Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Thoughts on an American-mediated settlement in Ethiopia

    January 26, 20220

    Pelé dies aged 82

    December 29, 20220

    As BRICS Accumulate Gold, Western Banks Continue to Short Sell

    October 15, 20240

    የአውሮፓ ሕብረት የ38 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

    November 10, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    አደዋ መንፈስ ነው ይጋባብን!!

    March 2, 20240

    ነፋስና የበረዶ ውሽንፍር የበላት ቡፋሎ ከተማ ‘የጦርነት ቀጠና’ 

    December 27, 20220

    «የኢትዮጵያ አንድነት የሚቆመው በጋራ ስንሠራ ነው ብለን ተስማምተናል”

    February 12, 20220

    “የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

    December 8, 20210

    ካረን ባስ – አቋማቸውን አስተካከሉ፤ ጠ/ሚ አብይን በማንሳት ጉዳይ እንደማይስማሙ ይፋ አድረጉ

    November 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  ከትህነግ ጋር ሲሰራ የነበረው የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን አስረክበው  በጋራ ለመስራት ተስማሙ
News2

ከትህነግ ጋር ሲሰራ የነበረው የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን አስረክበው  በጋራ ለመስራት ተስማሙ

Ethioreview newsEthioreview news—November 16, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ለክልሉ ሰላም እና ልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ 

የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ  ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስረክበው ለክልሉ ሰላም እና ልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ።

በአፋር ክልል አብአላ ከተማ ላይ በተካሄደው ስነ ስርአት ላይ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት አቶ አወል አርባ ትጥቃቸውን አስረክበዉ በሠላም ወደ ክልሉ ለመጡ ወጣቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ በኋላ ባስተላለፉት መልእክት ሠላም የሁሉም ነገር መሠረት መሆኑን በመጠቆም ታጣቂዎቹ የሠላምን መንገድ መምረጣቸው ለክልሉ ሠላም  መረጋገጥ ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ ባሻገር  ለሀገራዊ ሠላም እና አንድነት ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው ብለዋል።



ፕሬዝዳንቱ አክለውም በክልሉ ሠላም እና ልማት ላይ በንቃት መሣተፍ እንዲችሉ ክልሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል ካሉ በኃላ የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ስምምነቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል።

ብርጋዲየር ጄኔራል ጀማል ሻሌ በበኩላቸው የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ከዚህ ቀደምም በጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎችም  ትጥቃቸውን አስረክበው  ወደ ሠላማዊ መንገድ እንዲመጡ መደረጉን አውስተው በአፋር ክልልም ትጥቅ ይዘው ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር ተከታታይ ውይይቶችን በማድረግ ከአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ  ታጣቂዎች በተጨማሪ ራሱን የአፋር ነፃ አዉጪ ግንባር እያለ ከሚጠራዉ ታጣቂ ሀይል ጋርም በተሠራው ዉጤታማ ስራ ወደ ሠላማዊ መንገድ ማምጣት እንደተቻለ ገልፀዋል ።

ብርጋዲየር ጄኔራል ጀማል በአሁኑ ወቅት በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ትጥቅ ይዞ የሚንቀሳቀስ የተደራጀ ሃይል እንደሌለ አስታውቀው ከዚህ  ለሀገር አንድነት እና ሠላም ከሚበጅ በጎ ተግባር ሌሎች ክልሎችም ትምህርት ሊወስዱ ይገባል ብለዋል።

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጸጥታ ዘርፍ  ሀላፊ  ጋዶ ሐሞሎ ታጣቂዎቹን ወደ ሰላማዊ መንገድ ለማምጣት ተከታታይ ውይይቶች ሲካሔዱ መቆየታቸውን ገልጸው  የሀሳብ ልዩነቶችን በሠለጠነ መንገድ መፍታት እንደ ባህል መለመድ ያለበት አሰራር ሊሆን ይገባል ብለዋል።

ከግጭት እና ጦርነት የሚገኝ ትርፍ እንደሌለ የተናገሩት የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ  ታጣቂዎች ሊቀመንበር ሀጂ ስዩም አወል ከአሁን በኋላ ህገ መንግስታዊ ስርአቱን አክብረን በሠላማዊ መንገድ ህዝባችንን ለማገልገል በወሳኝ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን ካሉ በኋላ ለዚህ ታሪካዊ የሠላም ስምምነት መሳካት መከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ላበረከተው አስተዋፅኦ ምስጋና አቅርበዋል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በሰቃ ገዳይነቱ ዝምታ፣ ገነት መሆኑ ጩከት የሆነበት አገር፤ ሞትና ስቃይ ለሰበር ገበያ የሚናፈቅባት ኢትዮጵያ!!
መከላከያ በባህር ዳር ወታደራዊ ልምምድ እንጂ የደረሰ አደጋ አለመኖሩን አስታወቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ”

June 5, 20260
News2

ትራምፕ እና ኔታንያሁ በስልክ በቁጣ መነጋገራቸው ይፋ ሆነ

June 2, 20260
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐞𝐫𝐢𝐚 𝐃𝐞𝐞𝐩𝐞𝐧𝐏𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐓𝐚𝐥𝐤𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐋𝐞𝐠𝐚𝐥 𝐂𝐨𝐨𝐩𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐀𝐠𝐫𝐞𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭

June 10, 20260
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
Load more
Recent Posts
  • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐞𝐫𝐢𝐚 𝐃𝐞𝐞𝐩𝐞𝐧𝐏𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐓𝐚𝐥𝐤𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐋𝐞𝐠𝐚𝐥 𝐂𝐨𝐨𝐩𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐀𝐠𝐫𝐞𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 June 10, 2026
  • Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia June 10, 2026
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news