Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Reaction  የአፍ ምሬት ከምን ይመጣል?
Reaction

የአፍ ምሬት ከምን ይመጣል?

Ethioreview newsEthioreview news—May 20, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የአፍ ምሬት ከምን ይመጣል? ይህን ጥያቄ ወደ እኛ በመላክ የህክምና ባለሙያ ማብራሪያ እንድናፈላልግ  ምክንያት የሆኑን ከዶቼ ቬለ አድማጮች አንዱ ሥዩም በለጠ ናቸው። ጠያቂያችን የአፍ ምሬት መንስኤው ምንድነው መፍትሄውስ? በማለት ጠይቀዋል። በቅድሚያ የተከበሩ አድማጫችን በዚህ ጉዳይ የውስጥ ደዌ ህክምና ባለሙያን በመጠየቅ መንስኤ ሊሆኑ ስለሚችሉ ተያያዥ ጉዳዮች ለሌሎችም ጠቃሚ የጤና መረጃ እንድናፈላልግ ምክንያት በመሆንዎ በአድማጮች ስም እናመሰግንዎታለን።

የአፍ ምሬት ሊያስከትሉ የሚችሉ ምክንያቶች በርካታ መሆናቸውን ነው የውስጥ ደዌ ህክምና ባለሙያዎች የሚናገሩት። ከህመም ጋር የተያያዙ መንስኤዎች እንዳሉ ሁሉ፤ በአፍ ንጽሕና እንዲሁም በትንባሆ ማጨስ ምክንያት የአፍ ምሬት ሊያጋጥም እንደሚችልም ያመለክታሉ።

ከ15 ዓመታት በፊት ይህንኑ ርዕሰ ጉዳይ አንስተን ያነጋገርናቸው የውስጥ ደዌ ከፍተኛ ሀኪም ዶክተር ቶሌራ ወልደየስ በተለይ ከህመም ጋረ በተያያዘ ሁኔታ የአፍ ምሬት እንደሚያጋጥም በመጠቆም፤ በምሳሌነትም የደም ማነስ፣ የስኳር ታማሚዎች የአፍ ምሬት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ገልጸውልን ነበር።

የውስጥ ደዌ ከፍተኛ ሀኪም የሆኑት ዶክተር ንብረት ገዳሙ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህርና በደብረ ታቦር ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት ይሰጣሉ። ለመሆኑ የአፍ ምሬት በቋሚነት ሲከታተል የሚያጋጥመው በምን ምክንያት ይሆን ያልናቸው፤ ዶክተር ንብረት የአፍ ምሬትን የሚያመጡ በጣም ብዙ ምክንያቶች መኖራቸውን ነው የገለጹልን። የውስጥ ደዌ ሀኪሙ እነዚህን ምክንያቶች ገሚሶቹ እዚያው አፍ ውስጥ በሚከሰት ምሬትን የሚያስከትሉ፤ ገሚሶቹ ደግሞ ከሌላው ሰውነታችን ክፍል ችግሮች ጋር የተያያዙ መሆናቸውን በማስገንዘብ በሁለት ይከፍሏቸዋል።

More stories

የኩላሊት ህመም ምልክቶች

March 9, 2022

ስለ ጨጓራ ካንሰር ይህን ያውቁ ኖሯል?

February 23, 2023

ለሳይንቲስቶችን ግራ የሆነው በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት

November 3, 2024

የአጥንት መሳሳት ህመም

November 23, 2024

በተለይ አፍ ውስጥ ከሚከሰቱ መቆጣቶችም ሆነ ቁስለቶች ጋር የሚከሰቱት የአፍ ውስጥ ጽዳትና ጤንነቱን ያካትታሉ። በሁለተኛነት የዘረዘሯቸው ከሌላኛው የሰውነት ክፍል ችግሮች ጋር የተያያዙትን መንስኤዎች ከጨጓራ በምግብ ቧንቧ በኩል የአሲድ ምልሰትን ጨምሮ ከተለያዩ ህመሞች ጋር ይገናኛሉ።

ይህ ብቻም አይደለም በተለያዩ ምክንያቶች የሚወሰዱ መድኃኒቶችም ሆኑ የቫይታሚን ተጨማሪ ምግብ የሆኑ እንክብሎችም የአፍ ምሬትን ሊያስከትሉ ይችላሉ ነው የሚሉት ዶክተር ንብረት።

ሌላው አለርጂ ማለትም የምንመገበው ወይም ሰውነታችንን የነካ ነገር ከአካላችን ተቃውሞ ሲፈጥር የአፍ ምሬት ሊያጋጥም እንደሚችል ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት።

አፍ ውስጥ ድንገት የሚያጋጥም ምላስን በኃይል የመንከስ አለያም ጥርስን ማፋጨት፣ በኑሮም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ለጭንቀትና መብከንከን መዳረግም የአፍ ምሬትን ሊያስከትል ከዚህ ቀደም ያነጋገርናቸው የውስጥ ደዌ ህክምና ባለሙያ ዶክተር ቶሌራ ወልደየስ ገልጸውልናል።

እናም የአፍ ምሬት ተብሎ በአጭሩ ይገለፅ እንጂ መነሻ ምክንያቱ የተለያየና ብዙ መሆኑን ነው ከህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ መረዳት የቻልነው። መፍትሄም በየፈርጁ ነው። ዶክተር ንብረት ከአፍ ውስጥ ጽዳት ጋር የተገናኘውን በግል በቤት ውስጥ ለማስተካከል እንደሚቻል፤ ሆኖም ግን ችግሩ የማይለወጥ ከሆነ ወደ ሀኪም መሄድ እንደሚገባ ያሳስባሉ። ከአፍ ውጭ ባለ ህመም ጋር የሚገናኙት ምክንያቶች የየዘርፉን ሀኪም እርዳታ የሚሹ መሆናቸውን አስገንዝበዋል። Via – DW

reaction
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በደህንነት ስጋት ለጊዜው ማንኛውም የዳኝነት አገልግሎት መስጠት አቁመናል ” መቐለ ፍርድ ቤት
በተለይ ወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰርን በተመለከተ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ENTERTAINMENT

“ኢትዮጵያን ትልቅ አገር ናት፤ ኃላፊነቱም ከባድ ነው ” የቁንጅና ንግስት ሀሴት ደረጄ

June 3, 20250
Reaction

ልብ ሊሉት የሚገባ በፊንጢጣ አካባቢ የሚከሰት እብጠት? ኪንታሮት ካልታከመ ጣጣው?

May 28, 20250
Reaction

በተለይ ወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰርን በተመለከተ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች

May 20, 20250
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news