Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ሲዳማ ክልል በሌበነትና በብልሹ አሰራር 146 አመራሮቹን አስወገደ
News

ሲዳማ ክልል በሌበነትና በብልሹ አሰራር 146 አመራሮቹን አስወገደ

Ethioreview newsEthioreview news—March 5, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በሲዳማ ክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 384 አመራር አካላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ መሰጠቱን በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፖለቲካዊ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል 146 ከአመራርነት እንዲነሱ ሲደረግ፤ ለ238ቱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።

በክልሉ “ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” በሚል መሪ ሃሳብ ሲያካሂደው የሰነበተው ፓርቲው የአመራርና አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተኮር የግምገማ መድረክ ትናንት ተጠናቋል።

የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ የመድረኩን መጠናቀቅን አስመልክተው ትናንት ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።

ኃላፊው በመግለጫቸው እንዳሉት ለዜጎች ክብር መቆም፤ ጎጠኝነትና ሌብነትን መፀየፍና ማስወገድ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ በመደመር እሳቤ ሀገርንና ህዝብን ማሻገር የብልፅግና ፓርቲ ግብ ነው።

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

ለህዝብና ለሀገር መለወጥና ቅን አስተሳሰብ ማጎልበት ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ በመሆኑ ለሁሉም የፓርቲው አመራሮችና አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ተዘጋጅቶ መሰጠቱን አብራርተዋል።

አቶ አብርሃም በመግለጫቸው እንዳመለከቱት መድረኩ በአገልግሎት አሰጣጥና በዳተኝነት፣ ግለኝነት፣ ጥቅመኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ስንፍናና ሌሎች መሰል ህዝብን ያማረሩ ችግሮች እንዳሉ በግልፅ ተገምግሟል።

የህዝብን ጥቅም ማስቀረት ሊደረስበት የተወጠነውን የብልፅግና ጉዞ የሚያደናቅፉ በመሆናቸው በአጭሩ ለመቅጨት መወሰኑን አስረድተዋል።

በመሆኑም ከፓርቲው ስነ ምግባርና አስተሳሰብ ያፈነገጡ አካሄዶች፣ አስተሳሰቦችና ተግባሮች ፓርቲው ተሸክሞ እንደማይጓዝ ከጋራ መግባባት ላይ መደረሱን በመግለጫቸው ጠቁመዋል።

የብልፅግና ፓርቲ የመደመርና የወንድማማችነት እሴት መሆኑን አቶ አብርሃም በመግለጫቸው በአፅኖት ተናግረዋል።

በገቢዎች፤ በንግድና በመሬት አስተዳደር ዙሪያ የሚስተዋሉ የሌብነት፣ የጉቦኝነትና መሰል ህዝብን ያማረሩ ብልሹ አሰራሮችን ፓርቲው በፍጹም እንደማይታገስም ገልጸዋል።

በዚህም በክልሉ በየደረጃው የሚገኙ 2ሺህ 490 አመራሮች በግልፅ መረጃዎች በመሞገት ጭምር የማጥራት ሥራ መሰራቱን አቶ አብረሃም በመግለጫቸው አመልክተዋል።

“በዚህ መሰረት በተጠቀሱት የመልካም አስተዳደር ችግሮች እጃቸው ያሉባቸው 384 የአመራር አካላት ተለይተው ፖለቲካዊ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል” ብለዋል።

ከዚህም ባሻገር ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንዲቻል የስነምግባር ጉድለታቸውን የሚያጣራ ከዐቃቤ ህግ፣ ከፖሊስና ከሌሎች አካላት የተውጣጣ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል ብለዋል።

በቀጣይም የፓርቲውን የሥነምግባር እሴቶችና መሰረታዊ መርሆዎችን አክብረው ሕዝብን በቅንነትና በታማኝነት የማያገለግሉ የአመራር አካላት ከፓርቲው ጋር አብረው መጓዝ እንደማይችሉም አረጋግጠዋል።

በክልሉ እስከታችኛው እርከን ድረስ በተካሄዱ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተኮር የግምገማ መድረክ የህዝቡና የፓርቲው አባላት ተሳትፎ ከፍተኛ መሆኑን አቶ አብርሃም ገልጸዋል።

ኃላፊው እንዳሉት ይህ ብልፅግና ፓርቲ በቀጣይ ሊያከናውናቸው ለወጠናቸው የልማትና የፖለቲካ ስራ ስኬት የማይነጥፍ አቅም ነው።

በዘላቂነት ችግር ፈቺ የሆነ የስራ ዕድል ለዜጎች መፍጠር፤ የወጣቱን አቅም፤ ዕውቀትና ክህሎት መጠቀም የጋራ መግባባት የተደረሰባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን አስታውቀዋል።

ሁሉንም ዕድሎች በመጠቀም አርዓነት ያለው ስራ ለመስራት ዕድሉ የተሰጣቸው አመራር አካላት ህዝቡን በማስተባበር የታለመው የብልፅግና ጉዞ ከግብ የማድረስ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳስበዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

በመድረኩም “ከፈተና ወደ ልዕልና” በሚል መርህ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚያካሄደው የፓርቲው የመጀመሪያው ጉባኤ ክልሉን የሚወክሉ አባላት ምርጫ መካሄዱንም ጨምረው ገልጸዋል።

ኢፕድ

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ማን ናቸው?
ሶማሊ ክልልና ሙስጣፌ ላይ ዘመቻ ተጀመረ፤ ክልሉን የጦር ማዕከል ለማድረግ ምክክር እየተደረገ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news