Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  በእነ ቢቢሲ የሚመራው የአሸባሪው ህወሓት የሳይበር ሠራዊት ድብቅ ሴራ!
News

በእነ ቢቢሲ የሚመራው የአሸባሪው ህወሓት የሳይበር ሠራዊት ድብቅ ሴራ!

Ethioreview newsEthioreview news—August 21, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከቅርብ ወራት ወዲህ በምስራቅ አፍሪካ እየሆነ ስላለው ነገር ብዙም ካልተሰወረው ወሳኝ እውነት መጀመር ያስፈልጋል። ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ የመንግስት ስርዓት ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ የነበረው አሸባሪው ህወሃት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በበርካታ የዓለም ዓቀፍ ተቋማት ውስጥ ሰርገው መግባታቸውን በቅርቡ የምናያቸው ነገሮች ፍንትው አድርገው ያሳዩናል።

የክብር ስምና ዝና ያላቸው እንደ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ወይም ሂዩማን ራይትስ ዎች ያሉት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ እንደ ቢቢሲ፣ ዘ ጋርዲያን፣ ሲኤንኤን ያሉ መገናኛ ብዙሃን እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች ጭምር የአሸባሪው ህወሃት የሳይበር ሰራዊት በመሆን ስልታዊ በሆነ መንገድ የአሸባሪውን ቡድን የተሳሳተ መረጃ ስርጭት እያሳለጡ ይገኛሉ። በርግጥ በሁሉም ደረጃ እየተካሄደ ያለው የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ የቀጠናውን ሰላም ለመመለስ የሚደረገውን ጥረት እያደናቀፈ እንደሚገኝ መገንዘብ ይቻላል።

ለምሳሌ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የተሳሳተ መረጃ ስርጭት ውስጥ የገቡት ተቋማት ሰራተኞች በአብዛኛው የአሸባሪው ህወሃት ታማኞች ሆነው እናገኛቸዋለን። በመሆኑም እጃቸው ላይ ባለው ማንኛውም የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ተጠቅመው የቡድኑን ተልዕኮ ለመፈጸም ወደ ኋላ አይሉም። የሳይበር ጦርነታቸውን ለማካሄድ ዋና መሳሪያ አድርገው ይጠቀሙበታል። ይህ ሁኔታ ደግሞ የአሸባሪውን ቡድን ብቻ የሚደግፍ ሚዛናዊነት የሌለው ዘመቻ ለማካሄድ እየጠቀማቸው ነው።

በተቋማቱ ውስጥ ያሉ የቡድኑ ደጋፊዎች ሪፖርት ሲያዘጋጁም ቡድኑን ሊጠቅሙ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋሉ። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአሸባሪው ህወሃት ወዳጆችና የጥቅም ተጋሪዎች ኤርትራውያን ስደተኞች መሆናቸውን የሚገልጽ የሐሰት ሰነድ ተዘጋጅቶላቸው በአውሮፓና አሜሪካ ጥገኝነት እንዲሰጣቸው ተደርጓል። እነዚህ በሐሰተኛ የሰነድ ማስረጃ ባህር የተሻገሩ የቡድኑ አባላት፣ ወዳጆችና ጥቅም ተጋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ እየተመራ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ላይ የተቀናጀና የተደራጀ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እያካሄዱ እንደሚገኙ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል።

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

የዚህ ቡድን የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያን ሰላም መንሳትና አሸባሪው ቡድን እንደሚለው ‘ታላቋን ትግራይ’ ለማዋለድ ያለመ ነው። አሸባሪው ህወሃት መንበረ ስልጣን ላይ በነበረበት ጊዜና አሁንም በሚገኝበት የአሸባሪነት ቁመናው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም የማይመኝ የህዝብ ጠላት መሆኑ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በመታወቁ ቡድኑ በህዝብ ዘንድ የተተፋ ነው። አሁን የሚያደርገው መፍጨርጨርም የይስሙላ የፖለቲካ ግንባር በመፍጠር ወደ ስልጣን ተመልሶ የለመደውን የብዝበዛና የጭቆና ተግባሩን በብቸኝነት ለመፈጸም አልሞ እንደሆነም ግልጽ ነው።

ቡድኑ እራሱ በለኮሰው የጦርነት እሳት ‘ጩኸቴን ቀሙኝ’ እንዲሉ በዘመነ ስልጣኑ ባፈራቸው ወዳጆቹ፣ ድርጅቶችና መገናኛ ብዙሃን አማካኝነት የትግራይ ተወላጆች የዘር ጭፍጨፋ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ በመግለጽ የሐሰት ነጋሪት እያስጎሰመና እየጎሰመ ይገኛል። ለአብነትም በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች አማካኝነት የተፈጸሙ ጭፍጨፋዎችን በኢትዮጵያና በኤርትራ መከላከያ ሰራዊት አማካኝነት የተፈጸመ ድርጊት አድርጎ ለማቅረብ ሲሞከር ይታያል።

በአሁኑ ወቅት ደግሞ በጦር ግንባር የሚያልቁትን የቡድኑን ታጣቂዎች አስከሬን በመሰብሰብ ቡድኑ በሚቆጣጠራቸው ቦታዎች በተዘጋጁ ስፍራዎች በመቅበር በኢትዮጵያና ኤርትራ መከላከያ ሰራዊት አማካኝነት የጅምላ ጭፍጨፋ የተፈጸመበት ስለመሆኑ ለመጮህ የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል። ገለልተኛ የሆኑ እማኞች በሚሰጡት ምስክርነት ቡድኑ በትግራይ ክልልና በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈጸመብኝ በማለት የሚያነባው የአዞ እምባ ምንጩ ያዘጋጀው የሐሰት መረጃ እንደሆነ ይገልጻሉ። ለሁመራ ጭፍጨፋ ትርኢቱ ያዘጋጀው የሐሰት ትርክት የዚህ አንዱ ማሳያ ነው።

ለዚህ ጉዳይ ሚዲያዎቹና ተቋማቱ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ሲያሰሙ ቆይተዋል። በተመሳሳይ ሁኔታ አሸባሪው ህወሃት በአፋርና በአማራ ክልል ለፈጸመው ግፍ ድምጽ አጥተዋል። ቡድኑ የፈጸመው ጥቃት የዜጎችን ህይወት ከመቅጠፍ ባለፈ ህጻናትና እናቶችን ጨምሮ በርካቶችን ለችግር ዳርጓል። የቡድኑ ደጋፊዎች ይህንን ሰቆቃ ማየት አልቻሉም።በዚህ ረገድ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት የህወሃትን ግፍ ለመደበቅ ባደረጉት ጥረት በሚዛናዊነት ረገድ መውደቃቸውን ማየት ይቻላል።

የዚህ ሁሉ የሚዛናዊነት መዛባት መንስዔ ቡድኑ የማዕከላዊ መንግስትን በተቆጣጠረበት ዘመን ለሽብር ዓላማው መሳካት ገንዘብ በመክፈል ቀርጾ ያዘጋጃቸው መገናኛ ብዙሃንና ዓለም ዓቀፍ ተቋማት ናቸው። ከማዕከላዊ መንግስት በህዝባዊ ተቃውሞ ተገፍቶ የተወገደው አሸባሪ ቡድን አሁን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በኢትዮጵጵያ ውስጥ የሽብር ድርጊቶችን ለመፈጸም የመሪነት ሚና ይጫወታል። ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማጥፋትና በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና አለመረጋጋት እንዲፈጠር የተያዘውን ዕቅድ አንዳንድ ምዕራባውያን በግልጽና በስውር ሲደግፉ ይስተዋላል።

በተለይም ደግሞ ቡድኑ በተለያየ መንገድ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ያስገባቸው ሃይሎች ይህንን ዕቅዱን ለማሳካት እየሰሩ እንደሚገኙ የአደባባይ ምስጢር ነው። ከዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጀምሮ በአውሮፓ ህብረትና በአሜሪካ የሚገኙ አንዳንድ ሹማምንቶች፣ ግለሰቦች፣ የተወሰኑ የምዕራባውያን አገሮች አምባሳደሮች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሰራተኞች ወዘተ ለህወሃት የሽብር ዓላማና ዕቅድ መሳካት በስውርም ሆነ በግልጽ እየሰሩ መሆናቸውን መታዘብ ይቻላል። ይህ እርግጥ ስለመሆኑ ማንም ፍላጎቱ ያለው አካል ጥናት ሊያደርግ ይችላል።

ብዙዎቹ ከአሸባሪው ህወሃት ጋር ግንኙነት ያላቸው የዓለም ዓቀፍ ተቋማት በግልጽ ተለይተው ይታወቃሉ። ነገር ግን በተቃራኒው የሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመክፈት ሰላም በማምጣት ረገድ ትልቅ ስራ በመስራት የሚታወቁትንና የኢትዮጵያውያንን የረጅም ግዜ ምኞትና ፍላጎት ለማሳካት በታላቅ የለውጥ ስሜት እየሰሩ ያሉትን፣ በቅርቡም በተደረገው አገራዊ ምርጫ ኢትዮጵያዊያን ዓለም አቀፉን ሴራ ተረድተው ኢትዮጵያን በመምረጥ ሽረባው ረብ የሌለው መሆኑን አሳይተዋል። ተከፋዮቹና የሴራው ተዋናዮች ግን አሁንም ለአጠቃላይ አገራዊ ብልፅግና ተስፋ የሰነቁትን የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን በተለያየ መልኩ ለመክሰስ ጥረት ሲያደርጉ ይታያል።

ሆኖም እውነታው ተቃራኒው ነው። የህወሃት አሸባሪ ቡድን እጅግ ወደ ከፋውና ዘግናኝ ወደሆነው አረመኔያዊ ጥፋት እስኪሸጋገር ድረስ ቡድኑ ወደ ሰላማዊ መስመር እንዲመጣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በኩል ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል። እንዲያውም ህዝቡና ተፎካካሪ ፓርቲዎች እሳቸውን ሲወቅሱ የነበረው፣ የጥፋት ቡድኑ ለምን ዝም ተባለ በሚል ነበር። በአገሪቱ የተፈፀሙ ከ113 በላይ ግጭቶችን በቀጥታና በተዘዋዋሪ በመምራት ግፍ የፈፀመው ህወሓት በእርግጥም ህዝቡ በጥሞናና በአፅንኦት ሲከታተለው የነበረ በመሆኑ ዛሬ የህዝብ ጠላት ሊሆን ችሏል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን አንድነት በማጠናከር ለአሸባሪው ህወሃት ትንኮሳ ቦታ ባለመስጠትና ሰላማዊ አማራጭን በመከተል ቡድኑ በየቦታው የሚፈጥራቸውን ቀውሶች በመቋቋም ለውጥ አምጥተዋል።

ከኢትዮጵያ አልፎ በቀጣናው ብልጽግናን ማምጣት የሚያስችል ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ሞክረዋል። ይህንንም ከኤርትራና ከሶማሊያ ጋር የተደረሰው ስምምነት በአብነት ይጠቀሳል። አሸባሪው ቡድን በኖረበት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ ቢቀጥልም አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በውል ስለተገነዘበው ሽንፈቱን እየተከናነበ መጥቷል። መፃኢ እድሉም በስሙ እየነገደበት ካለው የትግራይ ክልል ህዝብ፣ በራሱ ክልሉ ህዝብ ትግል ጭምር እየተነጠለና እየጠፋ መክሰም ስለመሆኑ መላው ኢትዮጵያውያንና ትግራይ ላይ የሚሰሩ የተጋሩ ንቅናቄና የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ጥምረት ሁነኛ ማሳያ ነው።

ኢፕድ

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኪልባቲ ረሱ በራህሌ ወረዳ ሰርጎ የገባ የትህነግ ጭፍራ ንጿህን ላይ ጥቃት ፈጸመ
I hope Taliban has revised its medieval view of the world
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2