Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  law  በአሜሪካ የልብ ስራን የሚያቆም መድኃኒት በመስጠት ህሙማንን ሲመርዝ የነበረው ዶክተር በ190 ዓመታት እስራት ተቀጣ
law

በአሜሪካ የልብ ስራን የሚያቆም መድኃኒት በመስጠት ህሙማንን ሲመርዝ የነበረው ዶክተር በ190 ዓመታት እስራት ተቀጣ

Ethioreview newsEthioreview news—November 24, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በታካሚዎች የጉሉኮስ መስጫ ከረጢት ውስጥ የልብ ማቆሚያ መርዝ በመርፌ በመመረዝ የተከሰሰው የቴክሳስ የሰመመን ባለሙያ ዶክተር በ190 ዓመታት እስራት ተቀጥቷል።

ሬይናልዶ ሪቪዬራ ኦርቲዝ የተባለው የ60 ዓመቱ የህክምና ባለሙያ  “የህክምና አሸባሪ” የሚል ቅፅል ስም ተሰጥቶታል። ከቀረቡበት የክስ መዝገቦች መካከል በአራት ክሶች የህክምና ምርቶችን በመመረዝ ከባድ የአካል ጉዳት በማድረስ ፣ በአንድ ክስ በህክምና ምርት ላይ ጉዳት እንዲያደርስ በማድረግ እና በአምስት መዝገብ ደግሞ ሆን ብሎ ተገቢ ያልሆነ ንጥረ ነገር በመጨመር በህክምና ሂደቱ የጥራት ጉድለት እንዲፈጠር በማድረግ ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል። ባለፈው ዓመት በሚያዝያ ወር ከስምንት ቀናት የምርመራ ሂደት በኋላ ተደርሶበታል። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈው በዩናይትድ ስቴትስ ዋና ዳኛ ዴቪድ ጎድቤይ ሲሆን የኦርቲዝን ድርጊት ከግድያ ሙከራ ጋር እኩል በመሆኑ የተነሳ ነው።

የዩናይትድ ስቴትስ አቃቤ ህግ ሊጋ ሲሞንተን በውሳኔ ሀሳቡ ተስማምቷል። ነውረኛ ድርጊትን የፈፀመው ይህው ዶክተር የጦር መሳሪያ የታጠቀ አካል በህዝብ ላይ ያለ ልዩነት ጥይት እንዲመተኩሰው ሁሉ ይህ ተግባርም ተመሳሳይ ነው ተብሏል። ዶ/ር ኦርቲዝ በዘፈቀደ የግሉኮስ ከረጢቶች ላይ ሕመምተኞች እንዲፈውሱ ለመርዳት በተዘጋጀው መድኃኒት ውስጥ መርዝ ይቀላቅል እንደነበር አቃቤ ህግ ሲሞንተን ተናግረዋል።ቢያንስ በዘጠኝ የተለያዩ አጋጣሚዎች ንቃተ ህሊና የሌላቸውን ታካሚዎች በቀዶ ህክምና አልጋ ላይ ተኝተው እንዳጠቃቸው የክሱ ዝርዝር ያሳያል። የጉዳት ሰለባዎቹ እና ቤተሰቦቻቸው በብዙ ቢጎዱም አጥፊው ለህግ በማቅረባችን በአጋሮቼ ኩራት ይሰማኛል ሲሉ አቃቤ ህግ ሊጋ ሲሞንተን ገልፀዋል።

ከቴክሳስ ሰሜናዊ አውራጃ የዩናይትድ ስቴትስ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው የወንጀል ድርጊቱ በሚፈፀምበት ወቅት ዶክተሮች የታካሚዎቻቸው የደም ግፊት በድንገት ሲጨመሩ ግራ ይጋቡ እንደነበር ተናግረዋል ። የሕክምና መዝገቦችን ከገመገሙ በኋላ ከእያንዳንዱ ክስተት ጋር አንድ የሚያመሳስለው ነገር አግኝተዋል። ድንገተኛ አደጋዎች የተከሰቱት በግሉኮስ መስጫ ከረጢቶች መመረዝ እንደሆነም ደርሰውበታል። የቀረቡት መረጃዎች እንደሚያሳዩት እ.ኤ.አ. በ 2022 በተለመደው የሕክምና ሂደቶች የልብ ድንገተኛ አደጋዎች ህሙሟን አጋጥሟቸዋል ይላል።

More stories

ግማሽ ሚሊየን ብር በጥሬው ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በፅኑ እስራት ተቀጣ

February 1, 2022

ዐቃቤ ህግ በቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የክስ መዝገብ ሌሎች ድርጅቶችን አካቶ ለመቅረብ ጠየቀ

July 7, 2023

በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስቴሮች ግብረ-ሀይል ስራውን በይፋ ጀምሯል

November 29, 2021

ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች 22 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

February 16, 2022

ምክንያቱ ካልታወቀ ድንገተኛ የልብ ህመም በኋላ፣ አንድ የማደንዘዣ ባለሙያ ለራሷ እንደተመረዘ ያላወቀችውን የጉሉኮስ ከረጢት በተጠቀመችበ ዕለት ህይወቷ አልፏል። ባለቤቷ ዶ / ር ጆን ካስፓር የሚስቱን ህልፈት ሲያስታውስ “ሕይወት አልባ ዓይኖች” አሁንም እንደሚያሳዝኑት መጥፎ ትዝታ ጥለውበት እንዳለፈ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል። እሷ በህይወቴ በጣም ጠንካራዋ ሴት ነበረች በማለት አክለዋል።ሌላ ተጎጂ እንዳለው የልብ ህመም ከደረሰብኝ በኋላ ከእንቅልፌ ስኑ እንደታኘክ ዓይነት ስሜት ይሰማኝ ነበር  ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ደህና አይደለሁም ሲል ተደምጧል።ኦርቲዝ ፍርዱ ሲሰጥ እና የተጎጂዎችን ቃል ላለመስማት መብቱን ተጠቅሞ በችሎት ቦታው አልነበረም።

via ዳጉ_ጆርናል

law
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጃዋር መሐመድ “ አልጸጸትም ” የሚል መጽሃፍ አሳተመ፣ በሳምንት ውስጥ ለገበያ ይደርሳል – “በገሃድ ማሰራጨት ይችላል”
“እርስ በርስ ማጋጨት እና ንጹሐንን መጨፍጨፍ የትግል ስልታቸው ነው” ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
law

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል የፈጸሙ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ

September 20, 2025
law

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል ሊፈርድባቸው እንደማይገባ ጠቅሰው ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ሆነ

July 26, 2025
law

የአዲስ አበባ የከንቲባ ፅ.ቤት ፕሮቶኮልን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በሌብነት ተከሰው ተፈረደባቸው

July 23, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2