Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል
News

አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል

Ethioreview newsEthioreview news—February 14, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል? ኢትዮጵያ ቼክ ከቀናት በፊት “በአንፃራዊነት የሀሰተኛ መረጃዎችን በብዛት ሲያሰራጩ የትኞቹን ተመልክተዋል?” የሚል ጥያቄ ለተከታዮቹ ቴሌግራም ላይ አቅርቦ ነበር።

በውጤቱም 77 ፐርሰንቱ አክቲቪስቶች፣ 42 ፐርሰንቱ የመንግስት አካላት፣ 41 ፐርሰንቱ የተቃዋሚ አካላት፣ በተመሳሳይ 41 ፐርሰንቱ ጦማሪዎች እንዲሁም 36 ፐርሰንቱ ሚድያዎች እና ጋዜጠኞች በአንፃራዊነት የሀሰተኛ መረጃዎችን በብዛት ሲያሰራጩ ማየታቸውን ጠቁመዋል። በአጠቃላይ 2,209 ድምፅ ቴሌግራም ላይ ተሰጥቷል። ይህ እንግዲህ በህብረተሰቡ ዘንድ በሀሰተኛ መረጃዎች ምንጮች ዙርያ ያለውን አስተሳሰብ በወፍ-ዘለል ያመላከተ ሲሆን የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ለሚሰራው ስራም የትኩረት አቅጣጫ በጨረፍታ ያመላከተ ነው።

እኛም ይህንን ጉዳይ በአጭሩ እንዳስሰው። አክቲቪስቶች!በአለም ዙርያ በአክቲቪዝም ስራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች፣ ቡድኖች እና ድርጅቶች ስራቸውን ለማከናወን የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናሉ። ከነዚህም መሀል የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻዎችን ማስተባበር፣ ሰላማዊ ሰልፎችን ማካሄድ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በተገኘው አጋጣሚ መሞገት እንዲሁም ስልቶችን ነድፎ ተባባሪዎቻቸውን ለስራ ማነሳሳት ይገኙበታል።

እንዳለመታደል ሆኖ በሀገራችን የአክቲቪዝም ስራ ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ የተተወ ይመስል በሌሎች መስኮች ብዙም ሲተገበር አይታይም። ሁሉም ባይባሉም በፖለቲካው ላይ የሚሳተፉት አክቲቪስቶችም የሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት፣ በተራ ስድድብ እና ንትርክ ግዜ በመፍጀት እና የተቃራኒ ሀሳብ ያላቸውን በመዝለፍ እና ስም በማጠልሸት ላይ ተጠምደው ይታያሉ። ይህ ጉዳይ በጣም ግልፅ እየሆኑ ከመምጣቱ አንፃር 77 ፐርሰንት ድምፅ ሰጪዎች አክቲቪስቶች የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ እንዳሉ የሚያመላክት ድምፅ ሰጥተዋል።

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

የመንግስት አካላት!የመንግስት አካላት ሀገርን ከማስተዳደር በተጨማሪ ተገቢ መረጃዎችን በወቅቱ ለህዝብ ማድረስ ሀላፊነታቸውም፣ ግዴታቸውም ነው። ልክ እንደ አክቲቪስቶች ሁሉ በደፈናው መናገር ባይቻልም የመንግስት አካላት የሀሰተኛ መረጃ ምንጮች እየሆኑ እየመጡ እንደሆነ ይታያል። ይህ አደገኛ አዝማሚያ ሲሆን የሀሰት መረጃዎች ቀስ በቀስ ሲጋለጡ እና እውነታው ሲወጣ ህዝብ በመንግስት ላይ ያለው እምነት እንዲቀንስ፣ ብሎም እንዲጠፋ ሊያደርግ ይችላል። ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ ህግ ያወጣ አካል መልሶ ህጉን ሲጥሰው ማየትም አደገኛ አካሄድ (precedent) ያስከትላል።

42 ፐርሰንት የሚሆኑ ድምፅ ሰጪዎች የመንግስት አካላት የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ እንዳሉ የሚያመላክት ድምፅ ሰጥተዋል። የተቃዋሚ አካላት!በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፉትም እንዲሁ በሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ ተጠምደው ይታያሉ። በፖለቲካ ሜዳው ማሳካት ያልቻሉትን የሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ለማግኘት የሚሞክሩ እንዳሉ የእለት ተእለት ትእይንት ሆኗል። አሁንም ሁሉንም በደፈናው ማለት ባይቻልም የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና አመራሮቻቸው እንዲሁም አባሎቻቸው ያልተረጋገጡ እንዲሁም ሀሰተኛ የሆኑ መረጃዎችን ሲለቁ በብዛት ይታያል። 41 ፐርሰንት የሚሆኑ ድምፅ ሰጪዎች የተቃዋሚ አካላት የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ እንዳሉ የሚያመላክት ድምፅ ሰጥተዋል።

source – #EthiopiaCheck Analysis

    OPINION
    FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
    ጎንደር- የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በመጪው ነሃሴ ይጠናቀቃል
    Related posts
    • Related posts
    • More from author
    News

    ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

    April 26, 2026
    News

    “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

    April 26, 2026
    News

    ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

    April 13, 2026
    Load more
    Read also
    News

    ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

    April 26, 2026
    WORLD

    ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

    April 26, 2026
    News

    “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

    April 26, 2026
    WORLD

    አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

    April 26, 2026
    WORLD

    የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

    April 26, 2026
    WORLD

    የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

    April 26, 2026
    Load more
    Recent Posts
    • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
    • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
    • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
    • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
    • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
    • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
    • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
    • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
    • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
    • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
    • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
    • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
    • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
    • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
    • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
    Social networks
    FacebookLikes
    X TwitterFollowers
    PinterestFollowers
    InstagramFollowers
    YoutubeSubscribers
    VimeoSubscribers
      VOE
      The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

      MENU

      NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
      © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
      • CONTACT
      • law
      • INTERVIEW
      • ያበደው
      • ECONOMY
      • Home demo times
      • VOE VIDEO
      • ENGLISH PAGE
      • Home Demo default 2