Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  “መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው”ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
News

“መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው”ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

Ethioreview newsEthioreview news—October 31, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ መንጋው አይራብም – ግጦሽ የለመለመበትን ያውቃል፤ ጥሩ እረኛ መንጋው አይጠማም – ምንጩ የሚንፎለፎልበትን፣ ዥረቱ የሚገማሸርበትን ያውቃል፡፡ ባለ ጥሩ እረኛ መንጋ እግር በጣለው አይሄድም – መንገዱ በእረኛው ይመረጣል፡፡ ባለ ጥሩ እረኛ መንጋ የአውሬ እራት አይሆንም – በእረኛው ይጠበቃል፡፡ የመንጋ ችግሩ ጥሩ እረኛ ማጣት ነው፡፡

ህዝብ መንጋ ነው፡፡ ጥሩ እረኞች አስካሉት ድረስ ህዝብ ጥሩ መንጋ ነው፡፡ ጥሩ እረኞች ከሌሉት ህዝብ መጥፎ መንጋ ይሆናል፡፡ የህዝብ እረኞች የሀሳብ ልእልና ያላቸው መሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የመብት ተሟጋቿች፣ . . . ወዘተ. ናቸው፡፡

እረኛው እሾህና ጋሬጣው እየዘነጠለው፣ ዝናብና ጸሀይ እየተፈራረቀበት ለመንጋው ግጦሽና ምንጭ እንደሚያመቻች፣ ከአውሬ እንደሚጠብቅ፣ መሪዎች የህዝባቸውን ብልጽግናና ሰላም ለመጠበቅ መከራን ወደው ይቀበላሉ፤ መከራን ሸሽተው ወይም ድሎትን ፈልገው መንጋ ህዝባቸውን ለአፍታ ቸል አይሉም፡፡

አሁን የምንገኝበት ሁኔታ ዝምድናው ምክንያትን መሰረት ካደረገ ሀሳብ ልእልና ይልቅ ጎሳዊነት የወለደው ስሜት ነው፡፡ ይህ የመጣው ደግሞ የሀሳብ ልእልናን የጨበጠ፣ እውነትን በድርጎ ያልለወጠ እረኛ መሪ በመጥፋቱ ነው፡፡ የፖለቲካ ኢሊቶች፣ የመብት ተሟጋቿች (አክቲቪስቶች)፣ የሀይማኖት አባቶች፣ . . . ወዘተ. አንድም የሀሳብ ልእልና የላቸውም፣ አንድም በእለት ድርጎ ለውጠውታል፡፡

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

መንጋ መሪ ሲያጣ ወይም የሀሳብ ልእልና የሌለው ‹‹መሪ›› ሲያጋጥመው፣ እራሱን በራሱ ይመራል፡፡ እንደህ ሲሆን ነው – በመንጋ መደገፍ፣ በመንጋ መቃወም፣ በመንጋ ማፍቀር፣ በመንጋ መጥላት፣ የመንጋ ፍትህ . . . ወዘተ. የሚጀመረው፡፡ እንዲህ ሲሆን መንጋው በሀሳብ ልእልና መመራቱ ይቀርና፣ በደመነፍስ ይመራል፡፡

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
” ፈርሷል” የተባለው የአገር መከላከያ በሁሉም ግንባሮች እያጠቃ ይዞታውን እያሰፋ ነው
ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈ የአስቸኳይ ጥሪ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2