Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ደብረጽዮን ለዲያስፖራው “ቆላ ተንቤን የወረድን የቆሰልን፣ የሞትን እኛ ነን፤ ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም”
News

ደብረጽዮን ለዲያስፖራው “ቆላ ተንቤን የወረድን የቆሰልን፣ የሞትን እኛ ነን፤ ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም”

Ethioreview newsEthioreview news—December 3, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የትህነግ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፂዮን በትግራይ ቲቪ ቀርበው “ውጪ ሆነው የትግራይን ህዝብ መከራና እፎይታ የማይፈልጉትን የትግራይ ህዝብ ሊሰማቸው አይገባም” ሲሉ ጥሪ አስተላለፉ። ይህ ያሉት የሰላም አማራጭ ስምምነቱን አስመልክተው ማብራሪያ የተባለውን ሲሰጡ ነው። ቆላ ተንቤን የገባን፣ የቆስለን፣ የሞትን እኛ ነን። የትግራይ ህዝብ ከኛ ሌላ ተቆርቋሪ የለውም” ሲሉ ተደምጠዋል። መልዕክቱም የሰላም ስምምነቱን ለሚቃወሙ በውጭ አገር የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች መሆኑ ታውቋል።

“ውጪ ሆነው የትግራይ ህዝብ መከራ እፎይታ የማይፈልጉትን የትግራይ ህዝብ ሊሰማቸው አይገባም። የታገልንለት እኛ ነን። ቆላ ተንቤን የወረድን እኛ ነን። የሞትን የቆሰልነው እኛ ነን። ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም። ህዝባችንን ወክለን መከራውን የቀመስነው እኛ ነን። ህዝቡ ሰላም እንደሚፈልግም የምናውቀው እኛው ነን። ስለዚህ የማይረባ ወሬ የሚያወሩትን ህዝቡ መስማት የለበትም” ማለታቸውን ግግራቸውን ወደ አማርኛ የመለሱ ገልጸዋል።

በርካታ ጉዳዮችን የዳሰሱ በኢሆንም ካነሷቸው ነጥቦች መካከል ተብለው በጥሬ ትርጉም ከተመለከቱት ውስጥ “ወደ ትግል ያስገባን ዋናው ጉዳይ ህገመንግስቱ ይከበር በሚል ነበረ። አሁን በስምምነቱ ህገመንግስቱ የሚከበርበትን ስምምነት በማድረጋችን ትልቅ ድል ነው” ማለታቸው ተመልክቷል። ይሁን እንጂ በስምምነቱ ትህነግ ህግ ጥሶ ምርጫ ማድረጉን አምኗል። የባይቶና የህግ ክፍል ሃላፊ ለርዕዮት የዩቲዩብ ገጽ ” አዎ እኛም ህግ ጥሰናል” ሲሉ ገልጸዋል።

ምርጫው ህገወጥ ነበር።ምርጫውን ያደረገው ወያኔም ህገወጥ ነው።ምርጫውን የተሳተፍነው እኛ ባይቶናዎችም ህገወጦች ነን፤ ተቃዋሚ ያስገቡና ነጻ ምርጫ ያደርጋሉ ብለን እንጂ ጠቅልለው ስልጣኑንን ይይዙታል ብለን አይደልም። እነሱ በጣሱት ልክ እኛም የፌደራሉን ህግ ጥሰናል…. ሕዝብ ቃለቀ በሁዋላ ሳቅ!!

አክለውም “ይህ ስምምነት ሰላም የሚያወርድ ነው። ሰላም ከወረደ የህዝብ ስቃይ ይቀራል። የህዝቡ ህልውና ይረጋገጣል። ሰላም የማይፈልግ የለም። ሰላም የማይፈልግ ሰውን ፕሮፓጋንዳ የትግራይ ህዝብ በውጪም በውስጥ የሚያወራውን የትግራይ ህዝብ መስማት የለበትም። ያሳለፍነውን ስቃይ እናውቃለን። በሰላም ስምምነቱ ህገመንግስታዊ ስርዓቱን ወደ ቦታው ከመለስን አላማችንን አሳክተናል ማለት ነው” ብለዋል። የትኛው የህገመንግስቱ ክፍል እንደተቀየረ፣ ወይም በትግራይ ላይ ለውጡን ተከትሎ ህገመንግስቱን በጣሰ መልኩ ምን እነድተፈጸመ በደፈናው ከመነገሩ ውጭ በዝርዝር ሲቀርብ አይሰማም። ከሁሉም ወገኖች ቃለ መጠየቅ የሚያደርጉ ወገኖች አድማጭ እንጂ ሙያዊ ጠያቂዎች፣ ወይም ሞጋቾች ባለመሆናቸው ህዝብ የጠራ መረጃ ማግነት አልቻለም። ይህ ችግር በፌደራል መነግስት ሚዲያዎችም ላይ የሚታይ ነው። ነጥቦቹ ከስር ቀርበዋል።

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

“ውጪ ሆነው የትግራይ ህዝብ መከራ እፎይታ የማይፈልጉትን የትግራይ ህዝብ ሊሰማቸው አይገባም። የታገልንለት እኛ ነን። ቆላ ተንቤን የወረድን እኛ ነን። የሞትን የቆሰልነው እኛ ነን። ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም። ህዝባችንን ወክለን መከራውን የቀመስነው እኛ ነን። ህዝቡ ሰላም እንደሚፈልግም የምናውቀው እኛው ነን። ስለዚህ የማይረባ ወሬ የሚያወሩትን ህዝቡ መስማት የለበትም” ማለታቸውን ግግራቸውን ወደ አማርኛ የመለሱ ገልጸዋል።

  • ከዚህ ቀደም ተኩስ አቁም በተናጥል ነበረ። አሁን በአለም ፊት፣ በታዛቢ ሀገራት ፊት ነው የፈረምነው። ታዛቢ አለ፣ ምስክር አለ። የጣሰ አካል እርምጃ ይወሰድበታል። ይህ ስምምነት ለህዝባችን ህልውና መከበር ፋይዳ ሰላለው ነው የፈረምነው። አፈፃፀሙን እኛ ብቻ ሳይሆን ያደራደሩን አካላት እየተከታተሉት ነው።
  • ስምምነቱ በአፈፃፀም ደረጃ በጎ ጅማሬ አለ። እርዳታ ምግብና መድሃኒት መግባት ጀምሯል። አገልግሎት ለህዝብ ለመልቀቅ ጅምር እንቅስቃሴዎች አሉ። በዚህ በኩል የኢትዮጵያ መንግስት ቃሉን እያከበረ ነው።
    (ከታች ይቀጥላል)
  • ትጥቅ መፍታትን በተመለከተ የውጪ አካላት መውጣትን ታሳቢ በማድረግ የሚፈፀም እንደሚሆን አጠቃላይ መግባባት አለ። የህዝቡን ደህንነት አሳልፈን እንደማንሰጥ ልታምኑን ይገባል። የውጪ አካላት መውጣትን ተከትሎ በተመሳሳይ መልኩ ከባባድ መሳሪያዎችን እናስረክባለን። የትግራይ ህዝብ ህልውና ደህንነቱ የሚጠበቅ ከሆነ ትጥቁ አያስፈልግም። ያሉ የፖለቲካ ልዩነቶችን በመነጋገር የምንፈታው ይሆናል።
  • የትግረይ ህዝብ አለምን ያስደመመ ፅናት አሳይቶ ለማንነቱና ለመብቱ ታግሎአል። ይህ ትግል በታሪክ የሚታወስ አኩሪ ትግል ነው። በውጪም በውስጥም ታግሏል። ለሰላምም ደግሞ ከኛ ጋ እንዲቆም፣ እንዲደግፈን፣ አብረን ለህዝብ ደህንነት እነድንቆም በአክብሮት እንጠይቃለን።
  • የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ተኩስ ቆሞአል። በዚያው እንዲቀጥል ነው ፍላጎታችን። የጎደለ ነገር ካለ ላሸማገሉን አካላት እናሳውቃለን። ዘመኑ የቴክኖሎጂ በመሆኑ የአለም ሀገራት በሳተላይት እየተከታተሉን ነው። ስለዚህ ለስምምነቱ ተገዢ እንሆናለን። ተመሳሳዩን ከኢትዮጵያ መንግስት እንጠብቃለን። እስካሁን አፈፃፀሙ ላይ ችግር አላየንም።
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ስብሐት ነጋ የፌደራል ፖሊስን ከሰሱ፤ “ለስብሃትም የምትሆን ኢትዮጵያ እየተሰራች ነው”
የብልጽግና ማዕ/ኮ መምከር መጀመሩ ተሰማ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news