Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  የደህንነት ጥናት አዲሱ ምዕራፍ – ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ
NewsOPINION

የደህንነት ጥናት አዲሱ ምዕራፍ – ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ

Ethioreview newsEthioreview news—May 15, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

▪️ እስሌማን ዓባይ

የአሜሪካ የስለላ ድርጅት በታህሳስ 2021 ሳዑዲ አረቢያ የባለስቲክ ሚሳኤል በቻይና ድጋፍ መገንባት ላይ መሆኗን በምስል አስደግፎ ማውገዙ የሚታወስ ነው። አሜሪካ ይህን መሰል እንቅስቃሴ መለየት ይቻላት ዘንድ ትልቁን ሚና የተጫወተው Geo-Spatial Intelligence ነው። እዚህ ላይ መጠቆም የምፈልገው ከጥቂት አመታት ወዲህ በዚህ ዘርፍ ቻይና እና ሩሲያ ከአሜሪካ በብዙ ደረጃ የላቀ አቅም መፍጠር መቻላቸውን ነው።(ይህን የራሷ የዋሽንግተን ባለስልጣናት የመሰከሩለትን መረጃ እመለስበታለሁ።)

የጂኦስፓሺያል ሰው ሰራሽ አስተውሎት ከቅርብ አሥርተ ዓመታት ወዲህ ጠቀሜታው የገዘፈ ሆኗል። በደህንነት እና ስትራቴጂካዊ ጥናቶች መስክ እንዲሁም በብሔራዊ ደህንነት ደረጃ ሽብርተኝነትንና የድንበር ላይ ስጋቶችን ለመለየት ጠቀሜታው ወሳኝ ሆኗል።

ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ የካርታ እና ግራፍ ላይ ምስሎች ትንተና ነው። የዩኤስ ናሽናል ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ኤጀንሲ (NGA) “

More stories

በምዕራብ ውለጋ ነጹሃን ተገደሉ፤ ግድያው ብሄርን መሰረት ያደረገ ነው፤ “ጃልመሮ በቪኦኤ ያስተባብላል”

March 31, 2021

አብነት ገብረመስቀል ከኮቪድ አገግመው ወደ ቢሮ ተመለሱ

February 22, 2021

የአማራ ሕዝብ ከፖለቲካ ነጋዴዎች ራሱን አግልሎ በአንድነት ይቁም!! ሰሜን ሸዋ፣ ጭልጋ፣ ፍኖተ ሰላም አማራ እየተወጋ ነው

April 17, 2021

ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

February 11, 2021

ምስሎችን፣ የጂኦስፓሻል ዳታዎችንና መረጃን በመጠቀም ትክክለኛ እቅድ ለማቀድ፣ ውሳኔ ለመስጠትናና ወደ ተግባር ለመግባት የሚያስችል እውቀት የሚገኝበት ነው።” ሲል ገልፆታል። ለምሳሌም፦ ከሳተላይቶች፣ ከድሮኖችና ከመሬት ዳሳሽ ቴክኖሎጂዎች የተገኙ መረጃዎች ከካርታዎች እና ከሌሎች የስለላ መረጃዎች ጋር ተጣምረው ኢላማ የተደረገ አካል የሚገኝበትን ቦታ መለየት የሚያስችል መረጃ ይገኝበታል።

የዘርፉ አጀማመር በ 1803 የዩናይትድ ስቴትስ ሶስተኛው ፕሬዝዳንት ቶማስ ጄፈርሰን በናፖሊዮን ፈረንሳይ በዋሽንግተን የተካተቱትን አዳዲስ ግዛቶች እንዲመረምር በሆነበት ወቅት ነው፤ የሚሉ መረጃዎችን ተመልክቻለሁ።

በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ይህ ዓይነቱ የስለላ ጥናት ዘርፍ በዋነኛነት በዩናይትድ ስቴትስ በተለየ ትኩረት የተጀመረ ሲሆን ከሴፕቴምበር 11 ጥቃት በኋላ የካርታ ጥናት ቡድኖች ትልቅ ሚና ከተጫወቱ በኋላ የጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ “GEOINT” አስፈላጊነት ብቅ አለ።

በተለይም ሽብርተኝነትን፣ የቴክኖሎጂ ፉክክርን፣ እንደ ሳይበር ጦርነት ወይም ልዩ ልዩ ወታደራዊ ስልቶች፣ እንዲሁም ማህበራዊ አለመረጋጋትና የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ ለሀገሮች ብሄራዊ ደኅንነት ሥጋቶች ባሉበትና እየተለዋወጡ ባሉት የዓለም ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ዘርፍ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

የጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ የአለማችን ቀጣናዎች መካከልም የፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፉክክር መስክ ሆኗል። የአሜሪካው mitr ሪፖርት መሰረት በ2019 ብቻ የአውሮፓና የእስያ ሀገራት በጋራ ለጂኦስፓሻል የስለላ አገልግሎቶች ከአሜሪካ ከ 4 እጥፍ በላይ በጀት ወጪ አድርገውበታል።

▪️በብሔራዊ ደህንነት ውስጥ የጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ

ይህ አይነቱ የመረጃ ትንተና አስፈላጊነት እንደ ሀገር እጅግ ከፍተኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ስጋት መገኛ ቦታ መለየት ላይ ቀዳሚው ጠቀሜታው ነው። በተገኘው መረጃ መሰረትም አስፈላጊ ግብአቶች ማሟላት የሚቻልበትን ሁኔታ ይገመግማል። በዚህም ከተለያዩ አካላት ትብብርን ለማሳደግ ወሳኝ እውቀት ይገኝበታል። በዚህም ለቅድመ ማስጠንቀቂያና ለቀውሶች ትንበያ በተለይም በወታደራዊ፣ በመከላከያና በስለላ ስራዎች ውስጥ አስፈላጊው አቅም ውጤታማ እና ወቅታዊ በሆነ መንገድ እንዲሟላ ለማድረግ እጅግ ጠቃሚ ነው።

▪️ቻይና

በ2030 የአለምን የጠፈር እንቅስቃሴዎች የበላይነት እንደ ሀገራዊ ግብ ያስቀመጠችው ቻይና የተለያዩ ተደራራቢ የሳተላይት ፕሮግራሞችን ለምድር ምስል እና ካርታ ስራ ለወታደራዊ እና ለሲቪል አላማዎች እየተገበረች ትገኛለች። በተጨማሪም በዜጂያንግ ግዛት ውስጥ “የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የጂኦስፓሻል እውቀትና ፈጠራ ማዕከል” ማእከልን ለመገንባት እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት የ 2030 ዘላቂ ልማት ግብን ለመደገፍ የሚያስችል ግዙፍ የመረጃ ግብአት ለማግኘት ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር እየሰራ ትገኛለች። ይሁንና ይህን ተግባር ቻይና የክትትልና ስለላ አድማሷን ለማስፋት ትጠቀምበታለች በማለት ዋሽንግተን በስጋትነት ስትተቸው ትደመጣለች።

▪️ሩሲያ

ሀገረ ሩሲያም ባልተለየ መንገድ የሃያኛው ክፍለ ዘመን ትልቁ የጂኦፖለቲካዊ አቅም በሆነው የሰውን እውቀትና የኤሌክትሮኒክስ አቅምን ያቀናጀ የካርታ ስራ ላይ ናት። ሩሲያ በጂኦግራፊያዊና የካርታግራፊያዊ ዘርፍ ከፍተኛ ውርስ ያላት ስትሆን ይህም አለም አቀፋዊ የተፅዕኖ ቦታዎችን ዝርዝር አመላካች ካርታዎችን ያጠናክርላታል። በሩሲያ ያለው የጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ማህበረሰብ እንደ ዩናይትድ ስቴትስ ተመሳሳይ የአካዳሚክ ዘርፎችን ይጠቀማል።

▪️ኤምሬትስ

አቡዳቢ በወታደራዊ ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ በአጠቃላይም በወታደራዊ ስትራቴጂዋ ውስጥ ወሳኝ አካልና የወደፊቱ የብሄራዊ ደህንነቷ ትልቅ አንድምታ የሰጠ ስራ ከጀመረች ቆየት ብላለች። በ2011 እና 13ም አመታዊ የጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ የመካከለኛው ምስራቅ ኮንፈረንስን በመዲናዋ አስተናግዳለች። ኤሚሬትስ የጂአይኤስና የርቀት ዳሳሽ ቴክኖሎጂዎችን በስፋት የምትጠቀም ሀገር በመሆን ትታወቃለች።

Perspective on terrorism በተሰኘ ጆርናል ላይ የሰፈረ ጥናት እንደሚያመለክተው የሽብርተኝነት ምርምር የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለ”ጂኦ-ስፓሻል ኢንተሊጀንስ” የሚተው ሲሆን ገላጭ ካርታዎች እና የላቀ ኮምፒዩተር አገዝ የቦታ መረጃ ትንተና ለወደፊቱ ምርምር ጠቃሚ ዘዴዎች ይሆናሉ።

እንደ ጥናቱ የሽብር ድርጊቶችን በ”ጊዜአዊ ባህሪያቸው” ላይ ከባህላዊ ትኩረት ይልቅ በ “የመገኛ ቦታ ባህሪያቸው” ላይ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲል ያሰምርበታል።

ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ላይ ከሚነገሩ አንዳንድ ፈተናዎች መካከል ይህን ሰው ሰራሽ አስተውሎት የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በቦታ ቁጥጥር እና ወታደራዊ አቅም እንዲኖራቸው የሚደግፉ አካላት ይጠቀሙበታል የሚለው ዋነኛው ነው። በተለይም ደሀ ሀገራት ሳተላይቶቹንና አገልግሎቶቻቸውን በሚቆጣጠሩ ሀገራት ጫና ስር እንዲውሉ ያደርጋል የሚለው። በቴክኒካዊ ደረጃም መረጃው የሳይበር ጦርነቶችን ለመክፈትና የሳይበር ቦታዎች ይዞታን ለምሳሌ የድንበር/ወሰን ካርታዎች ወይም ሌሎች መሰል ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ተጽእኖ ለማሳደር ይውላል።

▪️ለሀገራት በምክረ ሐሳብነት ከሚሰጡ ጉዳዮች መካከል ተከታዮቹን መርጨ አስቀመጥኩ

• በዘርፉ የፀረ-ሽብር፣ የሰብአዊ ብሎም ለአየር ንብረት ለውጥ አደጋዎች የተጋለጡ አካባቢዎች ላይ ባለሙያዎችና የሚመለከታቸውን ኤጀንሲዎችን በጂኦስፓሻል ትንተና ማሰልጠን

• በዚህ ዘርፍ ከሚሰሩ ተቋማት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኩባንያዎች ጋር የዲፕሎማሲና የስለላ ስራዎችን ለመስራት ስምምነት በመፍጠር የጋራ ስልጠና መርሃ ግብሮችን ማሳደግ

• የጋራ የመረጃ ቋቶች መፍጠር

• ውጤታማ እና ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጡ ሳተላይቶችን ስራ ላይ ማዋል..

የዓባይልጅ Esleman Abay

NEWSOPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

Rising tensions and aggravating rhetoric grave risk to human rights situation in Northern Ethiopia
በትግራይ 5.2 ሚሊዮን ሕዝብ ዕርዳታ እየደረሰ ነው፤ ከሺህ በላይ የጭነት መኪኖች ታግተዋል፤ 76 ቢሊዮን ብር ወደ ትግራይ ተልኳል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news