Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መግለጫ
News

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መግለጫ

Ethioreview newsEthioreview news—August 16, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና ህዝብ ኢትዮጲያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም የሚለዉን ሀገራዊ መሪ ቃል በተጨባጭ በመተግበር ላይ ይገኛሉ፡፡ አሸባሪዎቹ ሕወሐት/ጁንታና ኦነግ-ሸኔ ግንባር ፈጥረው የወጠኑትን ሀገርን የማፍረስና እልቂትን የመፍጠር አጀንዳ በማምከን ሀጋራዊ ሉኣላዊነትና ነፃነት ያላንዳች መንገራገጭ ለማስቀጠል ዘብ ቆመዋል፡፡ ከዚህ አንፃር የሉኣላዊነታችን ጋሻና መከታ ለሆነው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ደጀን ለመሆን ከገጠር እስከ ከተማ፤ ከወጣት እስከ አዛውንት፤ አንድም ሳይቀር በኢትዮጲያዊነት የማሸነፍ ወኔ የተቃኘው የክልላችን ሕዝብ የተባበረ ክንድ በሚታይም ሆነ በስውር ኢትዮጲያን ለማፍረስ ያሰፈሰፉ የውስጥና የውጭ ሃይሎችን አስደንግጧል፡፡ ሕዝቡ በገንዘብና በቁሳቁስ ጀግናውን የመከላከያ ሠራዊታችንን ከመደገፍ አልፎ በተለይ ወጣቱ በአካል ሠራዊቱን በመቀላቀል እስከ ህይወት መስዋትነት ለመክፈል ያሳየው ጀግንነትና ቁረርጠኝነት ታሪክ የማይረሳው ነው፡
ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ጠንካራ ደጀን ለመሆን የተጀመረው እንቅስቃሴ በሁለንተናዊ መልኩ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ሀገርን ለመታደግ በተወጠነው መረሀ ግብር ጀግናው የክልላችን ህዝብ በሁሉም የትግል አውድ ተሰማርቶ ይገኛል፡፡ ከትንሹ ቁሳዊ አስተዋፅኦ እስከ ሕይወት መስዋትነት ለመክፈል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ያለው ብቻ ሳይሆን የለለውም ጭምር በሚችለው ሁሉ ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ጎን ተሰልፏል፡፡
በዚህ ፈታኝ ምዕራፍ ኢትዮጲያን ለማዳን ሁሉ-አቀፍ ርብርብ በምናደርግበት በዚህ ወቅት ሁኔታዎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የማይገባውን ሀብት ለማካበት የሚውተረተሩ ጥቂት ስግብግብ ነጋዴዎች እንዳሉ ተደርሶበታል፡፡ እነኚህ ራስ ወዳድና ለህዝብና ሀገር ደንታ የሌላቸው ግለሰቦችን በኢትዮጲያ ላይ ይፋዊ ጦርነት ከከፈተው ከአሸባሪው የ ሕወሐት ጁንታ ለይተን አናያቸውም፡፡ ስለሆነም፤ ያለ ዕውቀት ሀብት ለማካበት ብቻ በዚህ የሀገርና ህዝብ ክህደት ተግባር ውስጥ የተሳተፋችሁ ነጋዴዎች እጃችሁን በፍጥነት እንድትሰበስቡ መንግስት ያሳስባል፡፡ በአመለካከትና በድርጊት የባንዳነትና ተላላኪነት ተግባር ለመወጣት የንግዱን ስርዓት ለማዛባት በዘመታችሁ ቡድኖች ላይ መንግስት አስተማሪና የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን ይገልፃል፡፡
ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን መሰረት ያደረገ የዋጋ ንረት እንደተጠበቀ ሆኖ በጥቂት ግለሰቦች ራስ ወዳድነት የሚፈጠረው የዋጋ ጭማሪ ሕዝብን ባሳተፈ መልኩ እንዲጋለጥ ጥሪ እናደርጋለን፡፡ በዚህ ሂዳት ውስጥ የተሰጠውን ሃላፊነት በመዘንጋት የህዝቡን መብትና ጥቅም በሚጎዳ ተግባር ውስጥ ሲሳተፍ በተገኘ የመንግስት የስራ ሃላፊም ሆነ ባለሙያ ላይ መንግስት የማያወላዳ እርምጃ እንደሚወስድ አጥብቆ ያሳስባል፡፡

ኢትዮጲያን ለማዳን እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም!
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ነሐሴ፤ 2013
ፊንፊኔ

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በሱማሌ ክልል ከአሸባሪው ህወሃት ጋር ትስስር በመፍጠር ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ
ማርከህ “ያስፈታኸውን ውረስ፣ለሰራኸው ጀብዱና ጀግንነት ሽልማት ይሁንህ” ደቡብ ጎንደር
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2