Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  የፀረ-ሙስና ኮሚሽን «የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ የግዥ ጨረታ ሂደት ግልፅነት የጎደለው ነው»
News2

የፀረ-ሙስና ኮሚሽን «የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ የግዥ ጨረታ ሂደት ግልፅነት የጎደለው ነው»

Ethioreview newsEthioreview news—March 24, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ይፋ አደረገ

የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡

ኮሚሽኑ አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናቱን ያካሄደው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በ2014 በጀት ዓመት 17 ሚሊዮን 809 ሺህ 388 የወባ መከላከያ አጎበር ግዥ ለመፈፀም በጨረታ ቁጥር Tender No: ICB/EPSA6/MOH-GF/LLINS/MS/23/21 አውጥቶት የነበረው የግዥ ጨረታ ህግን ተከትሎ የተፈፀመ አይደለም በሚል በቀረበ ጥቆማ መነሻነት ነው፡፡

የጥናቱ ግኝት እንደሚያመለክተው በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ሰነድ ከገዙት 27 ተጫራቾች ውስጥ 8ቱ የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ያስገቡ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ በጨረታ ሂደቱ አሸናፊ ተደርጎ የተመረጠው “Fujian Yamei Industry and Trade Co. Ltd.” የተባለው ድርጅት “DROGA, MAJIOR and ATMA” የተባሉ ሦስት ወኪሎች አሉት፡፡ ከነዚህ ውስጥ “DROGA” ለተባለው ወኪሉ የተሰጠው የምዝገባ ሰርተፊኬት ጋር በተያያዘ የኋላ ፋይሉ ሲታይ ህጋዊ አሠራርን ባልተከተለ መንገድ የወጣና በዚህ መሰረት ድርጅቱ እንደ ዋና ተጫራች ተደርጎ የተወሰደ መሆኑ ሲታይ የግዥ ሂደቱ የአሰራር ክፍተት የነበረበት ነው።

More stories

ተፈላጊዎች መያዝቸውንና መመታታቸውን የመተማ ወራዳ አስታውቀ

June 3, 2022

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኒውክሌር ኃይል ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ

September 27, 2025

የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት በትምህርት ስርዓት ውስጥ ሊካተት ነው

February 3, 2023

የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

February 24, 2022

አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናቱ የተከናወነው በተቋማት በአካል በመገኘት ለጥናቱ የሚያስፈልጉ ሰነዶችና መረጃዎችን በማሰባሰብ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት በማድረግ ነው፡፡

“DROGA” የተባለው ወኪል የማጭበርበር ድርጊቱ ታውቆ በኢትዮጵያ መድኃኒትና ምግብ ባለስልጣን ከተሰረዘ በኋላ አሸናፊው ድርጅት “ATMA” በተባለው ሌላው ወኪሉ ጨረታውን እንዲሳተፍ መደረጉ የነፃ ገበያ ሂደትን የሚጎዳ መሆኑ፣ ግዥ እንዲፈፀምለት የጠየቀው የጤና ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ከግብርና ሚኒስቴርና የዓለም የጤና ድርጅትን የብቃት ደረጃ ያሟላ ሆኖ እንዲወሰድለት ቢጠይቅም ከዚህ በተጨማሪ እንዲወሰድ መደረጉና የግብርና የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ እንደአማራጭ መታየቱ፣ ከፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በግብርና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን መካከል የሀላፊነት ግልፅነት መጓደል መኖሩ በጥናት ግኝቱ ላይ ተመላክቷል፡፡

ከጥናቱ ግኝቱ በመነሳት ኮሚሽኑ የሚከተሉትን የውሳኔ ምክረ-ሀሳቦችን አቅርቧል፤

•በጨረታው አሸናፊ የተባለው ድርጅት ሶስት ወኪሎች አድርጎ በአንደኛ የተጭበረበረ የብቃት ሰርተፊኬት ማውጣቱ ሲታወቅ በጨረታው እንዳይወዳደር መደረግ የነበረበት መሆኑን፣

•አሸናፊ የተባለው ድርጅት “Droga” በተባለው የሀገር ውስጥ ወኪሉ አማካኝነት የተጭበረበረ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አውጥቶ የነበረ በመሆኑ በተመሳሳይ የግዥ ሂደቶች እንዳይሳተፍ ቢደረግ፤

•ጉዳዩ የሚመለከተው የኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የወባ አጎበር ለማቅረብ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አወሳሰድ ጋር ለተፈፀመው የማጭበርበር ድርጊት የበኩሉን የማስተካከያ እርምጃ እንዲወስድ ቢደረግ፣

•አንድ ተጫራች ከአንድ በላይ የሆነ ወኪል ይዞ በአንድ ጨረታ ለመሳተፍ ሲሞክር የነፃ የወድድር ሂደት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድርና ለብልሹ አሰራር ክፍተት ሊፈጥር የሚችል መሆኑን፣

•ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተቋማት በብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ግልፅ የሆነ አሰራር እንዲዘረጉና በታዩ የአሰራር ክፍተቶች ላይ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ቢደረግ፣

•በግዢ ሂደቱ ውስጥ የነበሩና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተቋማት በተጠቀሰው የግዥ ሂደት የታየውን የአሰራር ችግር እንዲፈቱ፣

ኮሚሽኑ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና ጥናት ሪፖርት መነሻ በማድረግ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር፣ ለኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር፣ ለኢፌዲሪ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ሚኒስትሮች፣ ዋና ዳይሬክተሮችና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ባካሄደው የመውጫ ውይይት ስለጥናቱ ሂደትና ስለተገኙ ውጤቶች ግልፅነት እንዲፈጠር አድርጓል፡፡

በአጠቃላይ ኮሚሽኑ ባደረገው የአስቸኳይ ጥናት መሰረት የወባ መከላከያ አጎበር ግዥው እና የብቃት ሰርተፊኬት አሰጣጥ ሂደቱ ግልፅነት የጎደለው እንደነበር ማየት የተቻለ ሲሆን የሂደቱን ጥራት የሚያጓድል ሆኖ በመገኘቱ በተሻሻለው የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ እንደገና ለማሻሻለው በወጣው አዋጅ ቁጥር 1236/2013 አንቀፅ 7 ንዑስ አንቀፅ 4 መሰረት ማሰተካከያ እንዲደረግ ምክረ-ሀሳብ ያቀረበ ሲሆን በጉዳዩ ላይም የቅርብ ክትትል እንደሚያደርግ ገልፆል፡፡

ኮሚሽኑ ከተሰጠው ተልዕኮ አንፃር በሚቀርቡለት ጥቆማዎች መነሻ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርትን በዚህ ሁኔታ ይፋ ማድረግ መደበኛ አሰራሩ መሆኑን እያስገነዘበ የተቋማት አመራሮች ለጥናቱ ሂደት ቀና ትብብር ምስጋና መቅረቡን ከፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙሰና ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ENA

FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

« የትግራይ ህዝብ የማዳበርያና የምርጥ ዘር ዕዳ ክፈሉ ማለት ጭካኔ ነው»
…የሌብነት እጆች ሁሉ ይቆረጡ!
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ”

June 5, 20260
News2

ትራምፕ እና ኔታንያሁ በስልክ በቁጣ መነጋገራቸው ይፋ ሆነ

June 2, 20260
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news