Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ታላቁ ህዳሴ ግድብ በመገባደጃ ምዕራፍ ላይ

    April 1, 2023

    የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችል ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

    August 22, 2024

    ዶናልድ ትራምፕ በቁጥጥር ሥር ውለው በቀረበባቸው ሰላሳ አራት ክሶች ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ

    April 6, 2023

    የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰነድ የሌላቸው የኤርትራዊ ስደተኞች መታሰራቸውን ኮነን፤ “ያለ ህጋዊ ማስረጃ የትኛው አገር መኖር ይቻላል?”

    June 4, 2023

    ቻይናዊው የፀሃይ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ ከ9 ግብረ አበሮቻቸው ጋር የውጭ አገር ብሮች በማተምና በጥቁር ገበያ ወንጀል ታስረው ፍ/ቤት ቀረቡ

    September 5, 2023
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነው!
News

ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነው!

Ethioreview newsEthioreview news—October 28, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝባችን ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ፀረ ማጥቃት ርምጃ ወስዷል።

በተመረጡ የጁንታው አሸባሪ ቡድን ማሠልጠኛዎች፣ የጦር ማደራጃና መገናኛ አውታሮች፣ የጸጥታ አካላት፣ አልባሳትና መሣሪያዎች ማምረቻ ላይ በንሥሩና በጀግናው የአየር ኃይላችን እንዳይነሡ ተደርገው ተመተዋል።

በየግንባሩ በገፍ የሚያሰልፈው ኃይልም ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል። ጠላት የሚተማመንባቸው ከባድ መሣሪያዎቹ መክነውበታል። በዚህም ምክንያት በጁንታው መንደር ጩኸትና ልቅሶ በርክቷል። የትሕነግ ሰሞነኛው ጩኸት የመተንፈሱ ምልክት ነው።

የኢትዮጵያ መንግሥትን የተኩስ አቁምና ከትግራይ ክልል ጠቅልሎ የመውጣት ውሳኔን እንደ ሽንፈት ቆጥሮት ነበር። ለጋላቢዎቹ በሁለት ሳምንት አዲስ አበባ እገባለሁ ብሎ ፎክሮ ነበር። ሕልሙ ግን በጀግኖቹ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆች ተጋድሎ ወደ ቀን ቅዠት ተቀይሯል።

More stories

“ትህነግ ከጁንታነትም ወርዶ በየጫካው ተሹለክላኪ የእህል ሌባ ሆኗል፣ ከያለበት እየታደነ ነው “ሜ/ጀ መሐመድ ተሰማ

April 7, 2021

የመ/ሰራዊትን መለያ ለብሶ ከሱዳን ወደ ወልቃይት ሊገባ የነበረ የትህነግ የሽብር ሃይል ተደመሰሰ፤ አንገታቸው የተቀላ መኮንኖች ፊልም ሊታዩ ነው

May 13, 2021

ከሱዳን የተነሳ የትህነግ ሃይል (ሳምሪ) ሳይዋጋ ሙሉ በሙሉ ተማረከ

August 11, 2021

የመንግስት ማጅራት መቺዎች ፈተና ሆነዋል – ሃላፊዋ አምነዋል

May 9, 2022

በዚህም የተነሣ ጥቅምት 24 ቀን በግፍ ለጨፈጨፈው የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ሂሳብ አወራረድበታለሁ ላለው ሕዝብ ተማጽኖውን በማቅረብ ላይ ይገኛል። ሁኔታው የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይመርጡ ሆኖበታል።

በአንድ በኩል ጦርነቱ አብቅቷል መከላከያም እጁን ይስጥ ይላል። ይሄን ይረሳውና መፍትሔው ፖለቲካዊ በመሆኑ በሀገራዊ ምክክሩ አሳትፉን ይላል። የአሞሮች ጩኸት የሙታንን መብዛት የሚያሳይ ነው።

መላው ሕዝባችን፤ አኩሪ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ያለው መላው የጸጥታ ኃይላችን ለአፍታም ቢሆን ግራ ለተጋባው ወራሪና ባንዳ የሽብር ቡድን ቅጥፈት ጆሮ አይሰጠውም። ለጦር ግንባር እንጂ ለወሬ ግንባር ቦታ የለውም። ሕዝቡም እየተነፈሰ ለሚጮኸው ጎማ ቁብ አልሰጠውም። ደጀንነቱና ኅብረቱን አጠናክሮታል። አሁን የሠራዊታችን ትኩረት በአቀባበሩ ላይ ነው። ሞቱ እንደማይቀር ተረጋግጧልና።

ወራሪውን መንጋ ለመመከት፣ ለመቀልበስና ለመቅበር ቁልፉ መፍትሔ የተደራጀ የሕዝብ ንቅናቄ በመሆኑ መላው ሕዝባችን በተለይም ወጣቶች እያደረጋችሁ ያላችሁትን ተጋድሎ በማጠናከር የሕዝባችንን ህልውና፣ ክብርና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ለትውልድ የሚተርፍ ታሪክን እንድትጽፉ መንግሥት ጥሪውን ያቀርባል።

ለትግራይ ሕዝብ፤ እናትና አባቶች ለጥቂት ቅዠታሞች ብላችሁ የነገ ተስፋችሁ የሆነውን ተተኪ ትውልድ ለከንቱ ዓላማ እንዳትማግዱ፣ ቆም ብላችሁ በማስተዋል ለሀገራችሁ ጥብቅና እንድትቆሙ መንግሥት ተደጋጋሚ ጥሪ ያቀርብላችኋል።

ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነውና መላው የወገን ጥምር ጦርና ደጀኑ ሕዝብ ከብረት የጠነከረ ኅብረትንና ንቅናቄውን በማጠናከር፣ አሸባሪው ቡድንና መንጋው የገባበት ገብተህ በመቅጣት፣ ህልውናህን አስከብር! ውኃ የሚወስደው እሾህ ይጨብጣል። ጁንታው ያድነኛል ያለውን ሁሉ ለማድረግ መፍጨርጨሩ የሚጠበቅ እንጂ የሚያስደንቅ አይደለም።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በሰሜን ወሎ ዞን በሚገኙ ኬላዎች ላይ በሚካሄድ ጥብቅ ፍተሻ ሰርጎገቦች እየተያዙ ነው
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያን የኤኮኖሚ ትንበያ ለምን ዘለለ?
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2