Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር መንገድ” ማስታወሻ
News

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር መንገድ” ማስታወሻ

Ethioreview newsEthioreview news—March 8, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር መንገድ” ብለው በሰየሙት መጽሐፍ የምረቃ መርኀ ግብር ላይ፣ ጽሑፋዊ ይዘቱን በተመለከተ ምልከታዬን እንዳቀርብ መድረክ አግኝቼ ነበር፡፡

በዕለቱ ለአቀራቤ የመጀመሪያ ርዕሰ ጉዳይ ያደረግኩት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዐዲስ መጽሐፍ መጻፋቸውን የሰሙ አንዳንድ ወዳጆቼ እና በዕለቱ መድረክ እንዳለኝ የሚያውቁ ሰዎች፣ በጠየቁኝ ጥያቄ ነበር፡፡ ጥያቄውም፤ “ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ሥራ የሚበዛባቸው ኾነው ሳለ፣ ብዙ ትርፍ ጊዜ እንዳለው ሰው መጽሐፍ በመጻፍ ለምን ጊዜያቸውን ያባክናሉ?” የሚል ነበር፡፡

ይህንን ጥያቄ፤ እንደ አንድ መምህር እና ሥነ ጽሑፋዊ ሥራዎችን እንደሚያደንቅ ብሎም እንደሚያከብር ሰው፣ ከግሌ ተነስቼ ያቀረብኩት ጥየቄ አልነበረም፡፡ ለዚህ ጥያቄ የግሌ ምክንያታዊ ምላሽ የነበረኝ ቢኾንም፣ ጠያቂዎቹ ምላሹን ከእኔ ከሚሰሙት ይልቅ፣ ከጉዳዩ ባለቤት ከደራሲው ዐንደበት ቢሠሙት የተሻለ ይኾናል ብዬ በማሰብ፣ ጥያቄውን በመድረኩ እንዳለ አቅርቤዋለሁ፡፡ እንዳሰብኩትም ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ተገቢውን ጊዜ ወስደው ለጥያቄው በቂ ምላሽ ሰጥተውበታል፡፡
እኔም ብኾን፤ ይህንን ጥያቄ እንዲሁ ወርውሬ ያለፍኩት አልነበረም፡፡ በመድረክ ዝግጅቴን ባቀረብኩበት ወቅት፤ በገጽ መዘለል ምክንያት ሐሳቡም አብሮ ተዘንግቶ አልቀረበም እንጂ፣ በዝግጅት ማስታወሻዬ ገጽ ሦስት ላይ እንደሚከተለው የራሴን ምላሽ ሰጥቼበት ነበር፡፡ (ይህንኑ የተዘለለውን ገጽ የማስታወሻ ጽሑፌን ከመድረኩ አዘጋጆች ለአንዱ በቫይበር ልኬለታለሁ፡

“ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፤ በጽሑፋቸው እና በተሠማሩበት የሥራ ዘርፍ መካከል ምንም ዓይነት ከሙያቸው የተነጣጠለ ክፍተት የለም፡፡ እንዲያውም፤ በመጽሐፉ ውስጥ የተነሱት ጥያቄዎች፣ ሐሳቦች እና ዐተያዮች ከሥራቸው ጋር በቀጥታ የተናበቡ ኾነው እናገኛቸዋለን፡፡ ይህንን ለማስረገጥ፤ በጽሑፋቸው ለትንታኔ የቀረቡትን ጥያቄዎች መመልከቱ ይበቃል፡፡ ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት ነው? ሀገር ማለት ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና እና ወደ ዴሞክራሲ እንዴት ልንወስዳት እንችላለን? ይቅርታ ለምን ይበጃል? ሰላማዊ ትግል ከዐመጽ እንዴት የተሻለ አካሔድ ሊኾን ይችላል? ከዚህ በፊት የፈፀምናቸውን ስኅተቶች እንዴት ልንሻገራቸው ወይም ልናርማቸው እንችላለን? የሚሉት በመጽሐፉ የተነሱት ጥያቄዎች፣ የድርሰቱን እና የሥራቸውን የገጽታ አንድነት የሚያረጋግጡ ናቸው፡፡ ”

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

የዶ/ር ዐቢይ መጽሐፍ ከሚሠሩት ሥራ በተነጠለ መልኩ፣ እንደ ውኃ ዋና ማሰተማሪያ፣ እንደ ልበ ወለድ፣ ወይም የቴኒስ ጨዋታ ሥልጠኛ ማንዋል ወዘተርፈ. ቢኾን ኖሮ፣ እኚህ ሰው፣ “ይህንን ለመጻፍ ጊዜውን ከየት አገኙት?” ይባል ነበር፡፡ “የመደመር መንገድ” ግን፣ በመጀመሪያ ለራሳቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሐሳብ ጥራት ላይ ለመድረስ የጻፉት ሲኾን፣ በሌላ በኩል፤ ለዜጎች ግልጽ በኾነ መንገድ ሀገራቸውን በምን ዓይነት ፍልስፍና ላይ ተመርኩዘው እየመሯት እንደኾነ ለማስረዳት የተጻፈ መጽሐፍ ነው፡፡ ለዚህም ነው “መጽሐፉ የሥራቸው ክትያ እንጂ፣ ከሥራቸው ተነጥሎ ለብቻው የቆመ አይደለም፤” የምለው፡፡

Dr Dagnachew Assefa (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
አልሲሲ የሱዳን እንግዳ አይደለም፤ የጥቂት ሆዳም ጀነራሎች…
ም.ጠ.ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር – ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2