Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የሌባ ዐይነ ደረቅ. . .
News

የሌባ ዐይነ ደረቅ. . .

Ethioreview newsEthioreview news—March 6, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ባለፉት 30 ዓመታት ወያኔ በአማራ ላይ ሲያካሂድ የኖረው የዘር ማጥፋት ከትግራይ ክልል በስተቀር ያልተሰማው ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ከ30 ዓመታት በፊት የአማራ ሕዝብ የሚከላከልለት ኃይል ባጣ ጊዜ ትግሬን ነጻ ለማውጣት የተቋቋመው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግሬ በወረራ በያዛቸው የጎንደርና የወሎ ወረዳዎች ነባር የአማራ ተወላጆች ላይ ሲፈጽመው የነበረውን የዘር ማጥፋት እንዲያቆምና በወረራ የያዛቸውን የጎንደርና የወሎ ወረዳዎች ለቅቆ እንዲወጣ ጥሪ ያላቀረበና ኢትዮጵያዊ ዜግነታዊ ሚናውን ያልተወጣ ቢኖር ትግራይ ክልል ብቻ ነው።

ወያኔ የዘረፈው ሁሉ ይገባኛል የሚለው አብርሀ ደስታ የኢትዮጵያ ሕዝብ በወያኔ ፍዳውን ሲያይ ቢከርምም እሱ እንደሚገምተው ማሰብ የማይችል ደንቆሮ አለመሆኑን የተገነዘበ አይመስል። ባለፉት 30 ዓመታት ውስጥ በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ፍዳና መከራ ሲያደርስ የኖረው የጭካኔ ስርዓት ቁንጮ የሆነውን ጌታቸው አሰፋን አሳልፈን አልሰጥም እያለ ሲፎክር የነበረው አብርሀ ደስታ በምን ሞራሉ ነው ጌታቸው አሰፋ ሲመትረው ለኖረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዜግነታዊ ሚናውን እንዲወጣ ጥሪ የሚያቀርበው? አብርሀ ደስታ ከሶስት ወራት በፊት ከሕወሓት ጋር ወግኖ ምን ሲያደርግ እንደነበር የኢትዮጵያ ሕዝብ የማያውቅ ይመስለዋል ይሆን?

አንድ ሰው መሬቴ ያለአግባብ ተወስዶብኛል ብሎ ካመነ ወይም ቅሬታ ካለው ማስረጃ በማቅረብ ያላግባብ ተወሰደብኝ የሚለው የራሱ ስለመሆኑ ማስመስከር አለበት። ሆኖም ግን አብርሀ ደስታን ጨምሮ አንድም የትግሬ ብሔርተኛ ወልቃይትና ራያ ላለፉት 30 ዓመታት በወያኔ ተወረው ወይም occupied territories ሆነው ወደ ትግራይ በኃይል ከመወሰዳቸው በፊት የትግሬ እንደነበሩ ሲያስመሰክርና ማስረጃ አቅርቦ ሲከራከር አላየሁም። ሁሉም የትግሬ ብሔርተኞች እየጠየቁ ያሉት ወያኔ የዘረፈው ሁሉ ለኛ ይገባናል የሚል ጥያቄ ነው።

እኛ ግን ባለፉት 30 ዓመታት በወረራ የተያዙት ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ ቢያንስ ላለፉት 1660 ዓመታት በአንድም የታሪክ ወቅት የትግሬ ሆነው እንደማያውቁ ፤ ይልቁንም ነበሩ ባለርስት አማራ እንደሆነ ከ700 በላይ ማጣቀሻ (መጠቆሚያ) ተጠቅመን ውሸታውን ያረከሰ መጽሐፍ በማሰናዳት ለገበያ አቅርበናል። በመጽሐፉ የቀረበውን የታሪክ ሙግት አለኝ የሚለውን ማስረጃ አቅርቦ የተቸ አንድም የትግሬ ብሔርተኛ የለም።

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

መጽሐፍ ከመጻፍም አልፈን እነ አብርሀ ደስታን አለን የምትሉትን ማስረጃ ይዛችሁ በፈለጋችሁት መድረክም እንገናኝና በኢትዮጵያ ሕዝብ ዳኝነት እንከራከር ብለን በአደባባይ ብለን ጠይቀናቸው ነበር፤ እነሱ ግን የውኃ ሽታ ሆነው ቀርተዋል። አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ እንጠይቃለን! ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሪ የሚያቀርበው አብርሀ የትግሬ መሬቴ ያለአግባብ ተወስዷል ብሎ የሚያምን ከሆነ ማስረጃውን ይያዝና ጥሪ ባቀረበለት በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ቀርበን እንከራከርና እንዳኝ። ከዚህ ውጭ በድርቅና ወያኔ የዘረፈው ሁሉ ይገባኛል ማለት ሊሰርቅ ገብቶ ባለቤቱ ሲደርስበት ምን አገባህ? ብሎ ግግም ብሎ እንደተከራከረው የሌባ ዐይነ ደረቅ ብጤ መሆን ነው::

Via – Achamelhe Tamiru Fb

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Ethiopia: Lies, Damn Lies, Axum and the West – by Jeff Pearce
በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ለመሰማራት 134 ባለሀብቶች የቦታ ጥያቄ አቀረቡ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2