Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው
News

ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

Ethioreview newsEthioreview news—February 11, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው።

አቶ አለም ደስታ የተባሉት ተጠርጣሪ ዛሬ ከሰአት በኋላ ፍርድ ቤት ቀርበው ለአቃቢ ህግ ክስ መመስረቻ ቀናት ተፈቅዷል።

ተጠርጣሪው ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ና አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ ተብለው በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት እና በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከተደበቁበት በክትትል በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲከናወንባቸው መቆየቱ ይታወሳል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ተጠርጣሪው የጦር መሳሪያዎችን ለህወሓት ቡድን ከማቀበል በዘለለ ሃገሪቱን ለማፍረስ ከህወሓት አመራሮች ጋር በመቀናጀት ሲሰሩ እንደነበር መርማሪ ፖሊስ ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ማስረዳቱ ይታወሳል።

ብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ባደረገው የቴክኒክ ምርመራም ተጠርጣሪው በኦሮሚያ ክልል ምርጫ እንዳይካሄድ ከኦነግ ሸኔ ጋር በትብብር ስለመስራታቸው የሚያመላክቱ በሁለት የሞባይል ስልካቸው ያደረጉት የስልክ ልውውጥ እና የተለያዩ መልዕክቶች መገኘቱን ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ ገልጾ ነበር።

የህወሓት አመራሮች ለኦነግ ሸኔ ሲያደርጉ ለነበሩት የገንዘብ እና የመሳሪያ ድጋፍ በትብብር ስለመስራታቸው በቴክኒክ ማስረጃም መቅረቡ ተገልጿል።

በተጨማሪም የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት መስጠፌ ሙሃመድ ከስልጣን ለማውረድ ከህወሓት ደጋፊዎች ከሆኑ ከቀድሞ የሶማሌ ክልል አመራሮች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት የተመለከተው የቴክኒክ ማስረጃው ÷በተለይም እነ አብዱል ፈታ መሃመድን ለወንጀል ጥምረትና ተሳትፎ አዲስ አበባ በማስመጣት የሆቴል ክፍያ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉም ነው የተገለጸው።

እንዲሁም ለህወሓት አመራሮች የነበራቸው የመረጃ ልውውጥ የሚያመላክት የቴክኒክ ምርመራ ውጤትም ተያይዞ ቀርቧል።

ከዚህ በፊትም ተጠርጣሪው ከአዲስ አለም ቤሌማ ፣ ከስብሃት ነጋ ፣ ከዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ፣ ከጌታቸው ረዳ እና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ጋር የነበራቸወን የስልክ ልውውጥ የሚገልጽ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የቴክኒክ ምርመራ ተደርጎ ለፍርድቤቱ መቅረቡ ይታወሳል።

በዚህ መልኩ ሲከናወን የነበረው ምርመራ መጠናቀቁን ነው መርማሪ ፖሊስ ዛሬ ከሰአት በኋላ ለችሎቱ ያስረዳው።

በችሎቱ ከፖሊስ ጋር አብሮ የቀረበው ጠቅላይ አቃቢህግም በስነ ስርአት ህጉ መሰረት በአዲስ አበባና መቀሌ ሲፈጸም የነበረው ወንጀል ክብደትና ስፋት እንዲሁም ከውስብስብነት አንጻር መዝገቡን ተመልክቶ ክስ ለመመስረት ተጨማሪ ቀናት እንደሚያስፈልጉት ለችሎቱ አብራርቷል።

የተጠርጣሪ ጠበቃ እስካሁን ሲከናወን በነበረው ምርመራ አቃቢህግም ከፖሊስ ጋር እንደሚመረምር ነው የምናውቀው ስለዚህ እንደ አዲስ መዝገቡን ለማየት መባሉ አግባብነት የለውም ብለዋል።

በተጨማሪም የጊዜ ቀጠሮ ችሎቱም እስካሁን ሲሰበስብ የነበረውን ማስረጃ በማጠናቀቁ ከግምት አስገብቶ ዋስትና ሊፈቅድላቸው ይገባል ሲሉ የዋስትና ጥያቄ አቅርበዋል።

ጉዳዩን የተከታተለው ፍርድ ቤቱም የዋስትና ጥያቄያቸውን በማለፍ አቃቢህግ ክስ እንዲመሰርት 14 ቀናተ ፈቅዷል።

በታሪክ አዱኛ (ኤፍ.ቢ.ሲ)

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በትግራይ በከፊልና ሙሉ በሙሉ አቁመው የነበሩ የጤና ተቋማት ወደ አገልግሎት እየተመለሱ ነው
“ጥቃት ደረሰባት የተባለችው ሉሲ በኢትዮጵያ በህጋዊ ጋዜጠኛነት እትታወቅም”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2