Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  law  ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስትን ዘርፈዋል የተባሉት ወደ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ
lawNews

ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስትን ዘርፈዋል የተባሉት ወደ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ

Ethioreview newsEthioreview news—March 22, 2022
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ይዞታ በሌላቸው ግለሰቦች ስም ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ተገቢ ያልሆነ የካሳ ክፍያ ወስደዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ ሶስት ተከሳሾች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው ዛሬ ትእዛዙን የሰጠው።

ተጠርጣሪዎቹ በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ቦሌ አራብሳ በሚባለው አካባቢ ባለይዞታ ባልሆኑ ግለሰቦች ስም ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ተገቢ ያልሆነ የካሳ ክፍያ ወስደዋል ተብለው በመጠርጠራቸው ነው።

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ገረመው ግዛቸውን ጨምሮ የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ጽህፈት ቤት የካሳ ይዞታ ማረጋገጥና ማጽደቅ ዘርፍ ሰራተኞች የነበሩ 21 ተከሳሾች ናቸው።

More stories

የኢትዮጵያ ነርሶች ማህበር ታካሚዎች ለሞትና እንግልት እንዳይዳረጉ አስጠነቀቀ

May 19, 2025

የቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር ሕግ (ክፍል አንድ)

August 29, 2023

የአማራ ክልል በቀጣይ አምስት አመት ከ26 ሺህ በላይ የእርሻ ትራክተር እና 300 ኮምባይነር ያስገባል

July 23, 2022

የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ” ወረን አናውቅም፣ ማንንም አንወርም” ሲሉ ኢትዮጵያ ከባህር በር ፍላጎት አንጻር የያዘችው አቋም ስጋት ለገባቸው ማረጋገጫ ሰጡ

October 26, 2023

በ1ኛ ተከሳሽ አማካኝነት በቦሌ አራብሳ አካባቢ በውሃና ፍሳሽ ተቋም ለሚሰራ ውሃ ማጣሪያ ፕሮጀክት ስራ ይዞታ ከሌላቸው ግለሰቦች ጋር በዘመድና በጥቅም በመተሳሰር የመሬት ይዞታ እንዳላቸው ተደርጎ ስም ዝርዝር መግባቱ ተጠቅሷል፡፡

በዚህም ግለሰቦቹ በይዞታ ባለቤትነት በሀሰት የተመዘገቡ ቤተሰብና የተለያዩ ግለሰቦችን ውክልና በመውሰድ ይዞታ በማረጋገጥ፣ የይዞታ ካሳ በማጽደቅና ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተገባ ካሳ ገንዘብ በመውሰድ ተከሰዋል፡፡

ዐቃቤ ሕግም እንደተሳትፎ ደረጃቸው የካቲት 30 ቀን 2014 ዓ.ም የከባድ ሙስና ክስ መመስረቱ ይታወሳል።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ ሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የቀረበባቸውን ክስ ለማንበብና ያልቀረቡ ቀሪ 18 ተከሳሾች እንዲቀርቡ የሰጠውን ትዕዛዝ ውጤት ለመጠባበቅ ዛሬ ተሰይሞ ነበር።

ሆኖም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስራ አስፈጻሚ አቶ ገረመው ግዛቸውን ጨምሮ 18ቱ ተከሳሾች ችሎት ሳይቀርቡ ቀርተዋል።

ለዛሬ እንዲያቀርባቸው ትዕዛዝ የተሰጠው ፖሊስ መጥሪያው መጋቢት 12 ቀን 4014 ዓ.ም የደረሰው መሆኑን ጠቅሶ፤ የጊዜ እጥረት ስላጋጠመው ተጠርጣሪዎቹን ይዞ ለማቅረብ ተለዋጭ ቀጠሮ እንዲሰጠው በደብዳቤ መጠየቁ በችሎቱ ተገልጿል።

ፍርድ ቤቱ በቀጣይ ቀጠሮ ያልቀረቡ 18 ተከሳሾችን ፖሊስ ይዞ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

አቃቤ ሕግ በበኩሉ እስካሁን በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበሩት 14ኛ ተከሳሽ በቀለ ገረሱ፣15ኛ ተከሳሽ ጫላ አለሙና 19ኛ ተከሳሽ ተስፋዬ አለሙ ዋስትና በሚያስከለክል አንቀጽ መከሰሳቸውን በመጠቆም ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ጠይቋል።

በመሆኑም ሶስቱም ተከሳሾችን ከዛሬ ጀምሮ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲዛወሩና በቀረበባቸው ክስ ላይ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ እንዲያስገቡ ነው ፍርድ ቤቱ ትአዛዝ የሰጠው።

በቀጣይም ፖሊስ ቀሪ ተጠርጣሪዎችን አፈላልጎ እንዲያቀርብ ለመጋቢት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። (ኢ ፕድ)

lawNEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ አንደኛ
የሿሿ ማጅራት መቺዎችና የመሰረተ ልማት ዘራፊ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2