Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ለትግራይ አዲስ የሊብራል ፓርቲ ተወለደላት፤ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ደህና ሰንብት
News

ለትግራይ አዲስ የሊብራል ፓርቲ ተወለደላት፤ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ደህና ሰንብት

Ethioreview newsEthioreview news—April 29, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ትግራይን ከሃምሳ ዓመት በሁዋላ ከነጻ አውጪ ፓርቲ የሚመነጭቅ ፓርቲ ተመሰረተ። በትግራይ ያሉት ድርጅቶች በሙሉ ከትህነግ ምን የዓላማና የአስተሳሰብ ልዩነት እንዳላቸው በግልጽ ባይታወቅም ስማቸው በሙሉ “ነጻ አውጪ” አርማ የያዘ ነው። ዛሬ መወለዱ የተነገረለት አዲስ ፓርቲ ግን የሊብራል እሳቤ ያለው። አብዮታዊ ዴሞክራሲን ያራገፈ ስለመሆኑ መረጃውን የሰጡ አመልክተዋል።

ዜናው የትህነግ ፍጻሜ መዳረሱን የሚያሳይ መስሏል። በትግራይ የተወለደው አዲስ ፓርቲ በምሁራን የተዋቀረ ሲሆን መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ሰፊ ቁጥር ያላቸው ከወዲሁ ፓርቲውን እያጀቡት ነው። ልምድ፣ ዕውቀትና በቂ የግንኙነት መሰረት ያላቸው የፓርቲው መስራቾች ትህነግን በሚጠላው የዴሞክራሲ አግባብ አሸኛኘት እንደሚያደርጉለት ከወዲሁ እየተነገረ ነው።

እነ ዶክተር ደብረጽዮን ምርጫ ቦርድ የሚሰርዛቸው ከሆነ አገር እንደሚተራመስ ባስታወቁና ባስጠነቀቁ ማግስት መወለዱን ይፋ የተደረገው አዲሱ ፓርቲ አብዮታዊ ዲሞክራሲ የሚባለው ዳፍንታም አስተሳሰብ ከትግራይ ምድር ይጠርገዋል እየተባለ ነው።

እነ ዶክተር ደብረጽዮን የሚመሩት ትህነግ የክልሉን ጊዚያዊ አስተዳደር በኃይል ማፍረሱን ተከትሎ ለሰራዊቱ የሚከዱ በርካታ ታጣቂዎችን መልሰው እያደራጁ መሆናቸውን አቶ ጌታቸው ረዳ በሚመሩት ካቢኔ ውስጥ አባል የሆኑ መናገራቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። 

More stories

በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021

የመከላከያን ጨምሮ የአሜሪካንን ሚስጢር “ለትውልድ አገሩ አቀብሏል” የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ” ብሄራዊ ጀግና” እየተባለ ነው

October 1, 2023

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ወይም ሞት እያለ ነው

March 22, 2022

“የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

December 8, 2021

እነዚሁ ወገኖች “ትህነግ እንዳይሰረዝ አንድ ላይ ጉባኤ እናካሂድ” በማለት ጥያቄ አቅርበው ተቀባይነት ማጣታቸውን አስታውቀው ነበር። በመሆኑም ለትህነግ ምርጫ ቦርድ የሰጠው  የጊዜ ገደቡ ሊጠናቀቅ በቋፍ ላይ ባለበት ወቅት ነው አዲስ ፓርቲ ማቋቋማቸውን ይፋ ያደረጉት። 

ፓርቲው ይፋ ከመደረጉ በፊት ወይዘሮ ኬሪያ “በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ሞጋች ማኅበረሰብ ተፈጥሯል፤ ወንበሩን ብረት ምጣድ የሚያደርግ ትውልድ ተፈጥሯል” ካሉ በሁዋላ፣ ይህን ለውጥ ፈላጊ ትውልድ መምራትና ማደራጀት አግባብ መሆኑን አመልክተው ነበር። ይህ ጥቆማቸው አቶ ጌታቸው በትግራይ ለውጥ የሚያቀጣጥሉ ኃይሎች ተፈጥረዋል ከማለታቸው ጋር የሚስማማ መሆኑን ጠቁመን አስተያየታቸው ፓርቲ እንደሚመሰረት አመላካች መሆኑን አመላክተን ነበር።

” ከብልጽግና ጋር ልክ እንደሌሎቹ በአገር ውስጥ እንደሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ተባብሮ ለመሥራት ይችላል እንጂ የሚያገናኘው ነገር የለም፤ ገለልተኛ እና ነጻ ፓርቲ ነው ” በማለት ስለአዲሱ ትሊዴፓ / ትግራይ ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ከመስራቾቹ መካከል ለቢቢሲ አስታውቀዋል።

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ከትህነግ የተከፈለው ቡድን አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን ከአመራሮቹ መካከል አንዱ ለቢቢሲ ሲገልጹ “የፖለቲካ ፓርቲው በሊብራል ዴሞክራሲ ጽንሰ ሃሳብ የሚመራ ነው” ብለዋል። ይህ አነጋገራቸው ላለፉት ሃምሳ ዓመታት በኮሙኒዝም አስተሳሰብ ተቸንክሮ በትግራይና በመላው ኢትዮጵያ የተዘረጋው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ በሚባል ርዕዮት ግብአተ መሬትን ያበሰረ ሆኗል።

ፕሮፌሰር ጌታቸው ለርዕዮት እንዳሉት ትህነግ ከተከመረው ጥፋቱ በላይ ሻዕቢያ ጉያ ስር ተመልሶ መለጠፉ ፖለቲካዊ ኪሳራ አጎናጽፎታል። በትግራይ ሕዝብ እንዲተፋ ምክንያት ሆኗል። ድሮም በቋፍ ነበር አሁን አክትሞለታል ብለዋል። 

” የፓርቲው ሕገ ደንብ እና ፕሮግራሞቻችን አርቅቀን ጨርሰናል። ” አሁን ላይ የደጋፊዎችን ፊርማ በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን።  የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች ገና ስላልተሟሉ እስካሁን ድረስ ለቦርዱ በይፋ የቀረበ ጥያቄ የለም ” ሲሉም መስራቾቹ ከተናገሩት ለመረዳት ተችሏል። 

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ቡድኑ ለምዝገባ እየሄደበት ያለውን ሂደት እንደሚያውቅ ተመልክቷል።  ፓርቲው ክልላዊ ፓርቲ ነው። ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በግንቦት የመጀመሪያ ወር ላይ ቅድመ እውቅና ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

የምዝገባ ሂደቱን ካጠናቀቁ በሁዋላ የውስጥ ስራቸውን በመስራት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የአንድ ዓመት ጊዜ ካበቃ በኋላ ክልላዊ መንግሥትን ለመመሥረት በሚደረገው ምርጫ እንደሚሳተፉም ተመልክቷል።

ፓርቲው ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኘን በኋላ ከባለሀብቶች ጀምሮ የቀን ሠራተኞች ድረስ በአባልነት እና በአመራርነት ተቀላቅለው እንዲሳተፉበት እንደሚደረግ ተሰምቷል።

” ትግራይ ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ከብልጽግና ጋር ልክ እንደሌሎቹ በአገር ውስጥ እንደሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ተባብሮ ለመሥራት ይችላል እንጂ የሚያገናኘው ነገር የለም፤ ገለልተኛ እና ነጻ ፓርቲ ነው። ” ሲሉም አስታውቀዋል።

የትግራይ ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ እየመሠረቱ ካሉተ አንጋፋ ሰዎች መካከል  የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የትህነግ ፖሊት ቢሮ አባል የነበሩት እና የትዕምት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በየነ መክሩ፣ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት ይገኙበታል። ፕሮፌሰር ክንደያ በቅርቡ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አማካሪ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል። 

በሁለት ተከፍሎ እርስ በእርሱ ሲካሰስ የቆየው ትህነግ የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው ቀነ ገደብ ጉባዔ ማካሄድ ባለመቻሉ ከፓርቲነት ሊሰረዝ እንደሚችል ቦርዱ ማስታወቁ ይታወሳል።

የመሰረዝ አደጋ የገጠመው በደብረፂዮን (ዶ/ር) የሚመራው ትህነግ  ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ተደራድሮ የፕሪቶሪያ ስምምነትን እንደፈረመ ድርጅት እንደ አዲስ በቦርዱ መመዝገቡ ተገቢ አለመሆኑን ሲገልጽ ቆይቷል።

የህወሓት መሰረዝ ስጋት የፈጠረባቸው በአቶ ጌታቸው የሚመራው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ከሳምንታት በፊት ባወጡት መግለጫ በደብረፂዮን (ዶ/ር) ለሚመራው ቡድን በጋራ ጉባዔ ለማካሄድ ጥሪ አቅርበው የነበረ ቢሆንም በጎ ምላሽ አለማግኘታቸውን ገልጸዋል።


ኢትዮሪቬውን ከታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች የከተሉ – የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡  @ethioreview
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ ethioreview
ኤክስ ፡ twitter


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የግብጽና የጅቡቲ ሴራ – ሻዕቢያ አሰብን እያጸዳና እያሟጠጠ ነው
ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩሲያ-ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጀክትን ተቀላቀሉ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news