Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  በባሕርዳር በሰዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ሙሉ በሙሉ ተነሳ፤
News2

በባሕርዳር በሰዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ሙሉ በሙሉ ተነሳ፤

Ethioreview newsEthioreview news—July 17, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ሰሞኑን የጎጃም ፋኖ የክልሉ መንግስት ከሚለው በተቃራኒ እያጠቃ፣ እየማረከና ድል እየተቀዳጀ እንደሆነ ቢያስታውቅም፣ የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር ከዚህ በፊት ጥሏቸው የነበሩ ገደቦችን አነሳ። የሰዓት እላፊ ገደቡ መነሳቱን ተከትሎ ከፋኖ ወገን የተሰማ ነገር የለም።

በቅርቡ ክልሉ “አማራ ክልልን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ ከሕግ ማስከበር ባለፈ የሰላም አማራጭ ተዘርግቶ እየተሠራ ነው” ተብሎ ነበር። ሰፊ የፖሊስ፣ አድማ ብተናና፣ ሚሊሻ በማስለጠን ከመከላከያ ጋር በመሆን ሰፊ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልጾ ነበር። ከፋኖ በኩል መረጃው ተራ ፕሮፓጋንዳ እንጂ በመሬት ላይ የሌለ ሽንፈት የወለደው ዜና እንደሆነ በመግለጽ ሲያጣጥሉ ነበር የከረመት።

የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ዶ/ር እሸቱ የሱፍ ሰሞኑን በሰጡት ሰፊ ቃለ ምልልስ “ፋኖ እንደ ኳስ የሚነጥርበት ስፍራ የለውም” ሲሉ በየስርቻው ተበትኖ እንደሚገኝ ማመልከታቸው አይዘነጋም።

ኃላፊው አክለውም ” ክልሉን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ ከሕግ ማስከበር ባለፈ የሰላም አማራጭ ተዘርግቶ እየተሠራ ይገኛል። በዚህም በርካታ የታጠቀ ቡድን በሰላም ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀል ተደርጓል” ብለው ነበር፡፡

More stories

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ32 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

January 13, 2023

“በቀጣዩ ዓመት የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት ይጀመራል”

July 12, 2024

ሃማስ ጎሳን መሠረት አድርጎ ዘረፋ ፈጽመዋል ያላቸውን የታጠቁ ወሮ በሎችን መግደሉ ሮይተርስ ተዘገበ

May 4, 2025

አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዎች የቅጥፈት ሪፖርት ማውጣታቸውን በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች እይጋለጡ ነው

April 16, 2022

ዶክተር እሸቱ ይህን ባሉ በሳምንት ጊዜ ውስጥ ነው የክልሉ የጸጥታ ምክር ቤት “የከተማችንን የጸጥታ ሁኔታ መነሻ በማድረግ የኅብረተሰቡን ደህንንነት ከማስጠበቅ አኳያ ልዩ ልዩ ክልከላዎችን” አንስተናል ሲል ያስታወቀው።

የፋኖን ዜናዎች በቀጥታ ስልክ በመደወልና በማነጋጋር እየዘገቡ ያሉት በውጭ የሚገኙ የዩቲዩብና የማህበራዊ ሚዲያ አውዶች በሰበር ሳይቀር ፋኖ አንጸባራቂ ድል ማስመዘገቡን ዕለት ዕለት ሲዘግቡ መክረማቸው አይዘነጋም። እነዝህ ሚዲያዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመንግስት ኃይል መማረኩን፣ ሙትና ቁስለኛ መሆኑን እንዲሁም ለማጥቃት ሞክሮ ሳይሳካለት መሳሪያውን እንዳስረከበ በተከታታይ ይዘገቡ ነበር።

የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ዶ/ር እሸቱ የሱፍ ለፋኖ ምላሽ ለመስጠት በውስን ቦታዎች ሳይሆን በአጠቃላይ የክልሉን ሁኔታ ሲያስረዱ ” ተላላኪ፣ ጉዳይ አስፈጻሚ” ያሉት ፋኖ አሁን ላይ እዚህ ግባ የሚባል ኃይል እንዳልሆነ ዝርዝር መረጃ አንስተዋ አስታውቀው ነበር።

ዛሬ ይፋ የሆነው መረጃ “አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በባሕርዳር ከተማ አስተዳድር በተከታታይ በተሠራው ጠንካራ የሕግ ማስከበር ሥራ እና በኅብረተሰቡ የላቀ ተሳትፎ የከተማዋ የሰላምና የጸጥታ ኹኔታ በከፍተኛ ኹኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን ምክር ቤቱ ገምግሟል” ያላል።

የከተማው ፀጥታ ምክር ቤት ሌላው አፅዕኖት ሰጦ የተመለከተው የከተማው ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ኹኔታ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ መሆኑንና ይህንኑ በላቀ ኹኔታ ለማሳለጥና የከተማዋን የቱሪዝም እና የልማት ተግባራት የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማድረግ ሲባል ከዚህ ቀደም ተጥለው የነበሩ ገደቦች መነሳታቸውን ይፋ አድርጓል። በከፊል ገደባቸው ሙሉ በመሉ የተነሳባቸው

  • ማንኛውም የንግድ እንቅስቃሴ ያለገደብ 24 ሰዓት ክፍት በማድረግ እንዲሠሩ ተወስኗል፣
  • ከባጃጅ እና ከሞተር ሳይክል ውጭ ሁሉም ተሽከርካሪዎች ያለገደብ እንዲንቀሳቀሱ ተወስኗል፣
  • ማንኛውም ሰው ያለምንም የሰዓት ገደብ እንዲንቀሳቀስ ተፈቅዷል፣
    በሌላ በኩል ማሻሻያ ያልተደረገባቸውና አሁንም የተጣሉ ግዴታዎችን አስመልክቶ ምክር ቤቱ፣
  • ማንኛውም ተሽከርካሪ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ የፊት ለፊትና የኋላ ሰሌዳ አሟልቶ መንቀሳቀስ አለበት ይህንን ሳያደርግ ተገኝቶ በጸጥታ ሀይሉ ለሚወሰደው ማንኛውም ሕጋዊ እርምጃ ኅላፊነቱን ራሱ ይወስዳል፣
  • ማንኛውም እግረኛ ሲንቀሳቀስ ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት፣
  • የጸጥታ ሀይሉ እና በሚኖሩበት ቀበሌ ወይም ቀጠና ወይም ብሎክ ብቻ መሳሪያ ይዘው እንዲንቀሳቀሱ ከፈቀደላቸው መሳሪያ ፈቃድ ኩፖን ከተሰጣቸው ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በፍጹም የተከለከለ ነው፣
  • የባጃጅ ተሽከርካሪ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በኋላ ይዞ መንቀሳቀስ ክልክል ነው፣
  • ባለ ሁለት እግር ሞተር በማንኛውም ሁኔታ ይዞ መንቀሳቀስ በፍጹም የተከለከለ መኾኑን ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ገጽ የተገኘ መረጃ ያሳያል።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ሻዕቢያ ያሰማራት ገንዘብ አጣቢ – “አደራ የማይበላ፣ አልቅሶ የሚሸኝ፣ እልል ብሎ የሚቀበል ሕዝብ እናክብር”
እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔር ስያሜና መለያ ምልክት እንደማይቀበል አስታወቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news