Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት
News2

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

Ethioreview newsEthioreview news—March 2, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት:-

እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ 1884-1885 በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን የተካሄደው አፍሪካን መቀራመትን ትኩረቱ ያደረገው የሴራ ኮንፈረንስ ለአፍሪካዊያን የጨለማና የታሪክ ጠባሳን ጥሎ አለፈ፡፡ ለአፍሪካውያን “ስልጣኔ” ያሻል በሚል ሽፋን ለዝርፍያ ያሰፈሰፉት ኢምፔራሊስቶች ቀደም ሲል ባስቀመጡት እቅድ መሰረት አፍሪካን እንደ ቅርጫ ስጋ ተቀራመ ቷት፡፡

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አፍሪካውያን ወይ ከማንነታቸው አሊያም ከሃብታቸው ሳይሆኑ ለክፍለ ዘመን በአስከፊ ባርነት ስር ተረግጠው ሲቆዩ ኢትዮጵያ ልጆቿ በከፈሉትት ውድ የህይወት መሰዋዕትነት ሉዓላዊነቷንና ክብሯን አስጠብቃ የዘለቀች ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር በመሆኗ ለወራሪዎች ድንጋጤና የሀፍረት ካባ በማልበስ በአንጻሩ ደግም ለአፍሪካዊያንና ለመላወ ጥቁር ህዝቦች የእኩልነትና ነጻነት ተምሳሌት አርማን በመትከል የማይደበዝዝ አኩሪ የጀግንነት ታሪክ አለም ላይ አስመዝግባለች፡፡

እውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ር ባህሩ ዘውዴ “ታይቶም ተሰምቶም በማይታወቅ ሁኔታ የጥቁር ጦር በነጭ ጦር ላይ ታላቅ ወታደራዊ ድል ተቀዳጀ” ብለው እንደ ገለፁት የአድዋ ድል የያኔውን የዓለም ፖለቲካ ትርክት የሻረ፣ የታሪክ ፍሰት አቅጣጫን በአዲስ የበየነ፤ የመላው ጥቁር ህዝቦች አኩሪ ድል ነው፡፡ ስለሆነም እኳን ለ 126ኛ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ማለት እወዳለሁ፡፡

More stories

በፋኖ፣ በሸኔና በመንግስት የተፈጸሙ ግድያዎችን ኢሰመጉ ዘረዘረ-“አፈና እገታና ዝርፊያ በርክቷል”

May 28, 2024

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

March 2, 2022

ኢዜማ የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም የኢኮኖሚውን ስብራት እንደማይጠግን አስታወቀ

April 21, 2024

የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ህብረቱ ቀናነት እያሳየ መሆኑንን አመላክች ምላሽ ሰጡ

February 9, 2022

ታሪክ ዘሬ ላይ ቆመን የአሁኑ ማንነታችን መሰረት የሆነውን ትላንትን የምናይበት፤ አይተንም ለዛሬው ማህበራዊና ፖለቲካዊ መስተጋብራችን አዎንታዊ ትምህረት የምንቀስምበት እና ለነገው ማንነታችን ጠንካራ መሰረት የምንጥልበት መስታወት በመሆኑ ከአድዋ ድል ታሪክ ትውልድ ትልቅ ትምህረት ይወስዳል፡፡

የአውሮፓ ኢምፔራሊስቶች አፍሪካን የመቀራመት ሴራ ኢትዮጵያ ያከሸፈችበትና ብሎም ወራሪውነ ጣሊያን የውርደት ካባ ያከናነበችባት ትልቁ ሚስጢር የኢትዮጵያዊያን አንድነትና ጀግንነት ነው፡፡ ምንም እንኳ ውስጣዊ ችግርና አለመግባባት ቢኖር ሉአላዊነትንና ሀጋረዊ ክብርን በሚገዳደር ሀይል ላይ ኢትዮጲያዊያን ልዩነት ፈጠረው አያውቁም፡፡ የኦሮሞ ህዝብም የዚህ መልካም እሴት ባለቤት በመሆኑ፤ በኢትዮጲያ ሀገረ-መንግስት ግንባታ ታሪክ ውስጥ ከትላንት እስከ ዛሬ ለኢትዮጲያ ሉዓላዊነትና ኢትዮጲያዊ ማንነት ክብር ሲል ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ሲዋደቅና መሰዋትነት ሲከፍል የዘለቀ ህዝብ ነው፡፡ በከፈለው የደም ዋጋና በከሰከሰው አጥንት የኢትዮጵያ ክብርና ሉአላዊነት ምሰሶ ሆኖ እየቀጠለም ነው፡፡

ወራሪው ጣልያንንና ሌሎች አውሮፓዊያን ኢምፔራሊስቶችን የውርደት ካባን ያከናነበ፣ እብሪታቸውን በማስተንፈስ በጥቁር ህዝቦችና በነጮች መካከል ምንም አይነት ሰብአዊ ልዩነት እንደሌለ ሚስጠር ሹክ ያለው የአድዋ ድል የኦሮሞ ጀግኖች ከወንድሞቻቸው ጋር ሆነው ከከፈሉት መሰዋትነት እና ካሳዩት ጀግንነት ውጭ እንዳልተሳካ ብዙ ፀሐፍት መስክረዋል፡፡ በመሆኑም የአድዋ ታሪክ ለጋራ ክብርና ሉኣላዊነት በወንድማማችነትና በጀግንነት አብሮ መቆምን፤ አብረው በክበር መሰዋትን ፤ ካንተ ሞት የኔ ሞት ይቅደም ተባብሎ ለሀገር ክብር ለሞት መሽቀዳደምን ያስተምረናል፡፡

ቀደምት አባቶቻችን ውስጣዊ ችግሮቻቸውን ቸል ብለው ጀግንነትን በተላበሰ ወንድማማችንት ለጋራ ክብርና ሀገራዊ ሉአላዊነት አብረው ለመቆም መወሰናቸው ዘሬ ነጻ ሀገር ሆነን ኩራት እንዲሰማን፤ አይበገሬና ኩሩ ህዝብ ተብለን እንድንታወቅ አድርጎናል፡፡ የዛሬውም ትውልድ ከዚህ መልካም የጀግነነትና አብሮ የመቆም እሴት ተቋዳሽ በመሆኑ በተለይም ባለፉት ሁለት ዓመታት ከውስጥና ከውጭ ሀገርን የማፍረስ ሴራ በተሸረበብን ግዜ ልክ እንደ ትላነቱ በጋራ ቆመው ተላላኪውን ከነ ተልዕኮው በመቅበር ፤ላኪውንም አንገት በማስደፋት አይበገሬነታቸውን በማስመስከር የአድዋን ታሪክ መድገም ችለዋል፡፡

በመሆኑም፤ የኢትዮጲያን ክብርና ሉኣላዊነት የሚገዳደር ሀይል ካለ ዛሬም እንደ ትላንቱ እንደ እሳት ረመጥ የሚፋጅ እንደ አጋም እሾህ ጠላትን ፈታ የሚነሳ የአድዋ ጀግኖች ልጆች እንዳሉ ለውስጥ ጠላት ባንዳም ሆነ ለውጭ ሃይሎች ትልቅ ትምህረት አስተላልፏል፡፡

ይህ እንደ ተጠበቀ ሆኖ በአድዋ ላይ በሰራነው ደማቅ የጀግንነት ታሪክ የጥቁር ህዝቦች የድል ጎህ ፈንጣቂ ሆንን እንድንዘከር የረዳን ያ ጅግንነት፤ ያለምንም ልዩነት ባጋራ ተሰውቶ ለሃገር ክብር መስዋት መሆን፤ ከሞትህ ሞቴ ይቅደም ተባብሎ ለሃገር ክበር ለሞት የመሽቀዳደሙ እሴት እንደምን ለውስጣችን ችግሮች መፍትሔ መሆን ተሳነው የሚለው ጥያቄ ከሁላችንም መልስ የሚሻ አንገብጋቢ ጥያቄ ነው፡፡

ጥላንት በፍጹም ወንድማማችነት ስሜትና ጀግንነት ጠላትን አዋርደን ወደ መጣበት ለመመለስ ግዜ ያልፈጀን ህዝቦች፤ የሁላችንም ጠላትና የተጋላጭነታችን ምንጭ የሆነውን ድህነትን ተባብረን ማሰወገድ ላይ ዘመናትን እያስቆጠርን ነው፡፡ ይህ ሊሆን የቻለው ደግሞ ከማይጠቅሙን ውል አልባና ጉንጭ አልፋ የፖለቲካ አጀንዳዎች ወጥተን በሚጠቅሙን ጉዳዮች ዙሪያ መግባባት ባለመቻላችን ነው፡፡ ምንም እንኳ ነፃነታችንን አስከብረን የኖርን ህዝቦች ብንሆንም፤ ድህነት እስካላ ድረስ ክብር የለምና ከአድዋ ታሪክ የወረስነውን የጀግንነት፣ የአብሮነትና የአንድነት እሴቶች የኢትዮጵያን ሁለንትናዊ ብልፅግናን በማረጋገጥ መድገም ይኖርብናል፡፡

ከአንድ ክፈል ዘመን በፊት የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነፃነት አርማን በአፍሪካ ምድር የተከለ፤ በተለይም ደግሞ ፓን አፈሪካኒዝምን የቀሰቀሰ ገድል የሰራ ህዝብ እንደምን ለወንድሙ የነጻነትና የሰላም ምንጭ መሆን ይሳነዋል? ሊያዋርደውና ነጻነቱን ሊነጥቅ የመጣበትን የውጭ ጠላት ለመመከት አብሮ መስዋዕትነትን የከፈል ህዝብ፤ መለስ ሲል እርስ በርሱ የሚገዳደል ከሆነ በአድዋ ድል የሰው ልጅ ሁሉ እኩልነትና ነጻ መሆኑን ያበሰርን ህዝቦች መባላችንስ ምኑ ጋር ነው?

በከፈልነው መሰዋዕትነት ከስግብግብ ኢምፔራሊስቶች ዝርፍያ የጠበቅነውን የተፈጥሮ ሀብታችንን አልምተን የክብራችንና የብልዕግናችን ምንጭ ካላደረግነው፤ ቢያንስ ደግሞ ከተዘረፉት ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሸለን ካልተገኘን የከፈለነው መሰዋዕትነት ትርጉሙ ምንድነው? የሚሉ የቁጭት ጥያቄዎች የአድዋን የድል በዓል እያከበርን ለቀጣዩ እጣፈንታችን ራዕይ የምንሰንቅበት መሆን አለበት፡፡

በመሆኑም፤ አድዋ ወንድማማችነት ነው፡፡ጥላቻና መነቋቆርን አስወግደን በፍቅርና በወንድማማችነት ወደማይቀረው የጋራ ብልጽግናችን አበረን መጓዝ እንዳለብን ልንማርበት ይገባል፡፡ አድዋ ጀግንነት ነውና ይህ የጀግንነት እሴት የጋራ ጠላታችን የሆነውን ድህነትን በማስወገድ መደገም አለበት፡፡ አድዋ የነጻነትና እኩልነት አርማ ነውና አንዳችን ለሌሎቻችን የሰላም፤ የነጻነትና የእኩልነት ተምሳሌት በመሆን በመከባበር አብረን መኖር ይገባናል፡፡

ኢትዮጵያ በጋራ መልካም እሴቶቻችን የተገነባች ሀገር ናት፡፡የማይጠቅሙን ጥቂት ጉዳዮች ትተን በሚጠቅሙን በርካታ ጉዳዮች ላይ በማነጣጠር ወደ ምንናፍቀው ነገር ግን ወደማይቀረው የጋራ ብልጽግናችን በትብብር እንጓዝ፡፡

በድጋሚ እንኳን ለአድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሰን!

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር

የካቲት 22/2014

ፊንፊኔ

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ለትህነግ ሊተላለፍ እንደነበር የተጠረጠረ ከሶስት ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር በላይ ተያዘ
በእነ ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ ስር የተከሰሱ የህውሐት ወታደራዊ አመራሮች የክስ መቃወሚያ በጽሁፍ ለችሎቱ አቅርበዋል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ”

June 5, 20260
News2

ትራምፕ እና ኔታንያሁ በስልክ በቁጣ መነጋገራቸው ይፋ ሆነ

June 2, 20260
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news