News  “የያዙትን ሃብት እንዴት እንዳፈሩት ባለቤቶቹ ያውቁታል፤ ይህ ግልጽ ነው” በንብረት ማስመለስ አዋጁ ላይ ማብራሪያ ቀረበ

“የያዙትን ሃብት እንዴት እንዳፈሩት ባለቤቶቹ ያውቁታል፤ ይህ ግልጽ ነው” በንብረት ማስመለስ አዋጁ ላይ ማብራሪያ ቀረበ

በጥቁር ገበያ ሃዋላ ገንዘብ ሲልኩና ሲቀበሉ የኖሩ ተግባራቸው ወንጀል መሆኑን ተግባሩን ሲፈጽሙ ያውቁታል