Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  የሶማሊያ ባለስልጣናት አዲስ አበባ እየመከሩ ነው፤ግብጽ “አትርሱኝ” አለች
News2

የሶማሊያ ባለስልጣናት አዲስ አበባ እየመከሩ ነው፤ግብጽ “አትርሱኝ” አለች

Ethioreview newsEthioreview news—December 24, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ ልዑክ የአንካራውን ስምምነት ተግብራዊ ለማድረግ አዲስ አበባ መግባታቸውንና “የአንካራውን ስምምነት አደናቃፊዎችን እንታገላለን” እያሉ ባሉበት ተመሳሳይ ቀን ግብጽ በአዲሱ የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ተሳትፎ እንዳላት ዳግም ይፋ አደረገች።

በአዲሱ የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ እንደምትሳተፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ያስታወቁት የሶማሊያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በአዲስ አበባ የአንካራውን ስምምነት ለማጽናት እየመከሩ ባለበት ወቅት ነው።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሬድዋን ሁሴን ከልዑክ ቡድኑ አባላት መካከል አንዱ የሆኑትን የሶማሊያ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አብዱላሂ መሐመድ አሊ ጋር መወያየታቸውን አስታውቀዋል።

አቶ ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አብዱላሂ መሐመድ አሊ ጋር በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል ስላለው ግንኙነትና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ መምከራቸውን ገልጸዋል።

More stories

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ32 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

January 13, 2023

“በቀጣዩ ዓመት የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት ይጀመራል”

July 12, 2024

ሃማስ ጎሳን መሠረት አድርጎ ዘረፋ ፈጽመዋል ያላቸውን የታጠቁ ወሮ በሎችን መግደሉ ሮይተርስ ተዘገበ

May 4, 2025

አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዎች የቅጥፈት ሪፖርት ማውጣታቸውን በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች እይጋለጡ ነው

April 16, 2022

ሁለቱ ሀገራት ከአንካራው ስምምነት በኋላ ያሉ አደናቃፊዎችን ለመታገልና ወደ ፊት ለመጓዝ ቁርጠኛ መሆናቸውን በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል በአንክራ ስምምነት ከፈጸሙ በሁዋላ የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ ስለመቀጠሉ ቃል በቃል የተሰጠ መረጃ ባይኖርም፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሶማሊያ ደህንነት የከፈለውን መዋዕትነት እንደሚያከብሩ፣ ዋጋ እንደሚሰጡ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሸሪፍ መናገራቸው ይታወሳል። ከዛም በተከታታይ ጉዳዩን እንደሚያጤኑት ማስታወቃቸው አይዘነጋም።

ሶማሊያ “የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ይውጣ ብትል እንኳን ሊሆን እንደማይችል፣ ከብሄራዊ ጥቅሟና ሰላሟ አንጻር ጥያቄውን ውድቅ ታደርገዋለች። ስለዚህ ፕሬዚዳንት ሃሰን በጉልበት ከመሸነፍ በሰላም ድርድሩ ሰበብ ፈቃደኛ በመሆን ተጠቃሚ ይሆናል” ሲሉ የሶማሊያ ተንታኞች ለአሜሪካ ሬዲዮ መናገራቸው ይታወሳል።

በትላንትናው እለት በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ወደ አዲስአበባ ማቅናቱን ተከትሎ ግብጽ አትሚስን በሚተካው በአዲሱ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (AUSSOM) ውስጥ እንደምትሳተፍ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደ አዲስ መግለጫ የሰጡበት ምክንያት ይፋ ባይሆንም “ግብጽ በአደባባይ ተሸነፈች። የሶማሊያም እቅዷ ከሽፏል” ለሚለው ወቀሳ ማስተንፈሻ በሚል ታስቦ እንደሆነ ተገምቷል።

የግብጽ ታዋቂ አክቲቪስቶች ከሎንዶን በተከታታይ ባሰራጩት መረጃ አልሲሲ በአደባባይ በዲፕሎማሲ መሸነፋቸውን እያስታውቁ ነው። ቀደም ሲል በህዳሴ ግድብ ተሸነፉ፣ አሁን ደግሞ በሶማሊያ ዳግም ሽንፈት ተከናነቡ በሚል የግብጽ ህዝብ እንዲቃወም ጥሪም እያድረጉ ነው። የሶማሊያ ባለስልጣናት የአንካራውን ስምምነት ለማጽናት አዲስ አበባ መገኘታቸውን ተከትሎ ግብጽ ድምጿን ያሰማችው ተቃውሞውን ለማርገብ ነው።

በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል በሶማሊላንድ የወደብ የመግባብያ ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ በተፈጠረው የዲፕሎማሲ ውጥረት ግብጽ አጋጣሚውን በመጠቀም ወደ ሞቃዲሾ መሳሪያ አንጋግታ መግባቷ አይዘነጋም።

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዳላቲ ካይሮ ከሶማሊያ መንግስት በቀረበላት ጥያቄ መሰረት በአዲሱ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ላይ እንደምትሳትፍ ምንም አዲስ ነገር ሳያክሉ ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ አክለውም “ሶማሊያ ሉዓላዊነቷን በሁሉም የሶማሊያ ብሔራዊ መሬት ላይ እንድታስከብር ፣ አንድነት እና ደህንነቷን የሚነኩ መመሪያዎችን ወይም የአንድ ወገን እርምጃዎችን ለመቃወም የምታደርገውን ጥረት እንደግፋለን”

ግብጽ በሚኒስትሯ አማካይነት ይህን ብትልም፣ የሶማሊያና የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥተዋል። “ኢትዮጵያ ለአንካራው ስምምነት ተግባራዊነት ቁርጠኝኛ ናት” የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ሲያስታውቁ፣ “ሶማሊያ የአንካራው ስምምነት በተፋጠነ ሁኔታ እንዲተገበር ትሻለች” ብለዋል።

በውይይቱ ስለተነሱ ጉዳዮች ዝርዝር ጉዳይ ባይነሳም ኢትዮጵያና ሶማሊያ ተባብሮ መስራት፣ ችግሮች ሲጋጥሙም ተቀራርቦ መፍትሄ መሻት እንደሚገባቸው መተማመናቸውን ይፋ አድርገዋል። ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነትን እንደከፈለች አምባሳደር ምስጋኑ በውይይቱ ላይ ማንሳታቸውና የሶማሊያ አቻቸው እውቅና እንደሰጡ ተሰምቷል።

የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ አሊ መሃመድ ኦማር በበኩላቸው “ሶማሊያ የአንካራው ስምምነት በተፋጠነ ሁኔታ እንዲተገበር ትሻለች” ሲሉ በይፋ የአግራቸውን አቋም አስታውቀዋል። በአዲስ አበባ መገኘታቸውም ለስምምነቱ ተፈፃሚነት ሀገራቸው ያላትን ዝግጁነት እንደሚያሳይ ጠቅሰው ለጋራ እድገት የሶማሊያ መንግሰት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ይሰራል ብለዋል።

ሁለቱ አገራ በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ተቀራርበው ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ይፋ አድርጓል። ተካሮ የነበረው የሁለቱ አገራት ዛሬ ባለበት ደረጃ ደርሶ የሰላም ንግግሩ በተጠናከረበት ወቅት፣ ቀደም ሲል በሁለቱ ጎረቤት አገራት መካከል ተነስቶ የነበረውን ቅሬታ በመታከክ ተከትሎ ግብጽ በአዲሱ የሰላም አስከባሪ ሀይል 5 ሺህ ፣ ከሶማሊያ ጋር በሚደረግ የሁለትዮሽ ስምምነት ደግሞ ተጨማሪ አምስት ሺ ወታደሮችን የማስፈር ፍላጎት እንዳላት ስታስታውቅ መቆየቷ አይዘነጋም።

የጦር መሳሪያዎችን፣ወታደራዊ አማካሪዎችን፣ አሰልጣኞችን እና የፀረ ሽብር ኮማንዶዎችን አስቀድማ ወደ ሞቃዲሾ ያጓጓዘችው ግብጽ ኢትዮጵያና ሶማሊያ በአንካራ ያደረጉት ስምምነት እንዳላስደሰታት መዘገቡ ይታወሳል።

በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (አውሶም) በ2024 መጠናቀቂያ ከቀናት በኋላት አትሚስን በመተካት የሚሰማራ ይሆናል፡፡

በቱርክ አደራዳሪነት ከአመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በአንካራ ፊት ለፊት የተገናኙት የአዲስ አበባና ሞቃዲሾ መሪዎች በመካከላቸው የተፈጠረውን ልዩነት በውይይት ለመፍታት ባደረጉት ስምምነት መሰረት በሚኒስትሮች ደረጃ በአዲስ አበባ ቀጣይ ውይይት እያካሄዱ ነው።

የሶማሊያ የውጭጉዳይ ሚኒስትር ትላንት ባወጣው መግለጫ በሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ኦማር የተመራ ልዑክ ወደ አዲስአበባ እንደሚያቀና ማረጋገጫ በሰጠ በሰዓታት ውስጥ ግብጽ ይህን ማለቷ ለጊዜው “አትርሱኝ” ከማለት የዘለለ ትርጉም እንደማይኖረው እየተገለጸ ነው።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ፈርንሳይ – የኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መመለስ ወቅታዊና ፍትሃዊ ነው ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ስኬት
“የጁባላንድ ባለስልጣናትን ከአየር ላይ ለማጋየት ታዞ ነበር” መከላከያ በጣልቃ ገብነት ተከሰሰ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news