Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!

    April 19, 20240

    ” በቃቹህ ወደ ድርደር” ከታንክ ወደ አህያ የወረደው ትህንግ በማን ሊወከል?

    May 12, 20210

    አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

    January 21, 20210

    የ3ኛ መብረቅ ኮማንዶ ሻለቃ የግዳጅ ውሎ

    September 3, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ኮንትሮባንድ – ከአማራ ክልል የቁም እንስሳትን በትግራይ በኩል ወደ ጅቡቲ ማጋዝ ተከለከለ

    November 3, 20240

    የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና አመሰራረታቸው

    April 6, 20210

    “ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም አላት”

    October 23, 20240

    በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ አሳ ማምረት ተጀመረ

    May 30, 20230

    የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድንና- የሳይበር ውይይታቸው

    September 6, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Reaction  የአጥንት መሳሳት ህመም
Reaction

የአጥንት መሳሳት ህመም

Ethioreview newsEthioreview news—November 23, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ምንም አይነት የህመም ስሜት ሳይኖረው ወይንም ምልክቶችን ሳያሳይ ለከፍተኛ የጤና ችግር ብሎም ለሞት ሊዳርገን የሚችለውን የአጥንት መሳሳት ችግር ምንድን ነው?

ከሰውነት ክፍሎቻችን አጥንት ጠንካራው እና በቀላሉ የማይጎዳ ነው፤ ነገር ግን አጥንት በመሳሳት ምክንያት ጉዳት ሊደርስበት ይችላል። አጥንትን ደካማ እና በቀላሉ ተሰባሪ የሚያደርገው የአጥንት መሳሳት ሕመም ነው።

አጥንት ሁልጊዜ በለውጥ ላይ ነው፣ በቋሚነት ሴሎቹ ይሞታሉ ቀጥሎም ይተካሉ። የአጥንት መሳሳት የሚከሰተው አጥንት የመተካት አቅሙ ሲቀንስ ነው፤ ነገር ግን በብዛት የሚበልጠው መገንባቱ ነው።

የአጥንት መሳሳት ወንድ ሴት ሳይል ሁሉንም የሚያጠቃ ሕመም ቢሆንም ሴቶች ከወንዶች የበለጠ ተጋላጭ ናቸው።

More stories

ጥንቃቄን የሚሻው የስኳር ህመም

December 15, 2024

የኩላሊት ጠጠር (Nephrolithiasis) ምንድን ነው?

May 24, 2024

ለሳይንቲስቶችን ግራ የሆነው በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት

November 3, 2024

የጨጓራ ካንሰር | Gastric cancer

June 23, 2024

ሕመሙ ነጮች እና የሩቅ ምሥራቅ ሰዎች ላይ ይበረታል፤ በተለይ ደግሞ በዕድሜ የገፉ ሴቶች ላይ ይበረታል። ከአጥንት መሳሳት ጋር የተያያዙ ስብራቶች በአብዛኛው ወገብ፣ መዳፍ ወይም አከርካሪ ላይ ይስተዋላሉ።

የአጥንቱ አሠራር በአንድ በኩል እየተገነባ በአንድ በኩል ሲፈርስ፤ የአጥንታችን ጥንካሬው ጤናማ ይሆናል። የማፍረሱ ሂደት ሲያይል ነው የአጥንት መለስለስ የሚመጣው።

ምልክቶች ምንድን ናቸው

በሽታው ገና ሲጀማምር ብዙ ምልክት አያሳይም፤ ነገር ግን አንዴ አጥንት ከሳሳ ወዲህ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ፡-

– የጀርባ ሕመም – ከጊዜ በኋላ ቁመት መቀነስ

– መጉበጥ – በቀላሉ የሚሰበር አጥንት

አጥንት መሳሳት በምን ምክንያት ይመጣል

የአጥንት መሳሳትን ሊያስከትሉ ከሚችሉ ምክንያቶች አንዱ ዕድሜ ነው፤ ነገር ግን አሁን አሁን በወጣቶችም ላይ ይህ ችግር እያጋጠመ ይገኛል።

የቫይታሚን ዲ እና የካልሺየም እጥረት፤ እንዲሁም የእንቅርት በሽታ ለዚህ አይነተኛ መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ።

የአጥንት መተካካት ሂደት ከ20 ዓመት በኋላ እየቀነሰ ይመጣል፤ እድሜ በጨመረ ቁጥር የአጥንት ክብደት እጅጉን ይቀንሳል በመሆኑም ተጋላጭነቱም ከፍ ያለ ይሆናል።

ሌላው በዘር፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ አልኮል አዘውትሮ መጠጣት እና ሲጋራ ማጨስም መንስኤዎቹ ናቸው።

የጤና ሁኔታ እንደ ካንሰር፣ የኩላሊት ወይም የጉበት በሽታ እና የተለያዩ መድሃኒቶችን መጠቀም እንደመንስዔነት ይጠቀሳሉ።

ውፍረት፣የመገጣጠሚያ ሕመም እና ለስላሳ መጠጦችን ማዘውተርም ሌሎች ምክንያቶች ሆነው ይነሳሉ።

መከላከያ መንገዶች

የአጥንት መሳሳት ችግርን ለመፍታት በካልሺየም የበለጸጉ ምግቦችን መመገብ፣ ጤናማ አመጋገብ እና አካላዊ እንቅስቃሴዎች የአጥንት መሳሳትን ከመከላከሉም በላይ የሳሱ አጥንቶችን ያጠነክራሉ።

ወተት እና አሳ የመሳሰሉ ምግቦችን ማዘውተር እንዲሁም ጨው እና ቡና በልኩ መጠቀም ይመከራሉ፡፡

ክብደት መቀነስ፣ በቂ የጸሀይ ብርሃን ማግኘት እና የለስላሳ መጠጦችን መቀነስም እንደመፍትሄ ተቀምጧል፡፡

ከአልኮልና ከሲጋራ ሱስ ነፃ መሆን እንደሚገባም ባለሙያዎች ይመክራሉ።

ከመከላከያ ፌስ ቡክ የተወሰደ

reaction
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በአማላይ ማስታወቂያዎች የተሸፈኑ የማይፈጸሙ ውሎች እና የዜጎች እንባ – የሪል ስቴቱ ገበና ውስጣ ውስጥ ሲፈተሽ! ክፍል 1
በኢትዮጵያ 371 ሺህ ታጣቂ ኃይሎች በሁለት ዓመት ውስጥ ትጥቅ ይፈታሉ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ENTERTAINMENT

“ኢትዮጵያን ትልቅ አገር ናት፤ ኃላፊነቱም ከባድ ነው ” የቁንጅና ንግስት ሀሴት ደረጄ

June 3, 20250
Reaction

ልብ ሊሉት የሚገባ በፊንጢጣ አካባቢ የሚከሰት እብጠት? ኪንታሮት ካልታከመ ጣጣው?

May 28, 20250
Reaction

በተለይ ወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰርን በተመለከተ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች

May 20, 20250
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
Load more
Recent Posts
  • Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia June 10, 2026
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news