Skip to content
VOE
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሔማን በቀለ – ታይም መፅሄት የዓመቱ ምርጥ ያለው ህልመኛ ታዳጊ ሳይንቲስት

    September 4, 2024

    በዩክሬን በኩል ወደ አውሮፓ የሚደርሰው የሩሲያ የተፈጥሮ ጋዝ  ስራው እንዲቆም ተደረገ

    January 1, 2025

    በኦሮሚያ ክልል ማን፣ ምን ፈጸመ? የኢሰመኮ ሪፖርት

    August 5, 2025

    በኦሮሚያ በሌብነት ጉዳይ አናቱ ተፈርቷል፤ በ289 ሺህ ካሬ.ሜ.መሬት ላይ ማጣራት ተጀምሯል

    December 3, 2022

    የአፋር ክልል ከ፴ ዓመታት በሁዋላ በትግራይ ክልል የተወሰደበትን ኣንድ ቀበሌ “ነጻ አ ወጣሁ” አለ

    June 7, 2021
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የፌደራል መንግስት መቀሌን በፍጥነት ተረክቦ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት እንዲያረጋገጥ ተጠየቀ
News

የፌደራል መንግስት መቀሌን በፍጥነት ተረክቦ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት እንዲያረጋገጥ ተጠየቀ

Ethioreview newsEthioreview news—December 21, 2022
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት የሽግግር ፍትሕ እንዲረጋገጥ፣ የፌደራል መንግስት መቀሌን ጨምሮ ሌሎችንም አካባቢዎች በፍጥነት ተረክቦ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት እንዲያረጋገጥ የትግራይ ክልል ወጣቶችና ምሁራን ጠየቁ፡፡

የትግራይ ክልል ወጣቶችና ምሁራን ለሦስት ቀናት ያካሄዱትን ውይይት ባለስምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀዋል፡፡ በማጠናቀቂያው ላይ ባወጡት የአቋም መግለጫ በፕሪቶሪያ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ደግፈው ለተግባራዊነቱ የበኩላቸውን እንደሚወጡ አረጋግጠዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ህወሓት የፌዴራል መንግስት የጀመረውን ጥረት በመደገፍ ለሰላም ስምምነቱ ቁርጠኛ እንዲሆን አሳስበዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያን የለውጥ ሂደት፣ የሰላም ስምምነቱና የትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

በማጠቃለያው የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ÷ በክልሉ ለውጥ እንዲመጣ የሚሹ አካላት ላለፉት ሦስት ቀናት ጠንካራ ምክክር ማድረጋቸውን አንስተዋል።በዚህም ሀገራዊ ለውጡ በፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ውጤቶች እየተመዘገቡበት መሆኑ ላይ የጋራ ግንዛቤ እንደተያዘ ተናግረዋል። በዚህ መነሻም ሀገርን ለማሻገርና በትግራይ ክልል መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት መግባባት ላይ መደረሱን ገልጸዋል።

በትግራይ ክልል የሐሳብ ብዝሃነት እንዲሰፍን፣ ሰላምና ዴሞክራሲ እንዲጎለብት በተደራጀ መንገድ እንደሚሰራም ጠቅሰዋል። ሚኒስትሩ መንግስት በትግራይ ክልልና በአጠቃላይ እንደ ሀገር ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አንስተዋል።

More stories

ከትግራይ ከሻዕቢያ ጋር የሚዶልቱ ፣ መከላከያን የሚጋብዙ ድምጾች ይሰማሉ፤ መንግስት ዝም ብሏል

January 5, 2025

ትህነግ “የብልጽግና መንገድ እንጀምር” አለ፤ ለትግራይ ህጻናት ዕልቂት ተጠያቂው ማን ነው?

September 11, 2022

ደራርቱ የፖለቲካ መሪዎችን በእንባ ተማጸነች

March 23, 2022

6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ ለማድረግ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ እየተሰራ ነው፡-ምርጫ ቦርድ

May 10, 2021

የመንግስትን ጥረት የትግራይ ወጣቶችና ምሁራን ስብስብ መደገፍ እንዳለበት ጠቅሰው÷ የትግራይ ክልል ከጦርነት አዙሪት ተላቅቆ በልማትና በሰላም እንዲጓዝ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው ነው ያሉት።

የሰላም ስምምነቱን መንግስት በቁርጠኛነት እየተገበረ መሆኑን በመጥቀስ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ የመገንባት ተግባር ላይ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ርብርብ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

የውይይቱ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት መንግስት ለሀገር ሰላምና ልማት ያለውን ቁርጠኝነት በተደጋጋሚ ማረጋገጡን ጠቅሰው ይህ የመንግስት ጥረት እንዲሳካም ከጎኑ እንቆማለን ሲሉ አረጋግጠዋል።

የትግራይ ክልልም አሁን ያገኘው ሰላም ዘላቂ እንዲሆንና ከሀገራዊ ለውጡ ተጠቃሚ እንዲሆን እንሰራለን ብለዋል። የትግራይ ሕዝብና አጠቃላይ ወጣቱ ከጦርነት አስተሳሰብ በመውጣት ለልማት እንዲነሳሱ የምናደርገውን ጥረት እንቀጥላለን ሲሉ ተናግረዋል።

መንግስት ለሕዝብ እያቀረበ ያለው ሰብዓዊ እርዳታ የሚበረታታ መሆኑን ጠቁመው ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የመሰረተ ልማት አገልግሎት ያልተጀመረባቸው አካባቢዎች ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ህወሓት የፌደራል መንግስት የጀመረውን ጥረት በመደገፍ ለሰላም ስምምነቱ ቁርጠኛ እንዲሆን አሳስበዋል።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በራስህ ዓይን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
ኢትዮጵያ ስድስት የታገቱ የጅቡቲ ወታደሮችን ነጻ አስለቀቅች
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2