Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  የሽብርተኞቹ የህወሓት እና ሸኔ ቡድን አባላት ንብረት ታገደ፤ የጀነራሎቹ ስም ተዘርዝሯል
News

የሽብርተኞቹ የህወሓት እና ሸኔ ቡድን አባላት ንብረት ታገደ፤ የጀነራሎቹ ስም ተዘርዝሯል

Ethioreview newsEthioreview news—May 31, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻቸውን በቤተሰቦቻቸውና በወኪሎቻቸው አማካኝነት በማከራየትና ከፍተኛ ገቢ በመሰብሰብ ለሽብር ተልዕኮ እያዋሉ ባሉ የሽብርተኛው የህወሓት ቡድን አባላት ላይ የንብረት እግድ የተጣለ መሆኑን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።በተመሳሳይ ሸብርተኛውን የሸኔ ቡድን በገንዘብ ሲደግፉ የነበሩ የ141 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የፋይናንስ ስርዓት እንዲቋረጥና ገንዘባቸው እንዲታገደ መደረጉንም የጋራ ግብረ ኃይሉ አመልክቷል፡፡

የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ለዋልታ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በአሁኑ ወቅት ከሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ጋር ተሰልፈው ሀገር ለማተራመስና ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱት ግለሰቦች፤ ቀደም ሲል ለህዝብና ለሀገር ጥቅም እንዲሰሩ የተጣለባቸውን ከባድ ሀላፊነት ወደ ጎን በመተው ከፍተኛ ሃብት በመመዝበር በአዲስ አበባና በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ንብረቶች አፍርተዋል፡፡ በተጨማሪም በፈፀሙት የሀገር ክህደት ወንጀል የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ ወጥቶባቸው እንደነበርም አስታውሷል፡፡

መግለጫው አክሎም፤ እነዚህ ግለሰቦች በአንድ በኩል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶችን በመፈጸም፣ ግጭትና ትርምስ ለመፍጠር ከሚንቀሳቀሰው የህወሓት የጥፋት ቡድን ጋር በአመራርነትና በአባልነት እየተሳተፉ ሲሆን፤በሌላ በኩል ደግሞ ከህዝብና ከሀገር በመዘበሩት ሃብት በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የገነቧቸውን የመኖሪያ ህንፃዎችና ያቋቋሟቸውን የንግድ ድርጅቶች በቤተሶቦቻቸውና በወኪሎቻቻው አማካኝነት በማከራየት በወር እስከ 9ሺህ ዶላር ድረስ ይሰበስቡ ነበር፡፡

ግለሰቦቹ ይህን ከኪራይ የሚገኝ ከፍተኛ ገቢ በህገወጥ መንገድ በመላክ የሽብር ቡድኑን ህልውና ለማስቀጠል ለተለያዩ የጦር መሣሪያዎችና ጥይቶች ግዢ እንዲሁም ለሎጀስቲክስ አቅርቦት ከማዋል ባሻገር ንብረቶችን በመሸጥም ጭምር ሃብት የማሸሽ ስራ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ እያሉ በተደረገባቸው ጥብቅ የመረጃ ስራና ክትትል ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ለሚመለከተው የመንግስት አካል በማቅረብ እግዱ በፍርድ ቤት በኩል እንዲፈጸም መደረጉን መግለጫው አመልክቷል፡፡

More stories

የጉምሩክ ኮሚሽን ኮንትሮባንዲስቶች፣ የወንጀሉ ተባባሪ የኮሚሽኑ ሰራተኞችን እና የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

April 5, 2021

ትህነግ አፍሪካ ሕብረት አስቸኳስ ስብሰባ እንዲቀመጥ ጠየቀ፤ “የትህነግ መታገድ በፕሪቶሪያ ስምምነት እንቅፋት አይሆንም”

May 16, 2025

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

April 22, 2022

“በሽፋን under cover የሚደረግ ምርመራ በፍርድ ቤት ትዕዛዝና በጥብቅ ዲሲፕሊን የሚከናወን ነው”

June 20, 2025

ንብረታቸውን እንዳያንቀሳቅሱና እንዲታገድ የተደረገባቸው የሸብርተኛው የህወሓት ቡድን አመራርና አባላት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በቅፅል ስሙ ወዲ ወረደ፣ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ በቅፅል ስሙ ፍስሃ ማንጁስ ፣ሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሀይማኖት በቅፅል ስሙ ጆቤ፣ሜጀር ጀነራል ሀልፎም እጅጉ በቅፅል ስሙ ወዲ እጅጉ፣ ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ ግደይ፣ብርጋዴር ጀነራል ሃ/ስላሴ ግርማይ በቅፅል ስሙ ወዲ እንቤተይ፣ብርጋዴር ጀነራል ምግበ ሀይለ፣ ብርጋዴር ጀነራል ተክላይ አሸብር በቅፅል ስሙ ወዲ አሸብር፣ አቶ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ፤አቶ ሀሰን ሽፋ በድምሩ አስራ ዘጠኝ (19) መሆናቸውን የጋራ ግብረኃይሉ ገልጿል።

መግለጫው አክሎም መቀሌ ከተማ ሆነው ለሽብር ቡድኑ መረጃ ሲሰጡ፤ የፋይናንስና የሎጀስቲክስ ድጋፎችን በድብቅ ሲያቀርቡ እንዲሁም የመከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብሶችን በመልበስ በጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ ተመሳስለው ጥቃት ሲፈጽሙ ከነበሩ ግለሰቦች መካከል 14 የቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሷል፡፡

እነዚህ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ፤ለሰብአዊ ድጋፍ በመጓጓዝ ላይ የነበሩና እያንዳንዳቸው 20 ሌትር የምግብ ዘይት የያዙ 2200 ጄሪካኖችን የጫነ አንድ ተሽከርካሪ ከእነ ተሳቢው አስገድደው አቅጣጫውን እንዲቀይር በማድረግ፤ በድብቅ ለሽብር ቡድኑ ለመላክ ሲሞክሩ መሆኑን አትቷል፡፡

በተመሳሳይም ሀገር በማፍረስ ሴራ ውስጥ በመሳተፍ ያለውን የአሸባሪውን የሸኔ ቡድንን እንቅስቃሴ በገንዘብ ሲደግፉ የነበሩ የ141 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የፋይናንስ ስርዓት እንዲቋረጥና በአካውንታቸው ውስጥ የተገኘ ከፍተኛ ገንዘብ እንዲታገደ መደረጉንም የጋራ ግብረ ኃይሉ አመልክቷል፡፡በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞኖች፣ በጅማና በዙሪያው በሚገኙ ወረዳዎች 27 አባላቱም በጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን ያመለከተው የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ፤ ለቡድኑ ሊላኩ የነበሩ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ጥይቶችም በተደረጉ ጥብቅ ክትትሎች በተለያዩ አካባቢዎች መያዛቸውን ገልጿል።

አሸባሪው ሸኔ ባዋቀራቸው ሴሎች ዙሪያ ይደረግ በነበረው ክትትል ለቡድኑ ተገዝተው ሊላኩ የነበሩ 5661(አምስት ሺህ ስድሰት መቶ ስልሳ አንድ) የክላሽንኮቭ ጥይቶች፤ 2000 (ሁለት ሺህ) የብሬን መትረየስ ጥይቶች፤ ሌሎች ለጥፋት ተልዕኮ መፈፀሚያ የሚውሉ ቁሶችና ሰነዶች እንዲሁም አዘዋዋሪዎቹም ጭምር ቡራዩ፣ጊንጪና ከአምቦ ወጣ ብላ በምትገኘው ባቢች በተባለች ቦታ ላይ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋራ ግብረ ሃይሉ መግለጫ ጠቁሟል፡፡

የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይሉ ለሸብርተኞቹ የህወሓትና የሸኔ ቡድን አባላት የሽብር ተግባር የሚውሉ ህገወጥ ገንዘቦችን ምንጭ በተመለከተ ባደረገው ሚስጥራዊ ክትትል ሰሞኑን በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት እንዲሁም በቶጎውጫሌ እና በሌሎችም አካባቢዎች ጭምር በህገወጥ መንገድ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ ሀገራት የብር ኖቶች በቁጥጥር ስር ማዋሉውንም በመግለጫው ጠቁሟል፡፡

በተደረገው ጥብቅ ክትትልና ፍተሻም አንድ ሚሊዮን 267ሺህ የአሜሪካ ዶላር፤ከ900 ሺህ በላይ ዩሮ፤ እንዲሁም 90ሺህ ፓውንድና ከ2 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ብር ከአስራ ሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታውቋል፡፡

በተያያዘ ሰሞኑን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተቀሰቀሰውን ግጭት እንደ መልካም አጋጣሚ በመቁጠርም መነሻውን ጋምቤላ መዳረሻውን አማራ ክልል በማድረግ በኮድ ሶስት የታርጋ ቁጥር አ/አ A25773 አይሱዝ የጭነት መኪና የታሸጉ ውሃዎችንና ሸቀጦችን እንደሽፋን በመጠቀም ሚስጥራዊ ቦታ ሻግ በማዘጋጀት 62 ክላሽንኮቭ ከ36 ካዝናዎች ጋር በድብቅ ለማሳለፍ የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መግለጫው አመልክቷል፡፡

ሽብርተኞቹ የህወሓትና የሸኔ ቡድን አባላት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለመፈፀም የሚሞክሯቸው ጥቃቶች እንዲሁም በውጭ ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች፤ ግጭትና ትርምስ በመፍጠር የኢትዮጵያን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል ያለሙ መሆናቸውን መላው ህብረተሰብ በመገንዘብ ሴራዎቹን በማክሸፉ ሂደት ከጅምሩ ጥቆማ በመስጠትና ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ላበረከተው አስተዋፅኦ የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ሃይሉ ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን፤ በቀጣይም የጥፋት ተልዕኮዎቹን ለማክሸፍ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላልፏል፡፡

ሽብርተኞችን በገንዘብ የሚደግፍ ማንኛውም አካል ጉዳዩ በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ሊገነዘብ እንደሚገባ የጠቆመው የጋራ ግብረ ሃይሉ መግለጫ፤ የሀገርን ሉዓላዊነትና አንድነት አስጠብቆ ለመዝለቅ በሽብርተኞቹ የህዋሓትና የሸኔ ቡድን አባላት የሚቃጣውን ጥቃት እንዲሁም በውጭ ፀረ ሰላም ሀይሎች የሚቀነባበረውን ሴራ ለማክሸፍ በደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል እየተወሰደ ያለውን የተቀናጀና ተከታታይ እርምጃ በመገናኘ ብዙሃን በኩል ለህብረተሰቡ ይፋ የማድረግ ሂደቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጧል፡፡ ህብረተሰቡም በአካባቢው አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከት ለጸጥታና ለመረጃ አካላት የተለመደ ጥቆማ መስጠቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርቧል።

ዜናው የዋልታ ነው


  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups
    by VOE
    June 7, 2026
    VOA NEWS – The Ogaden National Liberation Front (ONLF) categorically rejects claims of affiliation with armed groups… Read more: ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV
    by VOE
    June 7, 2026
    In an incisive broadcast on EBC English analyzing the architectural shifts of Ethiopia’s 7th General Election, renowned… Read more: Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”
    by VOE
    June 7, 2026
    VOE June 06, 2026 – Although genetic engineering is a relatively new field of science—spanning no more… Read more: Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ
    by VOE
    June 7, 2026
    ቪኦኢ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም – የዘረ መል ምህንድስና (Genetic Engineering) ዕድሜው ከ40 ዓመታት የማይበልጥ አዲስ… Read more: ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ቻይናና ኢትዮጵያ በከፍተኛ ባለስልጣኖች ደረጃ በኢኮኖሚ ትሥሥር ጉዳይ በዝግ መከሩ፤
በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን አባላት ጅቡቲ ላይ በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ ገቡ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
News

ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

June 5, 20260
News

ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው?

June 3, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news