Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኒውክሌር ኃይል ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ
News2

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኒውክሌር ኃይል ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ

Ethioreview newsEthioreview news—September 27, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ስምምነቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ውይይት ካደረጉባቸው ሰፊ የትብብር መርሃ ግብር አካል ነው ተብሏል።

ስምምነቱ ትናንት ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም በሩሲያ አቶሚክ ኢነርጂ ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም) ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቼቭ እና በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) መካከል ተፈርሟል።ይህም ሮሳቶም እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ለሚያደርጉት ትብብር ተግባራዊ እርምጃን የሚያስቀምጥ መሆኑ ተገልጿል።

ስምምነቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተገኙበት በክሬምሊን የተደረገ ሲሆን ሁለቱ ሀገራት በኃይል፣ በግብርና፣ በጤና አጠባበቅ እና በመከላከያ ትብብር ላይም የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን የክሬምሊን መግለጫ አመላክቷል።

በዚሁ ወቅት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን “ኢትዮጵያ በአፍሪካ የቆየች አስተማማኝ አጋራችን ናት” ያሉ ሲሆን፣ በጎርጎሮሳውያኑ 1898 በሁለቱ ሀገራት መካከል ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ በሁለትዮሽ ግንኙነቶች የተመዘገበውን ቀጣይነት ያለው እድገት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አቶሚክ ፎረም ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የሚያጠናክር እና አዳዲስ የኃይል ልማት አማራጮችን የመከተልን ምኞት ያሳያል ብለዋል።

“ታሪካዊ ግንኙነታችን ወደፊትም የተሻለ ሆኖ እንዲቀጥል መስራት አስፈላጊ ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያ በአስፈላጊ ዘርፎች ሁሉ ከሩሲያ ጋር ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመፍጠር ያላትን ፍላጎት ገልፀዋል።

የኒውክሌር ኃይል ፕሮጀክት ስምምነቱ በኢትዮጵያ ንጹህ ኃይልና ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ልማት ለመደገፍ የታለመ እንደሆነ ተጠቁሟል።

ቀደም ሲል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሌሎች ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ፎረም ላይ ተገኝተዋል።

በቅርቡ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር የቴክኖሎጂ ልማትና ሽግግር ክፍል ኃላፊና የኒውክሌር ፕሮግራም አስተባባሪ ተክለማርያም ተሰማ (ዶ/ር) ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ኢትዮጵያ ለምርምር እና ኃይል ማመንጫ የሚውል የኒውክሌር ማብላያ ማዕከል የመገንባት እቅድ እንዳላት ገልጸዋል።

አክለውም የታቀደው ማዕከል የምርምር ላቦራቶሪን እና የትምህርት ሥልጠናን ጨምሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ተቋማትን ያካተተ እንደሚሆን ገልፀው በተመሳሳይ ተቋማት ልምድ ባላቸው ሀገራት ተሞክሮ መሰረት፣ የማዕከሉ ግንባታ ከአምስት እስከ ሰባት ዓመት ሊወስድ እንደሚችል አመላክተዋል።

አያይዘውም ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባትም እቅድ እንዳላት ገልፀው ዓለም አቀፍ ተሞክሮን በመጥቀስ ጣቢያውን ለመገንባት ወደ አሥር ዓመት ገደማ ሊወስድ እንደሚችል ጠቁመዋል።

አሜሪካ፣ ኮሪያ፣ ቻይና እና ሩሲያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ይህን መሰል ቴክኖሎጂ ለሌሎች ሀገራት የመገንባት አቅም እንዳላቸው ገልፀው ኢትዮጵያ ለፕሮጀክቱ የሩሲያን የኒውክሌር ቴክኖሎጂ መምረጧን አስረድተዋል።

በተጨማሪም “የኒውክሌር ቴክኖሎጂ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ሊተገበር ይችላል፤ እኛም ልንጠቀምበት ይገባል” ሲሉ ገልጸዋል። አስ


home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
California Man Wrongfully Imprisoned for 38 Years to Receive $25 Million Settlement
President Taye champions Africa’s dev’t and regional transformation with GERD at UNGA 80
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2