡ ለዚህ ደግሞ የትግራይ ልሂቃን ሃላፊነት አለባቸው፡፡ ቡድኑ ከማንም በላይ እየጎዳ ያለው የትግራይን ህዝብ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ዘርፈው ቢሊየነር የሆኑ ጥቂት የወያኔ መሪዎችን ለመታደግ ተብሎ የትግራይ ህዝብ አላስፈላጊ መስዋእትነት መክፈል አይኖርበትም፡፡ የእነዚህን ሰዎች አጥፊነት የትግራይ ልሂቃን ሊገነዘቡና ህዝቡን ከጦርነት እንዲታቀብ ሊያደርጉት ይገባል፡፡

የሽብር ቡድኑ አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን በይፋ ተናግሯል፡፡ ይህንን ደግሞ የትግራይ ህዝብም አይቀበለውም፡፡ ለጊዜው ህዝቡን “አማራና አፋር ተባብረው ሊያጠፏችሁ ነው” በሚል የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ህዝቡን ለጦርነት ማግደው እያስጨረሱት ይገኛሉ፡፡ ይህንን ሁኔታ መለወጥ ያስፈልጋል፡፡ በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ የትግራይ ልሂቃን ይህንን ሁኔታ የመለወጥ ግዴታ አለባቸው፡፡ ሠላም ያስፈልገናል፡፡ ሠላም ደግሞ በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ ሊመጣ የሚችል አይደለም፡፡ ለትግራይ ህዝብ ጥቅም በተቋቋሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ የተደራጁ ተጋሩዎች፣ የትግራይ ባለሃብቶች፣ ምሁራንና የሃገር ሽማግሌዎች ከወያኔ ተፅእኖ ነጻ ሆነው ስለ ትግራይና በአጠቃላይ ስለአገራችን ዘላቂ ሠላም ሊመክሩ ይገባል፡፡ በጥቂት ቡድኖች ፍላጎት የማንፈልገው ጦርነት ውስጥ ገብተን ብዙ ተጎድተናል፡፡

በሃገራችን ታሪክ ታይቶም ሆነ ተሰምቶ በማናውቀው ሁኔታ በወያኔ አጋፋሪነት በአማራና በአፋር ህዝቦች ላይ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል፡፡ ይህንን ወንጀል ያስፈጸሙና የፈጸሙ ሁሉ ለፍርድ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ መጀመሪያ ግን ጦርነቱ አብቅቶ የትግራይ ልሂቃን ከህዝባቸው ጋር ሊመክሩና የህዝቡን ሃሳብ ይዘው ከመንግስት ጋር ለውይይት ሊቀመጡ ይገባል፡፡


(ፍቱን ታደሰ – ለድሬ ቲዩብ) opinion

  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?April 26, 2026
    ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ በኦፊሳል… Read more: ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርትApril 26, 2026
    አዲስ ሪፖርተር ዜና – “ቅዳሜ ምሽት፤ በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ታዋቂው ሂልተን… Read more: ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊApril 26, 2026
    ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን ተከትሎ… Read more: “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነውApril 26, 2026
    ቪኦኢ ዜና -በአውሮፓ ህብረት እና በሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO)… Read more: አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለችApril 26, 2026
    ቪኦኢ ዜና -በአሜሪካ ምክር ቤት አባል ኢልሀን ኦማር የሀብት መግለጫ ላይ… Read more: የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?April 26, 2026
    ቪኦኢ ዜና – በአዲስ መልክ እየተሳለ ያለው የዓለም የንግድ ካርታ ለግማሽ… Read more: የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደርApril 13, 2026
    በኢትዮጵያ ፖለቲካና የታሪክ ጥናት ውስጥ እጅግ አነጋጋሪ ሰው ናቸው። በሁለት ጽንፍ… Read more: ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises  April 8, 2026
    In a sudden change, Iran has reportedly once again closed off… Read more: Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises  
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump callApril 8, 2026
    Turkish President Recep Tayyip Erdogan welcomed the two-week truce with Iran,… Read more: Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…April 8, 2026
    እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ በኢትዮጵያ ምድር እየኖሩ… Read more: እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…
OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ምክር ቤት ከሸኔ ጋር አብረው ሕዝብ ያዘረፉትን አመራሮች በቁጥጥር ስር አዋል፣ አዲስ አመራር ተካ
አሸባሪ ቡድኑ በአማራና በአፋር የፈጸማቸውን ወንጀሎች የሚያጣራ ግብረ ኃይል ሥራውን ጀመረ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2