Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኮንትሮባንድ – ከቁም እንስሳት ኢትዮጵያ ታገኝ የነበረው ገቢ ከ150 ሚሊዮን ወደ አስራ ሰባት ሚሊዮን ዶላር ወረደ
News

ኮንትሮባንድ – ከቁም እንስሳት ኢትዮጵያ ታገኝ የነበረው ገቢ ከ150 ሚሊዮን ወደ አስራ ሰባት ሚሊዮን ዶላር ወረደ

Ethioreview newsEthioreview news—December 29, 2023
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኮንትሮባንድ ክፉኛ ከሚፈታተነው የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ምንጮች መካከል የቁም እንሳሳት ንግድ አንዱ ነው። ዘርፉ በከፍተኛ ደረጃ በኮንትሮባንድ ንግድ በትሥሥር ዝርፊያ የሚፈጸምበት ሲሆን ጎረቤት አገሮችን በመጠቀም እንደሚከናውን በስፋት ሲነገር ቆይቷል።

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አምስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ቢሆንም

ዛሬ ይፋ ሲደረግ እንድተሰማው ባለፉት ስምንት ዓመታት ከቁም እንስሳት ንግድ የሚገኘው የውጭ ምንዛሬ ክፉኛ አቆልቁሏል። ቀደም ሲል ከዘርፉ እስከ 150 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ይገኝበት የነበረው የቀንድ እንስሳት ንግድ፣ በ2014ና በ2015 ዓ.ም ገቢው ወደ 17 ሚሊየን ዶላር አሽቆልቋሏል። ምክንያቶቹ በጥናት አቅራቢዎቹ በዝርዝር ይፋ ስለመሆናቸው ኢዜአ ባይጠቅስም፣ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ አካላት ቀደም ሲል ታጣቂ ሃይሎችን የሚያደራጁ፣ የሚያስታጥቁና የሚያሰማሩ ” ወዳጅ የሚባሉ አገራት” ዝርፊያውን አዲስ አበባ ተቀምጠው ከሚመሩት መካከል ቅድሚያ የሚጠቀሱ ናቸው።

ቀደም ሲል ከፍተኛ የቀንድ ከብት ባለበት የአገሪቱ ክፍል የሚነቀሳቀሱ የብሄር ስም ያላቸው ታጣቂዎች የቀንድ ከብቶችን ወደ ድንበር እንደሚነዱ ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። ከብቶቹም በሶማሌ ወደብ በኩል እንደሚሻገሩ ጥቆማ የሰጡት አስታውቀው ነበር። መንግስት ሃይሉን በሙሉ ድንበር በመጠበቅና የዝርፊያ ሰንሰለቱን እንዳይዘጋ እነዚሁ አካላት በብሄር ነጻ አውጪ ስም እዛና እዚህ ጦርነት፣ ግጭትና አለመረጋጋት በመፍጠር የመንግስትን አቅም እንደሚበታትኑ በዜናው ተጠቁሞ ነበር።

  • ይህ በንዲህ እያለ ነው ኢትዮጵያ በቀን ከ1 ሺህ 200 በላይ የቁም እንስሳት በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር በመውጣታቸው በየቀኑ ከ630 ሺህ ዶላር በላይ እንደምታጣ በይፋ በኢዜአ በኩል የተገለጸው።
  • በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት ሕገ-ወጥ ንግድን መከላከል ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
  • ምክር ቤቱ ሕገ-ወጥ ንግድ በስፋት በሚታይባቸው ዘርፎች ላይ ያካሄዳቸውን ጥናቶች ይፋ አድርጓል።
  • ጥናቶቹ በቁም እንስሳት፣ በመድኃኒት፣ በጨርቃጨርቅ፣ በሎጂስቲክስ ሥርዓት ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴዎችና ንግድን በተመለከቱ የሕግ ማዕቀፎች ላይ የተካሄዱ ናቸው።
  • በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አለባቸው ንጉሴ፥ በቁም እንስሳት ኤክስፖርት ግብይት ላይ የሚታዩ ችግሮችና የመፍትሔ ሃሳቦችን በተመለከተ ጥናት አቅርበዋል። በዚህም ባለፉት ስምንት ዓመታት ከቁም እንስሳት ንግድ የሚገኘው የውጭ ምንዛሬ እየቀነሰ መምጣቱን ጠቅሰዋል።
  • ለማሳያም ቀደም ሲል ከዘርፉ እስከ 150 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ይገኝ እንደነበር አስታውሰው፤ በ2014 ዓ.ም እና በ2015 ዓ.ም ገቢው ወደ 17 ሚሊየን ዶላር መቀነሱን አስረድተዋል።
  • የችግሩ ምንጭም የሕገ-ወጥ ንግድ ስልትና ዓይነት እየተቀያየረ መምጣቱ፣ የክትትልና የቁጥጥር ሥራው አጥጋቢ አለመሆኑ፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ የተደገፈና ሕጉን የጠበቀ የግብይት ሥርዓትን ማስተግበር ላይ ክፍተቶች መኖራቸው መሆኑን ጥናቱ አመላክቷል።
  • ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ልየታና ከተቀባይ አገራት ጋር ያለው ሕጋዊ ስምምነት ላይም ክፍተቶች እንደሚታዩ አንስተዋል።
  • በመሆኑም በቅርቡ በአገሪቱ በሦስት የመውጫ በሮች በተካሄደ ጥናት በቀን ከ1 ሺህ 200 በላይ የቁም እንስሳቶች በሕገ-ወጥ መንገድ ከአገር እንደሚወጡ ተረጋግጧል ብለዋል።
  • በዚህም አንድ የቁም እንስሳት እስከ 530 ዶላር የሚያወጣ ሲሆን፤ አገሪቱ በቀን 630 ሺህ ዶላር በላይ በአንድ ወር ደግሞ 19 ሚሊየን ዶላር ታጣለች ሲሉ የችግሩን አሳሳቢነት አመልክተዋል።
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Egypt will not tolerate Ethiopian dominance of Nile through GERD: Irrigation minister
Ethiopia’s Bold Steps towards Capital Market.
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2