Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  TIPS 1  ኢትዮጵያና እንግሊዝ በቀይ ባህር፣ በህገወጥ ዝውውርና ሽብር ጉዳይ መከሩ
TIPS 1

ኢትዮጵያና እንግሊዝ በቀይ ባህር፣ በህገወጥ ዝውውርና ሽብር ጉዳይ መከሩ

Ethioreview newsEthioreview news—October 24, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የዩናይትድ ኪንግደም ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ የሚያከናውናቸውን የትብብር ሥራዎች ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ ተስማሙ

የዩናይትድ ኪንግደም ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ  እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ የሚያከናውናቸውን የትብብር ሥራዎች ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ ተስማምተዋል።

በዩናይትድ ኪንግደም ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6) ሀላፊ ሰር ሪቻርድ ፒተር ሙር  የተመራ የልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ በሀላፊው  በሰር ሪቻርድ ፒተር ሙር  የተመራው ልዑክ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውለታል።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መረጃ እንዳመለከተው፤ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና የሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6) ልዑካን በተቋማት ደረጃ በሚከናወኑ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም በቀጣናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ተወያይተዋል።

በውይይቱ ወቅትም ቀጣናዊ፡አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ  ጉዳዮች በተለይም ደግሞ የቀይ ባሕር ወቅታዊ ጉዳይ፣ የደኅንነትና የጸጥታ ስጋት የሆኑቱን ሽብርተኝነት፣ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን በቅንጅት ለመከላከል በቀጣይ የሚደረጉ የመረጃ ልውውጥ ስራዎች መዳሰሳቸውን የአገልግሎት  መስሪያ ቤቱ መረጃ ያመለክታል፡፡

በውይይቱ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ ኢትዮጵያ የባህር በር ተደራሸርነት እንዲኖራት የጀመረቸውን እንቅስቃሴ አንዳንድ አካላት ሆን ብለው ለሀሰት ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ለመጠቀም እየሞከሩ መሆኑና ይህ ደግሞ ቀጠናው እንዳይረጋጋ እና ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን አሉታዊ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን ለሀላፊው አብራርተውላቸዋል፡፡

አቶ ሲሳይ የሁለቱ ተቋማት ግንኙነት በቀጠናው እያደገ ካለው አዲስ ሁኔታ ጋር እንዲጣጣም በጋር መስራት እንዳልባቸውም ገልፅዋል፡፡ በቀጠናው ያለው ያልተረጋጋ ሁኔታ ወደ ተረጋጋ ሰላማዊ ሁኔታ እንዲቀየር ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚናዋን እየተወጣች እንደምትገኝ እና እንደምትወጣም ጭምር ለዩናይትድ ኪንግደም ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ (MI6) ሀላፊ ማረጋገጣቸውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መረጃ ይጠቁማል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ አክለውም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ፤ የቀጠናው አገራት በትብብር እንዲሰሩ የሚያበረታታ እንጂ የልዩነት፡ የንትርክና  የግጭት አጀንዳ መሆን እንደሌለበት አፅኖኦት ሰጥተው መናገራቸውን የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ መረጃ ያመለከታል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከቀጣናው ሀገራት እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትና ዓለምአቀፍ አቻ የመረጃ ተቋማት ጋር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ፣ የአጋርነትና የትብብር ሥራዎቹን እየሰራ መሆኑን የገለፁት አቶ ሲሳይ ቶላ፤ ከዩናይትድ ኪንግደም ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ ጋር ያለውን ትብብርም  ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገርና ማጠናከር እንደሚፈልግ መግለፃቸውን መረጃው ይጠቁማል፡፡

የኤም አይ ሲክስ ሴክሬት ኢንተለጀንስ ሰርቪስ ሀላፊ ሰር ሪቻርድ ፒተር ሙር  በበኩላቸው ኢትዮጵያ ካላት ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት አንፃር በቀጣናዊ፣ አህጉራዊና እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተቋማቸው በደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ እያደረገ ያለውን የመረጃ ልውውጥ እንዲሁም በቴክኖሎጂ እና በአቅም ግንባታ መስኮች የጀመራቸውን የትብብር እና አጋርነት ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል  ማረጋገጣቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መረጃ አመልክቷል።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በአደገኛ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች ከ2 ዓመት እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ
የኢትዮጵያና የአንጎላ የደህንነት ተቋማት ስምምነት እያነጋገረ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
TIPS 1

WFP Country Director Says Ethiopia Registered Significant Economic Transformation by Focusing on Rural Dev’t, Poverty Reduction

July 28, 20250
TIPS 1

Almost a third of people in Gaza not eating for days, UN food programme warns

July 26, 20250
TIPS 1

Israeli spy chief visits US amid bid to move Palestinians out of Gaza – Axios

July 20, 20250
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news