OPINION
እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ በኢትዮጵያ ምድር እየኖሩ የኤርዶኻን መልእክተኛ ለመሆን የሚንፈራፈሩ ወኪሎች፣ እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ ይሻላል። የዓለም ፖለቲካ ዳር ሆኖ እንደማጨብጨብ ቀላል ...
(የግል ትዝብት) ሳልወድ በጓደኛዬ ጉትጓታ የአመጽ አደራጅ ግብረ ኃይሉ የጠራውን የበይነ-መረብ ሕዝባዊ ስብሰባ ተከታተልኩ። እወነት ለመናገር የጠበቅኩትን ነበር የሆነው። በአጭር ቋንቋ የከሸፈ ነበር። ወይም በእነሱ ቋንቋ “ትዕይንተ...
በግምት ከወር በፊት በዚህ ድረገጽ ቀጣዩ የተቃዋሚው ኃይል ዘመቻ በተመረጡ ባለስልጣናት፣ በአገሪቱ ከፍተኛ የልማት አውታሮችና የተመረጡ ባለሃብቶች ላይ ያተኮረ ዘመቻ እንደሚጀመር፣ ለዚህም የሚናበበና የሚለቀቀውን የፈጠራ መረጃ የሚያ...
አንዱ ወገን ሌላውን "አጥቂ" አድርጎ በመፈረጅ በሚያገኘው ጊዜያዊ የሞራል የበላይነት ሳይሆን፣ እያንዳንዱ ወገን በሌላው ላይ የሚሰነዝረውን ፍረጃና ጥላቻ በሐቀኝነት ለመጋፈጥ ሲቆርጥ ብቻ ነው። እንደ አሕመዲን ጀበል ያሉ ተጽዕኖ ፈ...
በ1980ዎቹ ነበር፤ በዘመኑ ቀልድ የሚያበዛ ታዋቂ ጋዜጠኛ በአንድ የታወቀ ሪዞርት ሽንት ቤት ውስጥ አሳማ ያስቀምጣል። አሳማዋንም የከንፈር ቀለም (ሊፕስቲክ) ቀብቶ እንደ ሰው አስመስሎ። ዓላማው ሌላ ሳይሆን ፕራንክ ነበር። ክስተቱ...
ይህ ስትራቴጂካዊ ጉዞ ኢትዮጵያ ለቀጠናው "የኃይል ማዕከል" (Energy Hub) በመሆን የምታደርገውን ጥረት ይበልጥ የሚያጠናክር ሲሆን፣ በተለይም የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከሌሎች የሃይል ማመንጫዎች ጋር ተደምሮ ለአፍሪካ ቀንድ አስተ...
የወልቃይት ጠገዴ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው ከትግራይ አቅጣጫ እየተነሳ ነው የሉትን የጦርነት አካሄድ አስመልክቶ ሁለት ስለት ያለው ሰይፍ ሲሉ የዘረዘሩትን አቋም ይፋ አድረገዋል። ጽሁፉ የተላከው ለአንዳፍታ ሚዲያ ሲሆን...
በደንቆሮ ምክር፣ በደም-ፍላት ወይም በእብሪት ተነሳስተህ ከሌላ ሀገር ወይም የውጪ ሀይል ጋር "ፅምዶ" በለው ጥምረት ወይም tactical alliance ውስጥ ከገባህ፤ ለመንግስት ያለውን ፖለቲካዊ፣ ወታደራዊ እና ሌሎች በራሱ መንገ...
በእውነት "ትግልህ" ለህዝብ ከሆነ፤ የቅዠትህ እስረኛ እና seige ያደረግኸውን ህዝብ ፍታው። ነፃነቱን ስጠው! ያኔ ከራስህ ወዠንባራ ፖለቲካ እና ጨካኝ ቅዠት ውጪ ማንን ልትወቅስ ነው? ማንንስ ብትወቅስ ማን ይሰማሃል?! ማንም! ...
ሰሞኑን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የመልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ በርካታ አስተያየቶች እየተደመጡ ነው። ከእነዚህ አስተያየቶች መካከል በአንዳንድ የመንግሥት ተቃዋሚ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጎላ ብለው የተነሱት፣ ፩. "ፕሮፌሰ...
ትችትን፣ ሃቅን፣ መፈተንን፣ ተቃራኒ አሳብንና ጥያቄን ፍርሃቻ የአስተያየት መስጫ ሳጥኑን ቆልፎ ያሻውን የሚለቀለቀው "አርበኛ" መሳይ መኮንን እንደለመደው ኢትዮጵያ ሮቦት ማምረቷን ለማጣጣል ሞክሯል። መሳይ መኮንን ጠቅላይ ሚንስትር ...
ባንዳዎች ባዳዎቹ በሚቀርጹላቸው አጀንዳ ላይ ተመስርተው የህዳሴውን ግድብ ለግብጽ ሸጡት፣ ህዳሴ ፣ ህዳሴ የሚሉት የውስጥ ፖለቲካ አጀንዳ ለማስቀየር ነው በሚል በአንድ ወቅት ዘመቻ ከፍተውብን ነበር ። ግብዓቶች ወደ አካባቢው እንዳይ...
አንዳንድ ጎበዞች ጀዋር ብሄራዊ ጥቅም በማስከበር ረገድ በአባይ ግድብ ዙሪያ ያሳየው የማያወላውል አቋም እና ተሟጋችነት የሚል ዘገባና ትንታኔ በማቅረብ የጀዋርን ተክለ-ሰብዕና ለመገንባት ጥረት ሲያደርጉ እያየን ነው። ያስተዛዝባል ጌ...
"ኢትዮ ፎረም" ገና "ለውጡ" በመጣ ማግስት ከሚያዝያ 2010 ጀምሮ የቀድሞው የኢትዮጵያ የመረጃ እና የደህንነት ተቋም አባላት ከህወሐት ፅህፈት ቤት ጋር በመቀናጀት፤ ከ"ለውጡ" በፊት "ENN" ይባል ከነበረው የቴሌቪዥን ጣቢያ የተ...
"የዝቅጠት ቁልቁለት፣ የፖለቲካዊ መበስበስ አደጋ በኢትዮጵያ!" በሚል ገዢ አሳብ አቶ Oluma's በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ያጋሩትን ስጋታቸውን ሙሉ በሙሉ እጋራለሁ። ያለ ይሉንታ አሳቡን ማንሳታቸውን አደንቃለሁ። እሳቸው የጠቀሱት የ...
የነፃ አውጭነት ትግል ሃገርን ማዳከም እንጂህ ህዝብን ነፃ አያወጣም። የትግራይን፣ የኤርትራን በጠቅላላው የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ አውጪዎች ነፃ አውጥተውት አያውቁም። ኧረ እንደውም በአለምም የለም። የማርክሲስት ሌሊኒንስ የማይጨበጥ ...
ከአንድ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ድርጅት ጋር በመተባበር ልዩ ልዩ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎችን ይዘን ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረን ነበር፡፡ ወልቂጤ፣ ጅማ፣ አርባ ምንጭ፣ ሐረር፣ ደሴና መቀሌ ሄደናል፡፡ ሁሉም በሰላም ተጠ...
በብራንድ ማኔጅመንት ዘርፍ ታዋቂው ምሁር ማርቲ ኒውማየር (Marty Neumeier) “Your brand isn’t what you say it is. It’s what they say it is.” ይላሉ። "የእርስዎ ብራንድ እርስዎ የሚሉት ...

