Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ወያኔና የማይነገሩለት አለማቀፍ ወንጀሎቹ. . .
News

ወያኔና የማይነገሩለት አለማቀፍ ወንጀሎቹ. . .

Ethioreview newsEthioreview news—June 16, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የወያኔው ቅምጥ ማርቲን ፕላውት በትግራይ ሕዝብ ላይ የኬሚካል ጦርነት ሊከፈት እንደሆነ አድርጎ ዛሬ ያሰራጨው ወሬ ወያኔ ራሱ በትግራይ ሕዝብ ላይ ለመፈጸም ያሰበውና እየጠየቀው ያለው አለማቀፋዊ ወታደራዊ ጣልቃገብነት የግድ እንዲል የወጠነው የወንጀል መርኅ ግብር አለመሆኑን እርግጠኛ መሆን አይቻልም።

ወያኔ አለማቀፍ ወንጀሎችን በትግራይ ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ሌሎች እንዳደረጉት አስመስሎ ከጣራው በላይ በማስጮህ ያልተቋረጠ አለማቀፍ ድጋፍና ርዳታ የማግኘትና ፖለቲካ የመስራት የ47 ዓመታት ልምድ ያለው የወንጀል ኢንተርፕራይዝ ነው። በየቴሌቭዥኑ በትግራይ ሕዝብ ላይ እንደተፈጸመ የምንሰማውን የጭካኔ አይነት ሁሉ በተሳካ አኳኋን የመፈጸመ የ47 ዓመታት የደረጀ ልምድ ያለው ወያኔ ራሱ ነው።

በ1977ቱ ርሀብ ካለቀው የትግራይ ሕዝብ መካከል ብዙውን ማትረፍ ይቻል ነበር። ሆኖም ግን ወያኔ ሕዝቡ እንዲያልቅና አለማቀፍ ርታዳ እንዲጎርፈለት ስለፈለገ ሕዝቡን በርሀብ እንዲያልቅ አድርጎ የታረዙትን ለመታደግ የመጣውን ዓለም አቀፍ ርዳታ መሳሪያ ለመግዛት፣ ማለሊትን ለማደራጀትና ሕወሓትን በትጥቅ ለማጠናከር አውሎታል። ይህን የሕወሓት ታሪክ የነገሩን የሕወሓት መስራቾቹ እነ አረጋዊ በርሀና ዛሬ ኬሚካል የጦር መሳሪያ ወደ ትግራይ እንደገባ የሚነግረው እንግሊዛዊው አቃጣሪ ማርፒን ፕላውት ናቸው።

የሐውዜንን ጭፍጨፋ ያቀናጀው ወያኔ ራሱ ስለመሆኑ እንደ አቶ ገብረ መድኅን አርአያ የነገሩን ታሪክ ነው። ብዙ ሰው የማያውቀው ግን ወያኔ የመንፈስ አባቱን ሻዕብያን ለመክሰስ በአይደር ትምህርት ቤት ላይ ያካሄደውን ጭፍጫፋ ነው። በአይደር ትምህርት ቤት ላይ የተካሄደውን ጭፍጨፋ እስካሁን ብዙ ሰው የሚያውቀው ሻዕብያ ያደረገው ጭፍጨፋ እንደሆነ ነው። እኔም መቀሌ መኖር እስክጀምር ድረስ የማምነው ይህንን በስፋት ሲነገር እንሰማ የነበረውን ወሬ ነበር።

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

ሆኖም ግን መቀሌ መኖር ከጀመርሁ በኋላ ከራሱ ከሕዝቡ ለማወቅ እንደቻልሁት መቀሌ የሚገኘውን የአይደር ትምህርት ቤት የደበደበው ወያኔ ራሱ መሆኑን ነው። እንዲህ አይነት ትልቅ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ አስቸጋሪ ስለሆነብኝ መቀሌ ስኖር የሰማሁትን ነገር በብዙ መልኩ ለማጣራት ሞክሬያለሁ። በስተመጨረሻም ወደ አሜሪካ አገር ከመጣሁ በኋላ ከቀዳሚ የዐይን ምስክሮች ባገኘሁት ምስክርነት መሰረት ለማረጋገጥ እንደቻልሁት የአይደር ትምህርት ቤትን የደበደበው ወያኔ ራሱ መሆን ለማወቅ ችያለሁ።

ባጭሩ በትግራይ ሕዝብ ላይ ተካሄደ እየተባለ የምንሰማውን ጭካኔ ሁሉ በትግራይ ሕዝብ ላይ ወንጀል እየፈጸመ አለማቀፍ ድጋፍ የማግኘት ልምድ ያለው ወያኔ እንዳልፈጸመው ርግጠኛ መሆን አይቻልም። በግፍ ባሰራቸው ወንዶች ብልት ላይ ጠርሙስ እያንጠለጠለ ዘራቸውን እንዳይተኩ ሲያኮላሽ፤ አስሮ በሚመረምራቸው ሴቶች ማኅጸን ላይ ፍም እሳት እየጨመረ የኢትዮጵያ ሴቶችን ሲያሰቃይና የውሸት ምስክር እየገዛ በተከሳሾች ላይ በውሸት ሲያስመሰከር የኖረ የጭካኔ አገዛዝ የፈለገውን አገርና አካባቢ ወታደራዊና ልዩ ኃይል ዩኒፎርም እየለበሰና እያስለበሰ ዓለም አይታገሰውም የሚለውን አይነት ጭካኔ በትግራይ ሕዝብ ላይ ከመፈጸምና እንደገና ወደ ስልጣን ያመጣኛል ያለውን ማናቸውንም አለማቀፍ የወንጀል ድርጊቶች ከማድረግ ወደኋላ የማይል መሆኑን እኔ በበኩሌ አልጠራጠርም።

አይደርን ወያኔ ራሱ ስለመደብደቡ ያረጋገጡት የዐይን ምስክሮች የአይደር ትምህርት ቤት ሲደበደብ እዚያው መቀሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ግቢ የነበሩትና ድብደባው ከመፈጸሙ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ኤትርራ በመብረር ኤርትራ ውስጥ የአውሮፕላን ድብደባ ፈጸመው የተመለሱት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪዎች የነበሩ የወቅቱ ፓይለቶች ናቸው። እኔን የሚጠራጠር ቢኖር ዛሬም ድረስ በሕይዎት ያሉትን የዐይን ምስክር የሆኑትን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪ የነበሩትን ኮሌኔል ፋንታ ኦላናን፣ ጀኔራል አላዲንንና ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉን በመጠየቅ ማረጋገጥ ይችላል።

Bia Achamuelehe Tamiru

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
How do Egypt, Ethiopia stack up, militarily? “J.P is threatening Ethiopia?”
Ethiopia rejects the Arab League resolution
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2