Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  በአማራ ክልል ስድስት ተቋማት የከፋ የኦዲት ግኝት ታየባቸው
News2

በአማራ ክልል ስድስት ተቋማት የከፋ የኦዲት ግኝት ታየባቸው

Ethioreview newsEthioreview news—December 15, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

– ተቋማት በኦዲት የተገኘባቸውን ጉድለት እንዲያርሙ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር  እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ የኦዲት ግኝት ካለባቸው ተቋማት ጋር ውይይት አድርጓል። ለሦስት ቀናት በተደረገ ውይይትም  የተቋማት የኦዲት ግኝት ሪፖርት ቀርቧል።

የተገኙ ጉድለቶችን ለማስተካከል የተሠሩ ሥራዎች፣ ከአቅም በላይ የኾኑ እና ሌሎች ችግሮችም ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ በቋሚ ኮሚቴው የክልሉ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት  ያቀረባቸውን የኦዲት ግኝት በመከታተል የከፋ ጉድለት አለባቸው የተባሉትን ተቋማት በማወያየት ርምጃ ወስደው እንዲያስተካክሉ ለማድረግ መኾኑን ገልጸዋል።

ውይይቱ የአሠራር ግድፈት እንዲስተካከል እና የኦዲት ግድፈትን ርምጃ ወስደው በቀጣይም አሠራራቸውን እንዲያስተካክሉ ተጠያቂነት እና ግልጸኝነትን ለማስፈን ታስቦ የተካሄደ ነው ብለዋል።

ጉድለት ኖሮባቸው በክትትል የታዩ እና በከፋ የኦዲት ግኝት የታዩ ተቋማትም መኖራቸውን ገልጸዋል።

በቀጣይም ኀላፊዎቻቸው ባሉበት የሚታዩ ተቋማት መኖራቸውን ተናግረዋል።

ተቋማቱ የፋይናንስ ሥርዓትን ተከትለው እንዲሠሩ፣ ጉድለቶችን አስተካክለው እንዲያሳውቁ፣ የአሠራር ሥርዓቶችን እንዲያስተካክሉ፣ በጉድለት የተገኙትን ርምጃ እንዲወስዱ፣ ይህንን የማያስተካክሉ ከኾነ በሕግ ተጠያቂ እንደሚኾኑ በውይይቱ መገለጹን አንስተዋል።

በክልሉ ተሠብሣቢ ሃብት ወደ 17 ቢሊዮን እና ተከፋይ ደግሞ 15 ቢሊዮን ብር መድረሱን የጠቀሱት ምክትል አፈ ጉባኤው ዓላማው የፋይናንስ ግልጸኝነትን በመተግበር ተጠያቂነት እንዲሰፍን፣ የሚሠበሠበው ገንዘብ ታውጆ ለልማት እንዲውል፣ ተቋማት የመንግሥትን አሠራር እንዲያከብሩ ለማስቻል ነውም ብለዋል።

የቋሚ ኮሚቴው ውይይትም ተቋማት በአሥራ አምስት ቀናት ውስጥ አስተካክለው እና ርምጃ ወስደው ሪፖርት እንዲያደርጉ  መታዘዙንም ገልጸዋል።

ቋሚ ኮሚቴው የተቋማትን የኦዲት ግኝት ለማስተካከል በሚያደርገው ክትትል እና ቁጥጥር ምክር ቤቱም ብልሹ አሠራር እንዲስተካከል  እንደሚያግዝ ተናግረዋል።

በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር  እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ እመቤት ከበደ ባለፉት ሦስት ቀናት ከክልሉ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በቀረበው የኦዲት ሪፖርት መነሻነት የ12 ተቋማትን የኦዲት ሪፖርት በምክር ቤቱ የአስረጂዎች መድረክ መገምገሙን ገልጸዋል።

በመድረኩ የከፋ የኦዲት ግኝት ያለባቸው እና በክትትል የኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት በሚል በሁለት ደረጃ መፈረጁንም ጠቅሰዋል።

ስድስት ተቋማት የከፋ የኦዲት ግኝት እንደታየባቸው እና ቀሪዎቹ ደግሞ በክትትል የኦዲት ግኝት መካተታቸውን ተናግረዋል።

የቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዋ ቋሚ ኮሚቴው ከተቋቋመ ዓመት ያልሞላው መኾኑን እና ከዚያ በፊት ሥራው ይሠራ የነበረው በኦዲት አስመላሽ ግብረ ኀይል እንደነበር አስታውሰዋል።

አሁን ላይ ራሱን ችሎ ኮሚቴ ተቋቁሞለት በትኩረት እየተሠራበት መኾኑንም ጠቅሰዋል።

አብዛኞቹ የኦዲት ግኝቶች በየዓመቱ እየተንከባለሉ የተከመሩ መኾናቸውንም ጠቅሰዋል።

በተለይም ተከፋይ እና ተሠብሣቢ የኦዲት ግኝት በክልሉ የፋይናንስ ሥርዓቱን እያዛባ መኾኑንም ተናግረዋል።

በየዓመቱ እየጨመረ መኾኑንም ጠቅሰዋል።

ስለኾነም ቋሚ ኮሚቴው በትኩረት በመከታተል ለማስተካከል እንደሚሠራ ገልጸዋል።

በአስረጂ መድረክ ተዘጋጅቶ ውይይት መደረጉን የጠቀሱት የቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዋ ግኝት ያለባቸው ተቋማት በፍጥነት አስተካክለው ለቋሚ ኮሚቴው እና ለክልሉ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ መታዘዙን ገልጸዋል።

ከዚያ ካለፈም ለሕግ ተጠያቂነት ወደ ሕግ ተቋማት እንደሚተላለፍ አስረድተዋል።

የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ምክትል ዋና ኦዲተር ሰውበሰው ብዟየሁ መሥሪያ ቤታቸው መንግሥት በየዓመቱ የሚመድበው ሃብት በትክክል ሥራ ላይ መዋሉን የማረጋገጥ ኀላፊነቱን እንደሚወጣ ገልጸዋል።

ለምክር ቤቱ የቀረበው የኦዲት ሪፖርት ከ2009  ዓ.ም ጀምሮ መኾኑንም ተናግረዋል።

በቀረበው የኦዲት ሪፖርት መንግሥት የመደበላቸውን ሃብት ሕጉ በሚፈቅደው መሠረት ሥራ ላይ ያላዋሉ ጉልህ፣ መሠረታዊ ግኝቶች የተገኙባቸው እና  የማጭበርበር ተንኮል ሊፈጸም የሚችልባቸውን አጥጋቢ አይደለም የሚል የኦዲት አስተያየት የሚሰጣቸው ናቸው ብለዋል።

መንግሥት የመደበውን ሃብት እንዴት እንደተጠቀሙ ማስረጃ ማቅረብ ያልቻሉት እና አስተያየት መስጠት ያልተቻለባቸው ስድስት ተቋማት መኾናቸውንም ጠቅሰዋል።

የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ኀላፊነት የኦዲት ግኝቶችን ለምክር ቤቶች እስከማቅረብ ድረስ  መኾኑን ገልጸዋል።

ምክር ቤቱ የሚያስተላልፈውን አቅጣጫ እና ውሳኔ የሚያስፈጽም የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴው ግኝቶችን ተከታትሎ እንዲስተካከሉ፣ እንዲታረሙ እና የሕዝብ ሃብት እንዲመለስ ይሠራልም ብለዋል።

ዋና ኦዲተር እየተከታተለ መረጃዎችን ማቅረብ እና አስረጂ መኾን ነው ብለዋል።

የባከነ ገንዘብን በማስመለስ በኩል ውስንነቶች እንደነበሩ እና አሁን ላይ ግን መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጣ አሠራር መጀመሩን ነው አቶ ሰውበሰው የገለጹት።

በኦዲት የተገኙ ጉድለቶች መመለስ የሚገባቸው ሃብቶች እንዲመለሱ ተባብረን እንሠራለንም ብለዋል።

በተደረገው የኦዲት ግኝት መመለስ ያለበት በርካታ ሃብት መኖሩን የጠቀሱት ምክትል ዋና ኦዲተሩ የ2014 በጀት ዓመት የተጠቃለለ የኦዲት  ሪፖርት ላይ በክልሉ 17 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር የተሠብሣቢ ሂሳብ ክምችት መኖሩን በአብነት አንስተዋል።

15 ቢሊዮን ብር ተከፋይ ክምችት መኖሩንም አክለዋል።

ይህ ክምችት በየዓመቱ እየጨመረ መምጣቱን እና የፕሮጀክት አሥተዳደር ሥራ መዳከምም ለመጨመሩ አንድ መንስኤ እንደሚኾን ጠቁመዋል።

ማስረጃዎች ማግኘት ያልተቻለበት የተቋማት የኦዲት ግኝት መኖራቸውንም ነው አቶ ሰውበሰው የገለጹት።

ቋሚ ኮሚቴው ከሌሎች ቋሚ ኮሚቴዎች እና ከምክር ቤቱ መሪዎች ጋር በመኾን የኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት እንዲያስተካክሉ፣ የሚመለሰው እንዲመለስ፣ ርምጃ እንዲወሰድ እና በሕግ መጠየቅ ያለበትም እንዲጠየቅ እንደሚያደርግ ተገልጿል።

አሚኮ

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ተሰንጥቆ እየተወነጃጀለ ያለው ትህነግ “መንግስት ሻዕቢያን ይውጋልኝ” ሲል ጠየቀ
የኦሮሚያ ፖለቲካ ድርጅቶች ህብረት “ጋዲሳ ሆገንሳን” ማን አፈረሰው? ለምን ? እንዴት?
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news