Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው
SOCIETY

የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

Ethioreview newsEthioreview news—August 20, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የሰው ልጅ ያለ አጥንት፣ መገጣጠሚያ እና ተያያዥ የሰውነት አካላት ቆሞ መራመድም ሆነ መቀመጥ፣ መነሳት በጥቅሉ መንቀሳቀስ አይችልም።

የሰውነትን ክብደት ሙሉ ለሙሉ የሚሸከመው አጥንት ሲሆን በዚህም በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጥንት ላይ ከፍተኛ ጫና ከመብዛቱ ባለፈ በተለያዩ አደጋዎች ሳቢያ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ አደጋ ይደርስበታል።

ይህንን ተከትሎ የአጥንት ጤና ችግሮች በርካታ ናቸው፡፡
ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶችን እንመልከት፡-

፨   በአደጋዎች ምክንያት የሚመጣ የአጥንት ስብራትና የመገጣጠሚያ አካላት ውልቃት – የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በዋናነት በትራፊክና በግንባታ ቦታ በሚደርሱ ልዩ ልዩ አደጋዎች ሳቢያ የሚከሰት ነው።

፨  በተጨማሪም በመውደቅ፣ በዱላና በድንጋይ በመመታት፣ በጦርነትና በግጭት ጊዜ፣ በሥራ ቦታ በማሽን በመቆረጥ፣ አጥንት ሲሳሳ በትንሽ ምክንያት መሰበር ሌላም ሌላ የአጥንት ስብራትና የመገጣጣሚያ አካላት ውልቃት የሚያጋጥሙበት ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው።

፨   ሌላው በቂ የፀሐይ ብርሃን ካለማግኘት ጋር ተያይዞ በቫይታሚን ዲ እጥረት ሳቢያ የአጥንት መሳሳት፣ መጣመም፣ የተለያዩ ቦታዎች ላይ መሰበር ነው፡፡

፨   እንዲሁም የእግር መቆልመምና መጣመም፣ የጀርባ መንጋደድ፣ የጉልበት መጣመም፣ የቅርጽ መበላሸትና ሌሎች በተፈጥሮ የሚመጡ የአጥንት ህመሞች በስፋት ይስተዋላሉ።

፨   የአጥንት ካንሰር እና እጢም የአጥንት የጤና ችግሮች ናቸው፤ የአጥንት ካንሠር ልክ እንደሌሎች የካንሰር አይነቶች በጊዜ ከተደረሰበት ስለሚድን፤ ችግሩ የገጠማቸው ሰዎች ህመሙ ስር ሳይሰድ በጊዜ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ህክምና መከታተል ይኖርባቸዋል።

፨   ሌላው ከባህላዊና ዘመናዊ የስፖርት ጨዋታዎች ጋር ተያይዞ የሚመጡ እና ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጡ የአጥንት የጤና ችግሮች አሉ።

በአጠቃላይ አጥንት ለተለያዩ ጉዳቶች የተጋለጠ በመሆኑ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ለአጥንት ጥንካሬ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ለአጥንት ጥንካሬ የሚጠቅሙ ሙዝ፣ ወተት እና የወተት ተዋፅኦዎች እንዲሁም አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠሎችን የመሳሰሉ በካልሺየም የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ ይመከራል ፡፡

ከዚህ በተቃራኒው በብዛት የካርቦን ይዘታቸው ከፍ ያለና ጣፋጭ ለስላሳ መጠጦችን ጨምሮ፣ ለረጅም ጊዜ የሚወሰዱ መድሀኒቶችን (ስቴሮይድ፣ ወዘተ) የሚጠቀሙ፣ በርካታ አልኮል የሚጠጡና ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች ለአጥንት መሳሳት፣ መሰበር እና መበስበስ ሊጋለጡ ይችላሉ።

ስለዚህ ማንኛውም ሰው ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ ማድረግና አጥንትን የሚያጠነክሩ ምግቦችን ደጋግሞ መመገብ አለበት።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ገጽ

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የሽግግር ፍትሕ ትግበራ ፍኖተ-ካርታ ዝግጅት ተጠናቀቀ
ሞዛምቢክ የባህር በር የሌላት ማላዊ አልምታ እንድትጠቀምበት ስምምነት ላይ ደረሰች
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2