Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ
News

የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

Ethioreview newsEthioreview news—April 23, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩ የአልሸባብ አባላትን ህቡዕ የጥፋት ሴራና እንቅስቃሴ ከጥንሰሱ ጀምሮ ሲከታተል ቆይቶ ከሶማሌና ከኦሮሚያ ክልሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር በተከናወኑ ኦፕሬሽኖች 34 የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አድርጓል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢፕድ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የአልሸባብ የሽብር ቡድን ሃይማኖታዊ ክንውኖች የሚበዙባቸውን ወቅቶች ጠብቆ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ዝግጅት ሲያደርግ አንደነበር በደኅንነት ተቋሙ በተደረገ ክትትልና ጥናት ተደርሶበት ነበር፡፡ በእዚህም በአዲስ አበባ፣ ኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ከፍተኛ ጥቃት ለመፈጸም በህቡዕ ሲያሴርና ሲዘጋጅ ቢቆይም፤ የሽብር ቡድኑን ሰንሰለት በመከታተል እና መረጃ በማሰባሰብ ጥቃቱ እንዲፈጸም ሲያቀነባብሩ የነበሩ እና ለእኩይ ተልዕኮው የተዘጋጁ 34 የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ታቅዶ የነበረው የጥፋት ሴራ ከሽፏል፡፡

በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊፈጸም የነበረው የሽብር ተግባር ከጥንሰሱ ጀምሮ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሚስጥራዊ ክትትል ውስጥ የነበረ መሆኑን ያስታወቀው መግለጫው፤ አሸባሪዎቹ ጥቃት ለመፈፀም ወደ መጨረሻው ደረጃ ሲደርሱ ከሶማሌ ክልል ፀጥታ አካላት ጋር እንዲሁም ከኦሮሚያ ክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በተከናወኑ ኦፕሬሽኖች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን ጠቁሟል፡፡

መሃመድ ጉሃድ ሙርሰል እና ሽኽ መሃመድ ሁሴን ዑስማን የተባሉ በኢትዮጵያ የአልሸባብ ሴል የምልመላና የሎጀስቲክስ ጉዳዮችን የሚያስተባብሩ ተጠርጣሪዎች ለሽብር እቅዱ ውጤታማነት ያግዛሉ የተባሉ ግለሰቦችን የኋላ ታሪክ በጥንቃቄ በማጥናት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ምልመላ ያደረጉ ሲሆን፤ የተመለመሉትን ግለሰቦች በማደራጀትም ቤት ሰራሽ ፈንጂዎችን ማዘጋጀትን ጨምሮ ሌሎች አውዳሚ የሆኑ የሽብር ጥቃቶችን መፈጸም የሚያስችሉ ስልቶችና የሽብር ቡድኑን አስተምህሮ የተመለከቱ ተከታታይ ስልጠናዎች እንዲወስዱ በማድረግ የሽብር ቡድኑ እንቅስቃሴ መሪ ተዋናይና አቀነባባሪ እንደነበሩ በመግለጫው ተመልክቷል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ለሽብር ተግባሩ ከመለመሏቸው ሰዎች መካከል ሚካል አብዱረህማን ኢብራሂም በተባለ ግለሰብ ስም የተለያዩ የባንክ አካውንቶች በመክፈት በአሜሪካ ሚኒሶታ፣ ሶማሌ ላንድ እና ኬኒያ ከሚገኙ የሽብር ቡድኑ ወኪሎች ከፍተኛ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ እንደነበር በክትትል ከተገኙት የሰነድ ማስረጃዎችም ታውቋል፡፡

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

የሽብር ቡድኑ ህቡዕ የጥፋት ሴራና እንቅስቃሴ ረጅም ጊዜ በፈጀ ክትትልና ጥናት መታወቁን ያመለከተው መግለጫው፤ በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የሴራው አካል የሆኑ ግለሰቦችም ትስስርና አስተዋጽኦ ተለይቶ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ከውጭ አቻ የመረጃ ተቋማት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ መግለጫ እንዳብራራው በአልሸባብ የሽብር ቡድን ተመልምለው ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት ሲያደርጉ ከነበሩት 34 ግለሰቦች አስሩ በአሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ፣ ምስራቅ አርሲ፣ ምዕራብ ባሌ፣ ምስራቅ ባሌ ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ ምዕራብ እና በምስራቅ ሃረርጌ ዞኖች በተለያዩ አካባቢዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ሃያ አራቱ የሽብር ቡድኑ አባላት በሶማሌ ክልል አፍዴር፣ ዶሎ፣ ጎዴ፣ ጅግጅጋና ሸበሌ የተያዙ ሲሆን፤ በኦፕሬሽኖቹ ላይ የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች የጸጥታ አካላት እንዲሁም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተሳትፎ አድርገዋል፡፡

የሽብር ጥቃት ለመፈጸም የተዘጋጁ ክላሽ ጠመንጃዎች፣ የመትረየስ ሰንሰለቶች፣ የሞርታር ቅንቡላ መያዣ ሻንጣዎች፣ጥይቶች እና ሌሎችም የጦር መሳሪያዎች እንዲሁም ሰነዶችና የባንክ ደብተሮች ከተጠርጣሪዎች መኖሪያ ቤት መያዙን መግለጫው ጠቁሟል፡፡

አልሸባብ ህዝበ መስሊሙ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የታላቁን የሮመዳን ፆም እንዲሁም የትንሳኤ በዓል የሚከበርበትን ወቅት በመምረጥ ኢትዮጵያን በሽብር ጥቃት በመናጥ በዜጎች ላይ የደኅንነት ስጋት ለመፍጠር በማሰብ ቢንቀሳቀስም በፀጥታና ደኅንነት አካላት ጥንቃቄ የተሞላበት ክትትልና ኦፕሬሽን ሴራው መክሸፉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መግለጫ አመልክቷል፡፡

ቡድኑ በኢትዮጵያ ያደረጋቸው መሰል እንቅስቃሴዎች በተደጋጋሚ በመክሸፋቸው ወደፊትም ሽንፈቱን ላለመቀበል ተመሳሳይ ሙከራ ሊያደርግ እንደሚችል በመጠቆምም፤ መላው ህብረተሰብ የሽብር ቡድኑን እንቅስቃሴ በመረዳት አካባቢውን ነቅቶ እንዲጠብቅ፣ ልጆቹ በሽብር ቡድኑ እንዳይመለመሉ ቁጥጥርና ክትትል እንዲያደርግ እንዲሁም የአሸባሪዎችን ሴራ በማክሸፍ ረገድ የእስካሁኑን ከፍተኛ እንቅስቃሴና የነቃ ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል፡፡ ኦፕሬሽኑ የተሳካ እንዲሆን አስተዋጽዖ ላበረከቱት የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች የጸጥታ አካላት እንዲሁም ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በመግለጫው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆን የተመኘ ሲሆን፤ ለህዝበ ሙስሊሙም ቀሪው የሮመዳን ፆም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡

(ኢ ፕ ድ)

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
«አጋር ጅርጅቶች ለትግራይ የሚያቀርቡት የህክምና ቁሳቁስ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ አለባቸው»
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news