Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ታላቁ ህዳሴ ግድብ በመገባደጃ ምዕራፍ ላይ

    April 1, 2023

    የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችል ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

    August 22, 2024

    ዶናልድ ትራምፕ በቁጥጥር ሥር ውለው በቀረበባቸው ሰላሳ አራት ክሶች ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ

    April 6, 2023

    የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰነድ የሌላቸው የኤርትራዊ ስደተኞች መታሰራቸውን ኮነን፤ “ያለ ህጋዊ ማስረጃ የትኛው አገር መኖር ይቻላል?”

    June 4, 2023

    ቻይናዊው የፀሃይ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ ከ9 ግብረ አበሮቻቸው ጋር የውጭ አገር ብሮች በማተምና በጥቁር ገበያ ወንጀል ታስረው ፍ/ቤት ቀረቡ

    September 5, 2023
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  law  ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ
lawNews

ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ

Ethioreview newsEthioreview news—July 15, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው አንደኛ ተከሳሽ ጥላሁን ያሚ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ። ዐቃቤ ህግ የሞት ፍርዱን የጠየቀው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ችሎት ባቀረበው የቅጣት አስተያየት ነው።

ዐቃቤ ህግ ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 8 ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው የቅጣት ማክበጃ፤ ተከሳሹ ከዚህ በፊት በባጃጅ እና የባቡር ሃዲድ ስርቆት ተከስሶ እንደነበረ እና በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ክሱ መቋረጡን አንስቷል። ተከሳሹ ‛‛ነውጠኛ ባህሪ እንዳለው ከምስክር መሰማቱን’’ በተጨማሪ የቅጣት ማክበጃነትም ጠቅሷል። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ የተከሳሹን የቅጣት ማቅለያ ሳይመለከት የሞት ፍርድ ብያኔ እንዲሰጥ ዐቃቤ ህግ ጠይቋል።

ሁለተኛ ተከሳሽ ከበደ ገመቹን በተመለከተ ለቤት መስሪያ በተሰጠው ገንዘብ “ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ መግዛቱን” የተከሳሽ እናት መመስከራቸውን ያስታወሰው ዐቃቤ ህግ፤ ፍርድ ቤቱ በተከሳሹ ላይ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ መሰረት እንዲወስንለት ጠይቋል።

ሶስተኛ ተከሳሽን በተመለከተ አብዲ አለማየሁን በተመለከተ ፍርድ ቤቱ በራሱ የቅጣት ውሳኔ እንዲሰጥ ዐቃቤ ህግ ጥያቄ አቅርቧል። ፍርድ ቤቱ የሶስተኛ ተከሳሽን የቅጣት ማቅለያ ቢቀበለው ተቃውሞ እንደሌለውም ገልጿል።

More stories

ኢትዮጵያና አሜሪካ በመከላከያ ዘርፍ፣ በአፍሪቃ ቀንድ ሰላም፣ ጸጥታና ሽብርተኞችን በጋራ ለመዋጋት ተስማሙ

June 20, 2025

ፍትሕ ሚኒስቴር ከ32.9 ሚሊዮን ብር በላይ አስመለሰ፣ ከ2ሺህ ካሬ በላይ ህገወጥ ቦታ አሳገደ

March 1, 2022

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የዜጎችን ደኅንነት የማስከበር ተቀዳሚ ኀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ፡፡

June 21, 2022

በሳዑዲ አረቢያ ያሉ ዜጎችን መለየት አስቸጋሪ መሆኑና፣ ስጋት ያስነሱ ጉዳዮች መኖራቸው ተገለጸ

February 23, 2022

ለሶስቱም ተከሳሾች በመንግስት በኩል የተመደቡት ተከላካይ ጠበቃ “ተከሳሾች የቀድሞ ባህሪያቸው ታይቶ ማቅለያ ይያዝላቸው” ሲሉ የቅጣት ማቅለያ አስተያየት አቅርበዋል።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ችሎት የቅጣት አስተያየቱን መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ለሐምሌ 20፤ 2013 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ተከሳሾች ተጨማሪ የቅጣት ማቅለያ ካላቸው ከቀጠሮው ቀን በፊት በፍርድ ቤት ሬጅስትራር በኩል እንዲያቀርቡም ፍርድ ቤቱ አዝዟል።

(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

[ፎቶ፦ አመንሲሳ ኢፋ]

lawNEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የዓለም ጆሮ ዳባ ማለትና – ህጻናትን ለጦርነት የሚማግደው የትህነግ ወንጀል
“የትህነግ ርዝራዦች ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስ በቁጭት ተነሳስተናል”አቶ ደስታ ሌዳሞ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2